Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም ይድረስ ለታላቁ ተራ ካድሬ ለDigital Weyane

Post by Meleket » 13 May 2022, 09:27

የቋንቋ ኮሜዲያኑና ታላቁ ተራ ካድሬ Digital Weyane ፡ "ኤርትራን ወክዬ በኔቶ ላይ ኢኮኖሚያዊ ማዕቀብ እጥላለሁ፡ የልብ ወዳጆቼ ዲሞክራቶቹ ራሻንና ቻይናንም ከኔቶ ከበባ በኃያሉ ክንዴ አድናቸዋለው" ማለታቸውን አስታኮ፡ አንድ ኩሩ ኤርትራዊ ለታላቁ ተራ ካድሬ ክብር የቋጠረላቸው "መወድስ" ነው። ለታሪክ ይሆን ዘንድ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እዚህ ዱለነዋል። :mrgreen:
Digital Weyane wrote:
13 May 2022, 00:07
ታላቁ ጁንታው ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket በቻይናና በኤርትራ ላይ ኡግዚዮ የሚያሰኝ ማእቀብ ለመጣል ከወዳጁ ዘለንስኪ ጋር ኡየተነጋገረ ነው ተብሏል። :roll: :roll:
Meleket wrote:
13 May 2022, 05:09
ወዳጄ Digital Weyane ኣቋጥሩኝ ማለትህን መቼም ኣልተውክም። አንድ ኤርትራዊ በኤርትራዊ ጭዋነት የቋጠረልህን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናጋራሃ! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Digital Weyane የኛው ተራ ካድሬ፣
ማኦ - ሌኒን ይላል የልቡ ዝማሬ።

Digital Weyane የኛው ተራ ካድሬ፣
ሌኒን እየታዬው በህልሙ አስሬ፣
እኖራለው ቢልም እዚ እዛ አጭበርብሬ፣
አለሁ አለሁ ቢልም እንደ ኮርማ በሬ፣
ማጭድና መዶሻ ባንገቱ አሳስሬ፣
በራሻ ባንዴራ እጅ እግሩን ጠፍሬ፣
እንደ ሌኒን ሃውልት መሬት ላይ ዘርሬ፣
ዲሞክራሲ ሚባል እያበላሁ ጥሬ፣
ዘለንስኪ ጋር ባንድላይ ኣብሬ፣
እውቀት ላስግተው ነው ልክ እንደ ቅራሬ፣
እኔ ያባ ጥመሩ ኩሩው ወዲ ኤሬ፣
ለወዳጀ ማር ነኝ ወራሪን ኣይምሬ፣
ጨፍጫፊን ገዳይን ኣላውቅም አፍቅሬ፣
ወራሪና ሌባን አላውቅም አፍቅሬ፣
ትላንት ዛሬም ነገም ታሪክ ምሥክሬ።

ተዝናናንብህ ኣይደል 'ቶራ ካዱሩያችን'! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም ይድረስ ለታላቁ ተራ ካድሬ ለDigital Weyane

Post by Meleket » 23 May 2022, 04:12

Digital Weyane ይህቺ ቋጠሮ ደርሳሃለች አይደል። ልክ በልክህ እንደተሰፋችልህ ሱሪ ግጥም ብላልሃለች፡ ሲያምርብህ! :mrgreen:
Meleket wrote:
13 May 2022, 09:27

Post Reply