Page 1 of 1

Re: ENDF: Republican Guard

Posted: 14 May 2022, 17:26
by Abere
አይ አንቺ ኦሮሙማ ምን ቢታጠቅ ጥሎት ነው የሚፈረጥጠው። ይህን ፋኖ ነበር መታጠቅ ያለበት። መሳርያ ሳይሆን ልብ ነው መታጠቅ። እንደምታወሪው ሪፓብሊክን ጋርድ ጀግና ቢሆን አሁን ስለ ወያኔ ባላወራን ነበር። ፈሪ ነው - ተራ የወያኔ ኩታራ ፈርቶ እኮ ነው 2 አመታት በርቀት ከትግራይ የተቀመጠው። የኢትዮጵያ መከላካያ ሰራዊት ያሳፍራል እንጅ አያስፎክርም። ለምን? ወይ ልብ የለም ወይ ችሎታ የለም ወይም መከላከያ የሚባል የለም።