Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌንጮ ለታ

Post by sarcasm » 13 May 2022, 17:57

"እስካሁን በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ያ ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሚያደርገው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አንድ ነው፤ የኢትዮጵያ ታሪክ የአማራ ታሪክ ነው የሚል . . . " አቶ ሌንጮ ለታ


sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌን

Post by sarcasm » 14 Jun 2022, 16:31

🚩 ወዳጄ ❝የዘር ፖለቲካን እንቃወማለን❞ የሚል 🎷 ሰምተህ እንዳትሸወድ - አውጋዦቹ ራሳቸው እልም ያሉ ብሄርተኞች ናቸው! ❝የኢትዮጵያ ዠግና❞ እያሉ የሚያንቆላጵሷቸው ዐፄዎችም ለልሙጥ ማንነትንጂ ለኢትዮጵያዊነት እንዳልቆሙ ራሳቸው ይመሠክራሉ!



Misraq
Senior Member
Posts: 12397
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌን

Post by Misraq » 14 Jun 2022, 18:28

Lencho's constitution consumed millions of life, wealth and resources. He still blames Amharas after his ideology kept empowering only one ethnic group out of 86 failing to bring peace in the region. What an አስ ሆል ጋላ

Post Reply