-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
ዕድሜውን ሙሉ የጎሳ ፓለቲካ ነጋዴ በመሆን አሳልፎ ምንም ሳይሰራበት በኪሳራ ሰነድ ብቻ ወደ ፈጠረው እየሄደ ያለው መራራ ጉዲና ይገርመኛል። የድፓርትመንት ሊቀመንበር ሁኖ ያውቅ ይሆን?
ዕድሜውን ሙሉ የጎሳ ፓለቲካ ነጋዴ በመሆን አሳልፎ ምንም ሳይሰራበት በኪሳራ ሰነድ ብቻ ወደ ፈጠረው እየሄደ ያለው መራራ ጉዲና ይገርመኛል። ይህ ሰው በህይወቱ በብቃቱ ታምኖበት በሚያስተምርበት ኮሌጅ የድፓርትመንት ሊቀመንበር ሁኖ ያውቅ ይሆን? መቸም ይህ ሰው ያስተማረው ተማሪ ድግሪ አለኝ ብሎ የሚያወራ ከሆነ ምን እንደ ተማረ ይገርመኛል።