Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7992
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰበር ዜና! ጋላ አብይ አህመድ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የቁም እስረኛ አደረገው!!

Post by Wedi » 14 May 2022, 06:49


ሰበር ዜና! ጋላ አብይ አህመድ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የቁም እስረኛ አደረገው!!

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኦሮሙማዉ ስርዓት የቁም እስረኛ መደረጋቸውን እና እያንዳንዱ እንቅስቃሴያቸዉ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገባቸው እንደሚገኙ በዙሪያቸው የሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ።

ከኦህዴድ መራሹ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤትም በአንዳንድ የኦሮሞ ባለስልጣናት ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ እየተፈፀመባቸው እንዳለና እንዲሁም በሌሎች የአማራ ባለስልጣናት ላይም በኦሆዴድ ኦነግ መራሹ ስርአት ጥብቅ ክትትል እየተደረገ እንዳለ ለመታወቅ ተችሏል።

ምፅፅ እነ ገዱዬ እነ (አያሌዉ ሞኙ😭😭)


:P

:oops:
Please wait, video is loading...