Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
ethioscience
Member
Posts: 3242
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

A Wake-Up Call for the remaining delusional Agames!! የአጋሜዎች የቁልቁለት ጉዞ ..ከተራራ ማንቀጥቀጥ ወደ ተራራ ማዳበሪያነት

Post by ethioscience » 14 May 2022, 05:06


አጋሜዎች በውሸት ታሪክ ራሳቸውን ጀግና አስመስለው ይህንን ውሸት አምነው ጥይት የማይመታቸው መስሏቸው የገቡበት ጦርነት የጠበቃቸው ይህ ነው፥፥ ይህ ውድቀት አጋሜዎችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲያስተላልፉት ከነበረው ውሸት ፣ ሌብነት፣ ተንኮለኝነት ካልፈወሳቸው የትኛው ቴራፒ ሊያድናቸው አይችልም :idea: :idea: :idea:
ethioscience wrote:
15 Apr 2022, 08:15
Wedi wrote:
10 Dec 2021, 20:29

New Arrivals: [High Discertion Needed - DEAD Crused lander Tigrayan Soldiers]


.


.

.

.

[/quote]
[/quote]

Assegid S.
Member
Posts: 588
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: A Wake-Up Call for the remaining delusional Agames!! የአጋሜዎች የቁልቁለት ጉዞ ..ከተራራ ማንቀጥቀጥ ወደ ተራራ ማዳበሪያነት

Post by Assegid S. » 14 May 2022, 08:10

ሰላም Ethioscience; pls give it an end for such a kind of posts. ኢትዮዽያውያን ባህላችን እንዲህ አይደለም የወዳጅም ይሁን የጠላት አስክሬን ይከበራል በህይወት ያለ መንገደኛ በጎዳና ሲያልፍ ለሚያጋጥመው፣ በዓይኑ እንኳ አይቶት ለማያውቀው አስክሬን እርምጃውን ይገታል፣ ቆቡን ያወልቃል፣ አንገቱን ይሰብራል። እንዲህ አይነት ፎቶዎችን እዚህ መለጠፍ አግባብ አይደለም። ይህን ስል ... እንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች ምክንያታቸውን አልረዳም ማለት አይደለም። እውነታው ግን በየትኛውም መመዘኛ ውሳኔያቸው (ድርጊታቸው) ከምክንያታቸው እጅግ የከፋና የማይመጣጠን ነው። እናስተውል! እነዚህ ወጣቶች ቤተሰብ አላቸው፣ አብዛኞቹ በተለይም ደግሞ ሴቶቹ ተገደው የወጡ ናቸው። ስለጦርነት እምብዛም ዕውቀት ስለሌላቸው መች፣ የት መደበቅ ... እንዴት፣ ወዴት መሮጥ እንዳለባቸው እንኳ በቅጡ የማያውቁ።

ከዚህ ቀደም፦ "ከቤተሰባችን ለመዝመት ዕድሜዋ የደረሰው ታላቄ ነበረች ነገር ግን እርሷ እርጉዝ ስለሆነች እኔ በኮታ ወጣሁ" ያለችን underage ምርኮኛ እህት አስታውሳለሁ። አምላክ ፈቅዶ ይህች ሴት ያለጉዳት እንድትማረክ ሆነ እንጂ፥ እሷና መሰሎቿ እንዲህ በአሰቃቂ ሁኔታ ወድቀው ቢሆን ኑሮ፥ እዚህ ያሉትን የህዋትን ደጋፊዎች ለማናደድም ሆነ ከእኩይ ተግባራቸው እንዲታቀቡ ለማድረግ የወደቁትን እህቶች ፎቶ መለጠፍ በፍፁም ተገቢ ነው ብዬ አላምንም። እነዚህ ወጣቶች የሚወዳቸው ቤተሰብ፣ ሊያያቸው፣ ተመልሶ ሊያገኛቸው የሚጓጓ እናትና አባት፣ እህትና ወንድም አላቸው። So pls ይኼ ነገር መልካም አይደለም። እምነት ያለው ሰው ቀርቶ እምነት የሌለውም ይህን አያደርግም። ከኣምላክ ፍርድ ቢያመልጥ እንኳ Karma ብድራቱን ይከፍለዋልና።

መልካም ሰንበት ይሁንልህ, Ethioscience


ethioscience
Member
Posts: 3242
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: A Wake-Up Call for the remaining delusional Agames!! የአጋሜዎች የቁልቁለት ጉዞ ..ከተራራ ማንቀጥቀጥ ወደ ተራራ ማዳበሪያነት

Post by ethioscience » 14 May 2022, 16:15

Assegid S. wrote:
14 May 2022, 08:10
ሰላም Ethioscience; pls give it an end for such a kind of posts. ኢትዮዽያውያን ባህላችን እንዲህ አይደለም የወ

መልካም ሰንበት ይሁንልህ, Ethioscience

ወንድም አሰግድ : የምትለው ሁሉ ከጤነኛ አስተሳስብ የመነጨና መከበር ያለበት ሃሳብ ነው፥፥ ነገር ግን አጋሜዎች በዚህ አይነቱ ስርአትና አስተሳስብ የሚመላለሱ ህብረተሰቦች ሳይሆኑ ማስተዋልና አርቆ ማስብን እንደሞኝነት ኢትዮጵያዊ ናቸው ብሎ እድል መስጠትና እንደየዋህነት የሚያዩ የሚመላለሱበት የአስተሳስብ ህግ ተንኮልና መጥፎነትን መሰረት ካደረገ አስተሳሰብ የሚንቀሳቀሱ ህዝቦች ናቸው፥፥ ይህ መሆኑን ለማረጋገጥ ቀን ከለሊት በዚህ ፎረም ላይ በሬ ወለደ ብለው የሚሞነጫጭሩትን ማየቱ በቂ ነው፥፥ ታዲያ ይህንን አስተሳሰብ ያለውን ተንኮለኛ ህዝብ በየቅንነትና ኢትዮጵያዊነት በሚል አስተሳሰብ እመልሰዋለሁ ብሎ ማስብ እባብ ይለምዳል ብሎ በኪስ ይዞ ተስፋ እንደማድረግ ነው፥። አጋሜዎችና ጠማማ ሰዎች የሚገባቸው በእነርሱ ጨዋታ ሌላውን ከእነርሱ በላይ ሲጫወትና ማንነቱን ሲያሳያቸው እሳት እሳት መሆኑን እንደዚህ ቀምሰው ሲያዩት ነው፥። ይህ ስዕል እሳቱ ምን እንደሆነ እንዲያዩትና ከተምታታባቸው የውሸት ያዙኝ ልቀቁኝ ወጥተው በሰላም መንገድ መሄድን እንዲመርጡ የሚያሳይ ቴራፒ ነው ይህንን አልቀበልም ካሉ ክፍል ሁለት በቅሩቡ ያዩታል፥፥

https://m.youtube.com/watch?v=3AGV8k-g7u8

በተረፈ ስለሃሳብህ ላመስግን ይገባል[/u]
[/u]Educator
Member
Posts: 909
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: A Wake-Up Call for the remaining delusional Agames!! የአጋሜዎች የቁልቁለት ጉዞ ..ከተራራ ማንቀጥቀጥ ወደ ተራራ ማዳበሪያነት

Post by Educator » 14 May 2022, 23:18

Be careful not to make the same mistake we accuse others made.

Watch and learn from "ቴዲ አፍሮ ጉራ ብቻ!"


ethioscience wrote:
14 May 2022, 05:06

አጋሜዎች በውሸት ታሪክ ራሳቸውን ጀግና አስመስለው ይህንን ውሸት አምነው ጥይት የማይመታቸው መስሏቸው የገቡበት ጦርነት የጠበቃቸው ይህ ነው፥፥ ይህ ውድቀት አጋሜዎችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲያስተላልፉት ከነበረው ውሸት ፣ ሌብነት፣ ተንኮለኝነት ካልፈወሳቸው የትኛው ቴራፒ ሊያድናቸው አይችልም :idea: :idea: :idea:Post Reply