ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌንጮ ለታ
"እስካሁን በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ያ ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሚያደርገው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አንድ ነው፤ የኢትዮጵያ ታሪክ የአማራ ታሪክ ነው የሚል . . . " አቶ ሌንጮ ለታ