Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Ethoash
Senior Member+
Posts: 24827
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ATT Galla Soda and Ato union

Post by Ethoash » 14 May 2022, 09:58

Dr. Galla Soda pls use Google translation to understand what i am saying if u cant do that dont worry forget about it...i know u have no interest in Oromia case but only to be subservient to Amhara .. and fight the Amhara fight , die for Amhara . for zero return policy... this is your Galla tradition dying for your slave master ....so have a nice day.


አቶ አንድነት ለአቶ ጋላሶዳ ለማስረዳት የሚሞክረውን በቀላሉ ለመተርጎምና አቶ ጋላሶዳ እንዲገባው ማረግ እንደግዴታዬ ስላየሁት እንደሚከተለው ተርጉሜዋለሁ። ስለዚህ አቶ ጋላ ሶዳ ገብቶት መልስ ይስጥበታል ብዬ እገምታለሁ። ግን ጋላ ሶዳን ማስረዳት ማለት ደንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው።

አቶ ጋላ ሶዳ አቶ አንድነት የሚሉህ እኮ አንተ የአርባ አራት ዓመት ድንግል ስለሆንክ ስለትዳር ማማከር አትችልም። አማሮች እንደሚሉት ልጅ ለእናቱዋ ምጥ አስተማረች ማለት ነው። አተ ጋላ አንድ ጦርነት ሳታሽንፍ የዘላለም ጌቶች ህን ለመምከር ሞሞክርህ ብቻ ድፍረት ነው። ትግሬዎቹ ናቸው እኮ ነፃነት ህን የስጡህ። ኦሮሞ ክልል የሚባል አነበረም ቆቤ አነበረም፣ እሬቻ አነበረም ፣ የኦሮሞ ፓርቲ አነበረም፣ ኦሮሞ በአማሮች ነበር የሚገዙት ያንን አቆሙልህ ። አማሮች እንደሚሉት ከእንሳነት ወድ ሰውነት የለወጡህን በጅርባ አትወጋ።

ኦሮሞ አማሮች ሊህቃኖች እንደሚሉት ከድንጋይ ስር የተገኙ፣ ከውሃ ውስጥ የወጡ፣ ከማዳስካር የመጡ፣ በፍፁም ኢትዬዽያኖች ያልሆኑ ወራሪዎች ናቸው ብለው ያምናሉ ይህንን ነበር ትግሬዎች ታግለው በደማቸው አሽንፈው ሙሉ ያረጉህ አሁን ተመልስ ህ ትግሬዎችን መናቅ ጀመርክ ተሽንፋቹሁ ሙሉ ለሙሉ እጅ ስጥታቹሁ ከአባይ ስር ተገዝታቹሁ ንሩ። ይህ እኮ የኦሮሞውች እጣ ፋንታ ነው በባርነት መኖር። ትግሬዎች ወርቃማዎች የተባሉት እኮ ለቀልድ አይደለም እውነት ወርቃማዎች ናቸው። ሶስት ሚሊዬን መቶ ሃያ ሚሊዬንን ገትሮ የያዝ ፣ እናም ኤርትራኖችን፣ ቱርክን፣ ቻይናን፣ ራሽያንን እናም አረቦችን በሙሉ አሽንፈው ነበር ሊገርፉህ ወሎ ደረስው ነበር እኮ አንድ ሳምንት ነበር የሚቀራቸው አባይን ጎተተው ከአራት ኪሎ ለማስወጣት እድሜ ለአሜሪካኖች እነሱ ናቸው ወርቃማዎችን ተመለሱ ያሉዋቸው።

እንደለመድከው ይህ ቁጣ ነው ይህ ንዴት ነው ብለህ አምልጥ ግን በሙሉ የተናገርኩት እውነት ነው አማሮች የኦሮሞን ኢትዬዽያነት አይቀበሉም ። ከስወነት እንኩዋን አይቆጥሩዋቹሁም ምኑን ብለህ ነው ከኢትዬዽያ ጋራ አብረን እንኑር የምትለው ። አዋሳን ብቻ መመልከት ይበቃል ትግሬዎች እንዴት ኢትዬዽያን የምድር ገነት እንዳረጉዋት፣ ከአፍሪካ ያለነዳጅ ስድስተኛው ኢኮኖሚ ያረጉዋት ። ጫማ ያስለበሱህ ስወ ያረጉህ እንደስው አገርህን እንድትመራ ፣ በሐገርህ እንድታዝ ያረጉህ እነሱ ናቸው። ታድያ ይህ ሁሉ እና ያልዘረዝርኩዋቸው ከአንድ ሺህ በላይ መብትን ያገናፆፉህን ወርቃማዎች ተመልሳቹሁ ምንም ላናመስግናቹሁ ለኢትዬዽያ ስሩ ነው የምትላችው።

ከአሁን በኋላ ትግሬዎች ምንም ነገር በፈዴራል ፖለቲካ ውስጥ አይገቡም እራሳቸውን ብቻ ነው መምራት ማስተዳደር የሚፈልጉት፣ የትግሬዎችን ኢኮኖሚ ነው መገንባት የሚፈልጉት ለኢትዬዽያ መጨነቅ አይፈልጉም የፈደራሉን ፖለቲካ አጋላና ለአማራ ትተው ሀገራቸውን ያሳድጋሉ ምስጋና ለሌለው ሕዝብ ምን አደከማቸው ስለዚህ አይ ትግሬዎች ይገንጠሉ አንፈልጋቸውም የምትል ከሆነ እንግዲያውስ የኢትዬዽያ ንብረት ታስቦ አስር ቦታ ተካፍሎ ትግሬዎች ድርሻቸውን የውስዳሉ ይህንን አልስማማም ካልክ ደግሞ አራት ኪሎ መጥተው አቶ አብይን ከስልጣን አወርደው ድርሻቸውን ይወስዱና ኢትዬዽያን ያለመሪ ትተዋት ወድ ሀገራቸው ይመለሳሉ። ኢትዬዽያ ልክ እንድ ሱማሌ ሀገር ትፈራርሳለች በምን ሂሳብ ነው አማሮችና ኦሮሞዎች ተስማምተው ስልጣን ተካፍለው የሚኖሩት።

እኔ ት ዝ ይለኛል በእርቻ አከባበር ላይ አራት ሚሊዬን ጋላ ፣ ትግሬ ይወደም፣ ይወረድ እያሉ ሲጮሁ ተው ቢባሉ እንቢ ፣ በሕግ ቢባሉ አሻፈረኝ፣ አልገላገል ባይ ፣ ጩኽታቸውን ቀጠሉበት ታድያ አንድ ጀግና ወርቃማ ወታደር ለአራት ሚሊዬን ጋላ አርጩማ ሆኖ ወቴውን ሲያዩት ጠቅላላቸው ገደል ገቡ፣ ትግሬዎች መድረክ ላይ ቆመው ሲስቁባቸው አፈር በአፈር ሆነው በሚቀጥለው ቀን አራት ሚሊዬኖቹም ጋሎች ሮጠው ኬን ያ ደርስው ጥገኝነት ጠየቁ። የግርግሩ መሪ ግብፅ ውስጥ በምን አይነት ፍጥነት ድርሶ ኢንተርቪው አርገ።

አቶ ጋላ ሶዳ የወልቃይትን ጉዳይ ለትግሬዎች ርሱት ስትል እኔ ደግሞ ለምን ጋሎች የአዲስ አበባን ጉዳይ አይረሱትም ስልህ ፣ ጥያቄውን ከመመለስ ለምን ሌላ ገፅ ክፈት ብለህ ታላግጣለህ ስለዚህ ይህንን ገፅ ከፍቻለሁ አሁን መልሳ

ግን በተዘዋዋሪ አዲስ አበባ የጋሎ ንብረትነት መሆኑዋ ከታወቀ ፣ ሌሎች እንዲኖሩበት ማንም አይከለክላቸውም ብለህ ደግሞ ለአቶ አንድነት መልስ ስጥተሀል ። በተዘዋዋሪ በጋሎች ፍቃድ አማሮች አዲስ አበባ ውስጥ መሆር ይችላሉ ማለት ህ ነው። እንዲህ ብሎ ነገር የለም ኦሮሞዎች ሙሉ በሙሉ እጃቸውን ከአዲስ አበባ ማንሳት አለባቸው። አዲስ አበባ የፈደራል መንግስት መቀመጫ ናት እንጂ የአንዱ ክልል ንብረት አይደለችም።

ለምሳሌ የአፍሪካ አንድነት አዲስ አበባ አለ ። ታድያ ኢትዬዽያ የአፍሪካ አንድነት አዲስ አበባ ስለሆነ ለግብፅ፣ ለኤርትራ፣ ለሱዳን ፣ ለሱማሊዎች ቪዛ አልስጥም ማለት አትችልም። በወያኔዎች ዘመን አቶ ኢሳያስ ፈርቶ ነው እንጂ አዲስ አበባ መምጣት ይችል ነበር ማንም ሳይነካው ልክ ልኩዋቸውን ነግሮ መመለስ ይችል ነበር ግን ፈርቶ ቀረ እንጂ ኢትዬዽያ ከልክላው አይደለም ፣ የመከልከሉም መብት የላትም።

ስለዚህ ጋላ የአዲስ አበባን የኪያን ጥያቄ ሲያነሳ ፣ ትግሬዎች የወልቃይትን ጉዳይ ይተዋሉ አለቀ ደቀቀ።

Post Reply