Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply

Abere
Member+
Posts: 5128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Abere » 14 May 2022, 09:51

ይህ እኮ ውስብስብ የሆነ የኒዩክላር ፊዚክስ ወጥር ጥያቄ አይደለም። እርሃቡን ለማስቆም ርሃቡን የፈጠሩት ወያኔዎች ምጥፋት ነው። አንድ ሰው ልብሱ ላይ ያለው ተባይ እንዳይበላው ከፈለገ - ልብሱ ላይ ያሉትን ተባዮች መግደል ወይም በካውያ መተኮስ ነው። እርዳታ ሲሰጣቸው ወያኔዎች ነጥቀው ይበሉታል፤ ሰላም ነግሶ ትግሬዎች በአገሪቱ ተንቀሳቅሰው ሸቅለው እና ሰርተው እንዳይ በሉ ወይም የገበያ አቅርቦት እንዳይኖር ወያኔዎች እምበር ተገዳላይ እስከ ሲዖል መሄድ እንፈልጋለን አሉ። ታዲያ የችግሩ መነሻም መድረሻም የትግራይ ወያኔ ሁኖ እያለ እሮሮው ለማን ነው። አንድት ሴትዮ ልጇን ውሃ ሙላት ወስዶባት ስታለቀስ አንድ ሌላ ሰው ጠጋ ብሎ አትዘኝ እርሱ ሰጠሽ እርሱ ወሰደ። ቤትሽ ያለው ውሃ ነው ልጅሽን የገደለው አላት። ሴትዮዋ ውሃ ደመኛዋ ሁኖ መጠጣት ማቆም አትችልም የውሃ ዘርም ልጇን በመውሰዱ ደመኛዋ ነው። የትግሬ ነግራንድሁ ነው። ወያኔ ሁኖ እንደት እርሃብ ይጠፋል?

sarcasm
Member+
Posts: 6898
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by sarcasm » 14 May 2022, 10:30

Abere wrote:
14 May 2022, 09:51
ወያኔዎች ምጥፋት ነው።
ወያኔን ማጥፋት ኣይቻልም። The whole world has accepted that fact. It is time you accept it as well.

Abere
Member+
Posts: 5128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Abere » 14 May 2022, 11:15

ይህ ከሆነ ዘንድ ርሃቡ አይጠፋም - አብሯችሁ ይኖራል። ጩኸታችሁም የገደል ማሚቶ ነው። ስለ ዩክሬን አብዝታችሁ ጸልዩ፤ የስንዴ እርዳታ መና ከእርሷ ነውና!
sarcasm wrote:
14 May 2022, 10:30
Abere wrote:
14 May 2022, 09:51
ወያኔዎች ምጥፋት ነው።
ወያኔን ማጥፋት ኣይቻልም። The whole world has accepted that fact. It is time you accept it as well.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24820
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Ethoash » 14 May 2022, 11:35

አቶ አቡዋሯ ከአንተ በላይ ስለት ዋንና ቅማል ማንም አያውቅም እወነት ብለሀል። አሁን እኮ ትግሬዎች እያሉት ያሉት ልብሴን ከመቶኮሴ በፊት ውሃ ልብሴን ለማጠብ፣ ሳሙና ለማፀዳት ስለሚያስፈልገኝ ። አማሮች ሳሙናውንም ውሃውንም ከልክለውኛል ያልታጠበ ልብስ እንዴት አርጌ ልቶኩስ እያሉህ ነው።

ስለዚህ አማሮች ከወልቃይት ወልቅ ብለው ወጥተው ። ጦራቸውን ፋኖን እዛው ጎንደራቸው ውስጥ መያዝ ያስፈልጋቸዋል።

ትግሬዎቹ እኮ ከወሎ ወጥተው መቀሌ የስፈሩት ስላም ፈልገው ነው። እንቢ ብሎ በወልቃይት መሬት ላይ ጦር ያስፈረው አማሮች ናቸው። አማሮች ሳይወጡ እንዴት ስላም ይወረድ ። ወይስ ትግሬዎችን በሙሉ ለሙሉ እጅ ስጥታቹሁ በአማሮች ስር ወደቁ ነው ወይ የምትላቸው።

ሌላው ደግሞ ትልቁ ስተት ህ እንበል ትግሬ ሕዝብ ሳይሆን ወያኔዎች ጦርነት ፈለጉ እንበል ። በምንም መልኩ ጦር ያላዘን ሕዝብ ለዛውም ያንተኑ ዜጋ በጦር አይሮፕላን ልክህ ከተማ መደብደብ የጦር ወንጀል ነው። በምንም ሂሳብ ወሃ እና ኤሌትሪክ ሕዝቡን መከልከል የለብህም። ወንድ ከሆንክ ጦር የያዘውን ገጥመህ አሽንፈህ መቀሌ ግብ እንጂ ሕዝቡ ምን አረገ። ይህ የኔ ሕግ አይደለም የአለም ሕግ ነው ። በፈለገው መንገድ በለው አቶ ዶክተር ዝናቡ በጦር ወንጀል ያስጠይቀዋል። ከሀገር እንዳትወጣ ተብሎ ነበር። ግና እሱ ምኑ ሞኙ ጦርነቱን አቁሞታል በሙሉ ልቡ ባያቆምም ። አሁን ጦርነቱ ከፋኖ ጋራ ብቻ ነው። የዛን ግዜ ይለይለታል ።

ብቻ እንዳታለቅስ ግማሽ ጎንድር ተወስዶብህ ። ስላም ለማምጣት ጎንደርን ርሳ ስትባል አሁን ልክ ትግሬዎች ላይ እንደምታላግጠው። ያንተ ወታደሮች እኮ በመቶ ሺህ የተማረኩት ልብሳቸው በቅማል አልቀዋል ይህንን ያለው ደግሞ እኔ አይደለሁም የጠቅላል ጦር መሪው ከፍተኛ ጀነራል አባ ጀላ ነው ። ስለዚህ አስበበት ጦርነት የሚነሳው እኮ ትግሬዎችን መግቢያ መውጫ አሳጥተሀቸው ነው እንጂ በስላም ብተዋቸው ስላም ይወርዳል።

በመጨረሻም ይምልህ ካልገባህ ሌላ ምሳሌ ልስጥህ ትግሬዎች አዲስ አበባ ድረስ ከመጡ ጠቅላላ አዲስ አበባን ድምጥምጡዋን አጥፍተው ይሂዱ ወይ ይህን ትደግፋለህ ወይ ። መቀሌን አብይ ረሚም እንዳረጋት አዲስ አበባን ደግሞ ትግሬዎቹ ረሚም ቢያረጉዋትና ኤሌትሪክ ውሃ እና ስልክ ለሚቀጥለው ስላሳ አመት ቢከለክሉዋት ምን ትላለህ ወይስ ምክን ያት ትደረድራለህ ። አይችሉም አይመጡም ብለህ። ግን ከመጡሳ ይህንን እስቲ ወንድ ከሆንክ መልስ።

ከዚህ ቀደም ተማሪዎች ስላታቸው ይስገዱ ስልህ እንቢ ብለህ የሃይማኖት ጦርነት አስነሳህ አሁን ደግሞ የትግሬዎችን ጦርነት ለማስነሳት ትጣጣራለህ ። እኔ የሚቆጨኝና የሚያናድ ደኝ የነበርው አንተ አማራ ብት ሆን ኖሮ ነበር ። ግን ማንም አማራ አንተ የምትለውን አይደግፍም ።ስላሙን ነው የሚፈልገው ፣ ስላም ወርዶለት ወድ ስራው መመለስ ነው የሚፈልገው ከጥቂት ሆድ አድሮች በስተቀር። በምን እዳው ነው የሚሞተው።

u cant block road and make the people die the whole world watching .. they will turn on you then it will be the end of Eritrea and Ethiopia because USA FED UP WITH ISSU they will send TDF TO ASSMARA mark my word.. it is in Eritrea interest to end the war more then the Dr. Abiy or Amhara

Abere
Member+
Posts: 5128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Abere » 14 May 2022, 11:44

የትግሬ ብርቅየ ዐመድ፤

እስኪ ወያኔ ትግሬዎች ዐቅም አግኝተው አዲስ አበባን ለማውደም ያብቃቸው። :lol: አንድ የወያኔው ጀኔራል ተብየ እውነቱን አፍርጦት አንተ ወደ ላይ ወደ ታች ትዘላለህ። ምን ብሎ መሰለህ? አማራ ካልረዳን በስተቀር እኛ ወያኔዎች አዲስ አበባ መግባት አንችልም ጥንት በደርግ ጊዜ የገባነው አማራ ደርግን ተዋግቶልን ነው በማለት። I said to him; of course to you to on this RIP :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24820
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Ethoash » 14 May 2022, 11:49

Abere wrote:
14 May 2022, 11:44
የትግሬ ብርቅየ ዐመድ፤

እስኪ ወያኔ ትግሬዎች ዐቅም አግኝተው አዲስ አበባን ለማውደም ያብቃቸው። :lol: አንድ የወያኔው ጀኔራል ተብየ እውነቱን አፍርጦት አንተ ወደ ላይ ወደ ታች ትዘላለህ። ምን ብሎ መሰለህ? አማራ ካልረዳን በስተቀር እኛ ወያኔዎች አዲስ አበባ መግባት አንችልም ጥንት በደርግ ጊዜ የገባነው አማራ ደርግን ተዋግቶልን ነው በማለት። I said to him; of course to you to on this RIP :mrgreen:
እኔም በተራዬ ተረት ልንገርህ ንጉስ ስለሞን እወነተኛ እናቱዋን ለማወቅ የህፃኑን አንገት ልቁረጥ እና ላከፋፍል ሲል የወሽቱዋ እናት እሺ አለች ፣ እወነተኛዋ እናት ግን አይ የውሽተኛዋ እናት ሕፃኑን ትወስድ አለች።

ማለት አንተ ኤርትራዊ ስለሆንክ አዲስ አበባ ረሚም ቢሆን ደንታ አይስጥህም ብቻ በአማራ ስም ትነግዳለህ ኢትዬዽያ ገደል እንድትገባ ምን ያህል ሴጣን ብት ሆኑ ነው እናንተ ኤርትራኖች ኢትዬዽያ ብትሮር እኮ የናንተ መጠለያ ት ሆናለች እንጂ ምን ይጎዳቹዋል

Abere
Member+
Posts: 5128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Abere » 14 May 2022, 11:54

ታሪኩን አታጣም። ይህን ያሉት የወሎው ንጉስ ሚካኤል ናቸው። ሃሰተኛዋን እናት ከእውነተኛዋ ለመለየት መላውን የተጠቀሙት። የእናንተ ነገር ከፈረንጅ ፈረንጅ ካልሸተተ አይሆንላችሁም።ይኸ የአማራ እና የኤርትራ ጉዳይ የመንፈስ ጭንቀት ይዞሃል። በፀበል ይሁን በእርሳስ ሽታ የሚወጣልህ?
Ethoash wrote:
14 May 2022, 11:49
Abere wrote:
14 May 2022, 11:44
የትግሬ ብርቅየ ዐመድ፤

እስኪ ወያኔ ትግሬዎች ዐቅም አግኝተው አዲስ አበባን ለማውደም ያብቃቸው። :lol: አንድ የወያኔው ጀኔራል ተብየ እውነቱን አፍርጦት አንተ ወደ ላይ ወደ ታች ትዘላለህ። ምን ብሎ መሰለህ? አማራ ካልረዳን በስተቀር እኛ ወያኔዎች አዲስ አበባ መግባት አንችልም ጥንት በደርግ ጊዜ የገባነው አማራ ደርግን ተዋግቶልን ነው በማለት። I said to him; of course to you to on this RIP :mrgreen:
እኔም በተራዬ ተረት ልንገርህ ንጉስ ስለሞን እወነተኛ እናቱዋን ለማወቅ የህፃኑን አንገት ልቁረጥ እና ላከፋፍል ሲል የወሽቱዋ እናት እሺ አለች ፣ እወነተኛዋ እናት ግን አይ የውሽተኛዋ እናት ሕፃኑን ትወስድ አለች።

ማለት አንተ ኤርትራዊ ስለሆንክ አዲስ አበባ ረሚም ቢሆን ደንታ አይስጥህም ብቻ በአማራ ስም ትነግዳለህ ኢትዬዽያ ገደል እንድትገባ ምን ያህል ሴጣን ብት ሆኑ ነው እናንተ ኤርትራኖች ኢትዬዽያ ብትሮር እኮ የናንተ መጠለያ ት ሆናለች እንጂ ምን ይጎዳቹዋል

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 2905
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Sam Ebalalehu » 14 May 2022, 12:03

This is illogical, Eden. Let us say we agree to stop the man made famine by cooperation. That is not a prelude though to have a standing peace. There is no guarantee a well-fed TPLF doesn’t start
to drum up Its “ Kerbero” to agitate people to die for their “cause.” Nobody could however define what that cause is anymore. I was in Sudan when the world food and money contribution changed a rag tag few TPLF insurgents to a formidable force. That shouldn’t be repeated.
Yes, not a single Tigrean should be subject to starvation. That is a no, no. In the meantime though TPLF shouldn’t be allowed to fed itself and fight with the donation intended to be distributed to Tigreans who have not members of the insurgents.
People who fight what ever real or imagined enemy they have do not expect the world to feed them. Only TPLF thinks the world should do that. That is a sad belief.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24820
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Ethoash » 14 May 2022, 12:08

አቶ አቡዋሯ በጣም ለማከብርህና ለምወድህ ኤርትራዊ ወንድሜ

ከአንተ ጋራ መዳረቅ ልብ ያደርቃል፣ ያለን አማራጭ አስመራ ሄዶ የእባቡን ጭንቅላት ከስልጣን ማወረድና ኤርትራን የባህር ስላጤ ማሳጣት ብቻ ነው ኤርትራኖችን ሙልጭ አርጎ የሚቀጣቸው ትንሽ አታፍርም ከመቶ ሃይ ሚሊዬን ትልቅ አገር ጋራ ስትጋፈጥ። አስመራ ስንመጣ ሂሳብ እናወራርዳለን እስከዛው አፍህን ክፈት።

ታሪኩ ማን ተረከው ሳይሆን አንተ ፣ አዲሳ አበባ በቦንብ ትደብደብ ወይ ብዬ ስጠይቕህ ልክ እንድሐስተኛዋ እናት አዋ ይደብደብ ብለህ መለስክ ምንም ቅር ሳይልም ምንም ሳታቅማማ አምጣው አርገህው ነው እናንተ ወያኔዎችን ብቻ ይቅላቸው እንጂ አዲስ አበባን እንደልብህ ደብድብ ማለት ህ እኮ አንድ ቅርጥ ኤርትራዊ መሆንህን ያሳብቅብሀል

እንዳልኩት ካንተ ጋራ አልከራከርም ሂሳብ እናወራርዳለን አስመራ ላይ። ደህና ስንብት።

Abere
Member+
Posts: 5128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by Abere » 14 May 2022, 15:42

ሂሳብ ያወራረዱት እነ ስዩም መስፍን እና አባይ ፀሐዬ እንዳይሰሙህ ብቻ። እነ እርሱ በሂሳብ ማወራረዱ ንግድ ቱጃር ሁነዋል የበለጠ የናጠጠ ለመሆን ከሆነ እኔ በኢትዮጵያዊ አንደበቴ የምመክራችሁ አተርፍ ባይ አጉዳይ እንዳትሆኑ። እምቢ ካላችሁ ከደሙ ንጹህ ነኝ - መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ። መመኘት ያስረጃል።
Ethoash wrote:
14 May 2022, 12:08
አቶ አቡዋሯ በጣም ለማከብርህና ለምወድህ ኤርትራዊ ወንድሜ

ከአንተ ጋራ መዳረቅ ልብ ያደርቃል፣ ያለን አማራጭ አስመራ ሄዶ የእባቡን ጭንቅላት ከስልጣን ማወረድና ኤርትራን የባህር ስላጤ ማሳጣት ብቻ ነው ኤርትራኖችን ሙልጭ አርጎ የሚቀጣቸው ትንሽ አታፍርም ከመቶ ሃይ ሚሊዬን ትልቅ አገር ጋራ ስትጋፈጥ። አስመራ ስንመጣ ሂሳብ እናወራርዳለን እስከዛው አፍህን ክፈት።

ታሪኩ ማን ተረከው ሳይሆን አንተ ፣ አዲሳ አበባ በቦንብ ትደብደብ ወይ ብዬ ስጠይቕህ ልክ እንድሐስተኛዋ እናት አዋ ይደብደብ ብለህ መለስክ ምንም ቅር ሳይልም ምንም ሳታቅማማ አምጣው አርገህው ነው እናንተ ወያኔዎችን ብቻ ይቅላቸው እንጂ አዲስ አበባን እንደልብህ ደብድብ ማለት ህ እኮ አንድ ቅርጥ ኤርትራዊ መሆንህን ያሳብቅብሀል

እንዳልኩት ካንተ ጋራ አልከራከርም ሂሳብ እናወራርዳለን አስመራ ላይ። ደህና ስንብት።

sarcasm
Member+
Posts: 6898
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ

Post by sarcasm » 14 May 2022, 17:48

Sam Ebalalehu wrote:
14 May 2022, 12:03
This is illogical, Eden. Let us say we agree to stop the man made famine by cooperation. That is not a prelude though to have a standing peace. There is no guarantee a well-fed TPLF doesn’t start
to drum up Its “ Kerbero” to agitate people to die for their “cause.” Nobody could however define what that cause is anymore. I was in Sudan when the world food and money contribution changed a rag tag few TPLF insurgents to a formidable force. That shouldn’t be repeated.
Yes, not a single Tigrean should be subject to starvation. That is a no, no. In the meantime though TPLF shouldn’t be allowed to fed itself and fight with the donation intended to be distributed to Tigreans who have not members of the insurgents.
People who fight what ever real or imagined enemy they have do not expect the world to feed them. Only TPLF thinks the world should do that. That is a sad belief.

Derg tried to starve Tigray to subdue TPLF and the Neo-Dergs are doing exactly the same thing. This time last year TDF was ዱቄት and within 6 months it make Abiy's regime fight የህልውና ጦርነት። Abiy's regime is not capable to sustain the siege.
Checkout the below old documentary. Nothing has really changed between 1983 and 2022. "The Ethiopian government intends to starve out a population that it has been unsuccessful in crushing militarily," said Chris Cartter from Grassroots Int'l. How is that different from what Abiy's government is doing now - Starving Tigray?

Charles Elliott from British Independent Aid said, "The government saw food shortage in Tigray as a strategic weapon." It is again happening now in 2021 - food shortage as a weapon of war.

The commentator then says, "The famine victims in rebel-held areas have been deprived of food and medicine for so long ....". Aid agencies were reported yesterday that, "12 trucks carrying much needed medical supplies are stranded at Semera (Afar Region) for days. 9 of them tried to depart on 23rd Sept but were sent back from Serdo in Afar Region by Federal Government."

The harassment of aid organizations is the same. Ethiopian's ambassadors responses in 1983 and 2022 are the same. Nothing has really changed! The only change I noticed is that people were allowed to smoke in meetings then.Post Reply