Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የትግራይ ሕዝብ ዙርያውን ታጥሮ፤ መኪና መብራት ውሃ ከልክለህ፤ በረሃብ ከምሞት በጦርነት ብሞት ይሻላል ብሎ ከበባውን ለመስበር የሚያደርገው ትግል legitimate ነው - Ethio 360

Post by sarcasm » 14 May 2022, 07:34

የትግራይ ሕዝብ አሁን ባለው ሁኔታ ዙርያውን ታጥሮ፤ መኪና አይገባም ብለህ፤ መብራት ውሃ ከልክለህ፤ በረሃብ ከምሞት በጦርነት ብሞት ይሻላል ቢል፤ ተከበቡት ነው የምትለው? ለዚህ ለሚያደርገው ትግል legitimate አይደለም የምትለው?