Page 1 of 1

የአማራ ክልል ዋና ከተማ ሁመራ ቢሆን ፈቀድኩኝ የብአድን/ብጽግና እና የወልቃይት ጠገደ አማራ አስመላሽ ኮሚቴን የጦርነት አዋጅ በተመለከተ ሳነጻፅር።

Posted: 14 May 2022, 10:37
by Abere
የአማራ ክልል ዋና ከተማ ሁመራ ቢሆን ፈቀድኩኝ የብአድን-ብጽግና እና የወልቃይት ጠገደ አማራ አስመላሽ ኮሚቴን የጦርነት አዋጅ በተመለከተ ሳነጻፅር። ብአድን በተቃራኒ በወገን ላይ ሲያውጅ፤ አስመላሽ ኮሚቴው በጠላት ላይ ነው። በመሰረቱ ጥምርይ የኦነግ ኦሮሙማ መንግስት እና የትህነግ መቀመጫ በብአደን የበላይ ጠባቂነት ባህር ዳር ላይ ነው ዋና ከተማ ያደረገው። ብዙ ጊዜ ሰዎች ህመማቸውን አካብድው ከባድ ምርመራ እና ህክምና ይፈልጋሉ ችግሩ በትንሹ ሊከሰት በትንሽ ሊፈወስ እየቻለ። አማራ ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ ይንከራተታል እንጅ የችግሩ ምንጭ እዛው ከጉያው ባህርዳር ነው።