Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Video Of:ቻይናና ኣሸባሪ-ዓድዋ ቴዎድሮስ ተቆራረጡ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Ethoash » 14 May 2022, 12:45

አቶ ተረት ተረት፣

ከዚህ ቀደም የፈሮሙን ታዳሚዎች እንዳንዴ እንዴጎበኙህ የተየቁ ሁልህ በኋላ ብዙ ምላሽ ማግኘት መጀመርህን አይቻለሁ በጣም የሚያበረታታ ጅምር ነው።

አሁን ስለቴድሮስ ከቻይና ጋራ መጣላቱ ሳይታለም የተፈታ ነው። ለምን ብትል በወርቃማዎቹ ዘመን ቻይኖችን ኢትዬዽያ ውስጥ በማስገባት ለመላው አፍሪካ ቻይናን ያስተዋወቀችወ እነመለስ ነበሩ ።፣ ታድያ ከዛ ሁሉ ወለታ በኋላ ቻይና ተገልብጣ ከአብይ ጋራ ሆና ወርቃማዎችን ወጋች፣

እንግዲህ ተመልከት ታላቁ ቴድሮስ ምን እዳ አለበት ክዚህ በኋላ ቻይናን መደገፍ፣ አሜሪካኖች ትዲኤፍን ረድተው ወይኔዎችን አስመራ ካደረሱዋቸው እና አቶ ይሳያስንን ጎትተው ከስልጣን ከጣሉለት ለምን ብሎ ነው ከአሜሪካኖች ጋራ የማይስራው ግጥም አርጎ ስርቶ ሂሳብ አስመራ ውስጥ ያወራርዳል።

ምን አለ በለኝ ትግሬዎቹ አስምራ ከመጡ ሁለቱ ወደቦች አስብና ምፅዋን ደህና ስንብቱ በላቸው ። ኤርትራ ወደብ አልባ ት ሆናለች ። እናንተ ጉግማጉጎች እዚህ ኢር ላይ ወሬ ፈትፍቱ። ዋጋቹሁን ታገኛላቹ በቅርብ ቀን።

Post Reply