Digital Weyane wrote: ↑13 May 2022, 00:07ታላቁ ጁንታው ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket በቻይናና በኤርትራ ላይ ኡግዚዮ የሚያሰኝ ማእቀብ ለመጣል ከወዳጁ ዘለንስኪ ጋር ኡየተነጋገረ ነው ተብሏል።
Meleket wrote: ↑13 May 2022, 05:09ወዳጄ Digital Weyane ኣቋጥሩኝ ማለትህን መቼም ኣልተውክም። አንድ ኤርትራዊ በኤርትራዊ ጭዋነት የቋጠረልህን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናጋራሃ!
Digital Weyane የኛው ተራ ካድሬ፣
ማኦ - ሌኒን ይላል የልቡ ዝማሬ።
Digital Weyane የኛው ተራ ካድሬ፣
ሌኒን እየታዬው በህልሙ አስሬ፣
እኖራለው ቢልም እዚ እዛ አጭበርብሬ፣
አለሁ አለሁ ቢልም እንደ ኮርማ በሬ፣
ማጭድና መዶሻ ባንገቱ አሳስሬ፣
በራሻ ባንዴራ እጅ እግሩን ጠፍሬ፣
እንደ ሌኒን ሃውልት መሬት ላይ ዘርሬ፣
ዲሞክራሲ ሚባል እያበላሁ ጥሬ፣
ከዘለንስኪ ጋር ባንድላይ ኣብሬ፣
እውቀት ላስግተው ነው ልክ እንደ ቅራሬ፣
እኔ ያባ ጥመሩ ኩሩው ወዲ ኤሬ፣
ለወዳጀ ማር ነኝ ወራሪን ኣይምሬ፣
ጨፍጫፊን ገዳይን ኣላውቅም አፍቅሬ፣
ወራሪና ሌባን አላውቅም አፍቅሬ፣
ትላንት ዛሬም ነገም ታሪክ ምሥክሬ።
ተዝናናንብህ ኣይደል 'ቶራ ካዱሩያችን'!