Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member+
Posts: 23191
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by Horus » 13 May 2022, 01:34

ከአላሙዲን ቀጥሎ ያለው ዲታ!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24778
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by Ethoash » 14 May 2022, 11:13

ይህ ሰው ኢትዬዽያን የከዳ ነው ። ለምን መቶ ግዜ ቢሊየነር አይሆንም ምን ጥቅም አለው አንድም ነገር ለኢትዬዽያ ኢንቨስት ካላደረገ ምኑን ነው ኢትዬዽያዊ የምትለው ። እሱ ጠቅልሎ አሜሪካ ገብቶዋል።

ግን የሚቆጨው ግዜ ይመጣል። ልጆቹን ፖሊሶች መኪና ስርቃቹዋል ብለው ማንገላታት ትንሽ ነው ግን ተኩስውም ሊገድሉበት ይችላሉ ምንም ያህል ሀብታም ብት ሆን ፣ ሀቀኝነት ህን ሁሌ ማሳመን መቻል አለብህ በገዛ ቤት ህ ሌባ ገባ ብለው ሊገድሉህም ይችሏሉ ከዚ ሁሉ ሁሌ ዞርያ መግባውን ኢትዬዽያ ቢያሳድግ ሌላ ቢቀር ዘመዶቹን ጉራጌዎች ቢጠቅም ምን ያህል የአምሮ እረፍት ያገኝ ነበር። እንግዲህ ሁሉ እንዳስተሳስቡ ነው። አሁን ይህንን ከአላሙዲ ጋራ ስታወዳድረው ምኑ ነው ኢትዬዽያ የምትለው።

አንዴ የአሜሪካ ጥቁር የቅርጫት ኩዋስ ተጫዋች shaq... once a week goes to supermarket and buy customer what they went.. he give tip what the waitress ask if she said 5000 he give her that much money .. when he was asked why he does that he said u can't take it all.. u die it would be the end. learn from Bill Cosby he was billionaire but his son the only son killed because he was resting in the highway... even Bill Cosby didn't escaped he was arrested and they destroy him... the question it is only a matter of time those with means should help their mama nation as soon as they get a chance because this opportunity might not come ever.

the sad thing is many Amhara with money means never help mama Ethiopia ... most of them died before they help out .. if u remember Eng.ቅጣው and many other ... the most the Amhara can do is open up nightclub and sport club etc that all i am calling out to any Ethiopian with means to come and help out before it is to late.

Abere
Member+
Posts: 5122
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by Abere » 14 May 2022, 11:30

የዐመድ ምክር ዐመድ ነው።

ይህ ባለሃብት እብድ ጉንጩ ላይ የሳመው መሰለህ እንደ የለፋበትን ሃብት ብጥብጥ እና ሁከት ከሚንጣት አገር ላይ አምጥቶ አቃጥሎ ወደ ዐመድነት የሚቀይረው? የሻሸመኔ ውድመት የኮምቦልቻን ውድመት ፤ የመቀሌን ውድመት፤ የአዲስ አበባን ውድመት እና ትርምስ ያየ እና የሰማ ሰው ይህን የሚያደርግ ከሆነ ጭንቅላቱ መመርመር አለበት፡ አለበለዚያም እንደ ትግራይ ኤፈርት የተሰረቀ ሃብት መሆን አለብት። ነገር አለሙ አዋጭ ቢሆን ኑሮ እኮ ከእንደዚህ ያለ የቢዝነስ ጠበብት(business strategist) የበለጠ የሚያውቅ የለም። ለመሆኑ የባዕዳን አገር ኢንቨስተሮች እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች ኢንቨስት ሲያደርጉ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ የወለድ እና ትርፍ ጣርያ እንደሚሰቅሉ አታውቅም - በ30 አመታት የሚያገኙትን ትርፍ በኢትዮጵያ በ3 እና 4 አመታት ብቻ አፍሰው ለመመለስ እንዳለባቸው - ምክንያቱም ድርጃታቸው በሁከት እና አለመረጋጋት ጦርነት አመድ ስለሚሆን ብቻ። ማውራት እና ሊሆን የሚችለውን እክል አለመረዳት የተለያዩ ነገሮች ናቸው።You are advising a nightmare investment scenario, that will end up with a negative return on investment(ROI). Charity and business are two different. If you call for a charity, ask him to send food aid.At least I can start to blame him.Otherwise it will be hard on him to teach how to fish for people like in Tigray who does not give up their AK47 to do their habitual business of violence or OLF erase everything on their way to the ground.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24778
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by Ethoash » 14 May 2022, 11:45

ወድ እና በጣም የማከብርህ ኤርትራዊ ወንድሜ አቶ አቡዋሯ

ስለኢኮኖሚ ካላወቕህ ለምን እንደምታወራ አይገባኝም

ኢትዬዽያ እኮ ለስላሳ አመት በአፍሪካ ስድስተኛ ኢኮኖሚ ምንም የነዳጅ ወይም የመሐድን ገንዘብ ሳይኖረን ጣርያ ይስቀለች አገር ነበረች በወርቃማዎቹ ግዜ እነአለሙዲን ኢንቨስት ኢትዬዽያ ውስጥ የሚያረጉት እኮ ገንዘብ ለማረግ ሳይሆን አገራቸውን ለመርዳት ነው። ሁሉ ትርፉን መልሶ ነው ኢንቨስት ኢትዬዽያ ውስጥ የሚያረገው። ለማትረፍ ሳይሆን አገር ለመርዳት ነው ስንዴ መላክ ከሆነ ባይልክ ይመረጣል

ሁለተኛ ይህ እኮ የደርግ ግዜ አይደለም የወርቃማዎቹ ግዜ ነው ። ማንኛውም የወጭ ካምፓኒ አንድ ንብረቱ ቢነካ ኢትዬዽያ ውስጥ አይደለም ክስ የሚያቀርበው የሀለም ፍርድ ቤት ነው ። ዳኞቹም አለም አቀፍ ናቸው ። ምንም ማጭበርበር የለም በጠቅላላ የወጭ ሰዎች ኢንቨስትመት ዋስተና ያለው ነው። ታስታውሳለህ ስለኒ የአባይ ግድብ ስ ስራ አዘገዩብኝ ብሎ ከሶ ኢትዬዽያ እኮ ግማሽ ቢሊዬን ከፍለው ነው ክሱን ያቋረጡት ።። ወንድሜ አለሙዲ በፈልግ ኢትዬዽያን የገሽልጣት ነበር ለለገዳዲን ወርቅ ማውጫውን ሲዘጉበት መክስ ስ ይችል ነበር ግን እሱን ትቶ ሌላ ዶባ ቤት ቢከፍት አማሮች ዘጉበት ስንዴ የለም ብለው ። ስም አጥፊዎች በሙሉ። በጠቅላላ የአማራ ባለስልጣኖችን ነበር ከስልጣን ማባረር። ዳቦ መጋገሪያ እያለ ስንዴ የለም ማለት ምን ማለት ነው ስንዴ እኮ በሶስት ወር የሚበቅል ነው።


Ethoash
Senior Member+
Posts: 24778
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by Ethoash » 14 May 2022, 12:50

union wrote:
14 May 2022, 12:43
ጎንደሬ ነው :lol: :lol: :lol:
ቡድ ነው በለኛ አሁን ሁሉ ነገር ቦታ ቦታውን ያዘ ጎንድሬዎች ከኔ በላይ ንፋስ ነው አስተሳስባቸው ። እነሱ ከበሉ ከጠጡ ሌላው ገደል ይግባ። በሌላው ላይ መዘነጥን ነው የሚፈልጉት እንጂ ስርቶ ወይም እነሱ ረድተውት ከነሱ እኩል ወይ በላይ እንዲሆ እይፈልጉም። አሁን ሁሉ ነገር ገባኝ።

ታድያ ያንተ ዘመድ ሆረር ለምንድነው ጉራጌ ይመስል ስውዬውን ጎሳ የሚስጠው እስት አሁን ደግሞ ምን ሊል ይሆናል። ወይስ ከጥሩ ዘመዴ ሆረር ጋ ልታጣላኝ ነው ጎንደሬ ነው የምትለኝ። አቶ እንብርብር። አነባበሮ ይቅርታ አቶ አንድነት አቶ መደመር ስምህ እኮ ጠፋኝ። ይቅርታ አንድ ሀገር፣ አንድ መሪ ፣ አንድ ስንድቅ አላማ፣ አንድ እይማኖት፣ አንድ ቋንቋ አንድ ጎሳ ወዘተ መስለኝ ስምህ ልሳሳት እችላለሁና አርመኝ።

union
Member
Posts: 485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by union » 14 May 2022, 13:04

አጋሜው
ሰውዬው ጎንደሬ ነው፣ብዙ ጉራጌ ጋደኞች ነበሩት ስለዚህ ጉራጌዎች ሁሉም ያውቁታል መንገድ ስለሰራላቸውም። ስለዚህ እነሱ ከነሱ ዘር ሌላ ብዝነስ ስለማይሰሩ ሰውዬው ጉራጌ ይመስላቸዋል። ሊስትሮ ሆረስ አንድ ነው :lol:

ስለ ጎንደሬዎች ላልከው። እኔ ጎንደሬ ነኝ ተወልጄ ባላድግበትም። ኩሩ እና ደጎች ነን። እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ ስለሰጠን የሰውን አንፈልግም። ይመስገን። ሰዎችን እንወዳለን። ባለን እንኮራለን። ሌሎች ላይ ግን አንኮራም። እግዚአብሔር ያን እንድናደርግ አይፈቅድልንም። የራሳችንን በግዴታ ሊወስድ ለመጣ ስለማንሰጥ እና እናንተ በተፈጥሮ ደሀ ስለሆናቹ ነው የምትጠሉን። እኛ በፍቅር ከሆነ ያለንን በማካፈል ነው የምንታወቀው። ማንንነታችንም ያ ነው። ኢትዮጵያዊ ነን የምንለውን አብሮነትን ስለምንወድ ነው። እንጂ እኛ አማሮች በአለም ሀያል ሀገሮች ካላቸው በላይ ሀብት አለን። የማንንም አንፈልግም። ግን በጥቁርነታችን እና በሀበሻነታችን እናምናለን። ሁላችንምም ተባብረን በፍቅር ብንኖር ያለንን ሀብት ተካፍለን ተዋደን መኖር እንችላለን ብለን ነው የምናምነው! That is who we are!
Ethoash wrote:
14 May 2022, 12:50
union wrote:
14 May 2022, 12:43
ጎንደሬ ነው :lol: :lol: :lol:
ቡድ ነው በለኛ አሁን ሁሉ ነገር ቦታ ቦታውን ያዘ ጎንድሬዎች ከኔ በላይ ንፋስ ነው አስተሳስባቸው ። እነሱ ከበሉ ከጠጡ ሌላው ገደል ይግባ። በሌላው ላይ መዘነጥን ነው የሚፈልጉት እንጂ ስርቶ ወይም እነሱ ረድተውት ከነሱ እኩል ወይ በላይ እንዲሆ እይፈልጉም። አሁን ሁሉ ነገር ገባኝ።

ታድያ ያንተ ዘመድ ሆረር ለምንድነው ጉራጌ ይመስል ስውዬውን ጎሳ የሚስጠው እስት አሁን ደግሞ ምን ሊል ይሆናል። ወይስ ከጥሩ ዘመዴ ሆረር ጋ ልታጣላኝ ነው ጎንደሬ ነው የምትለኝ። አቶ እንብርብር። አነባበሮ ይቅርታ አቶ አንድነት አቶ መደመር ስምህ እኮ ጠፋኝ። ይቅርታ አንድ ሀገር፣ አንድ መሪ ፣ አንድ ስንድቅ አላማ፣ አንድ እይማኖት፣ አንድ ቋንቋ አንድ ጎሳ ወዘተ መስለኝ ስምህ ልሳሳት እችላለሁና አርመኝ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24778
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by Ethoash » 14 May 2022, 13:15

ምነው ያላቹሁን ይዛች ሁ እዛው ጎንድሬ ውስጥ በተቀመጣቹሁ። ታድያ ለምን ኦሮሞ ውስጥ መጥታቹሁ አታካራ ትፈርጥራላቹሁ ። ለምን ሁሉን ክልል ትታቹሁ የራሳቹሁን ኢኮኖሚ አታሳድጉም። do that everything going to be okay but if u think u know better then this or that guy u looking for trouble .. even u want to share keep it in your state and allow other to come and share with u.. don't other to share just because u love to share

union
Member
Posts: 485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !

Post by union » 14 May 2022, 13:32

ክልል የምትለው እናንተ ነጮች አድርጉ ብለዋቹ ኢትዬጵያ ውስጥ ያመጣችሁት በሽታ ነው። ይህ በሽታ እናንተን እራሳችሁን አስጨፈጨፍቹ በሀገራቹ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ጠላት ታያቹ።

እኛ ኢትዮጵያዊ እስከ ሆንን ድረስ የትኛውም አከባቢ ሄደን እንኖራለን ሀገራችን ስለሆነ። በታሪክም በሎጂክም መላ ኢትዮጵያ ሀገራችን ነው።።እኛ ሄደን ያላቀናነው እና ያልሞትንበት መሬት የለም። ከ16ኛው ክፍለዘመን በፊት አብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የኛ ነበር። አሁንም የኛ ነው ኢትዮጵያዊ እስከሆንን ድረስ። ጎንደርም ሸዋም ወሎም ጎጃምም የመላ ኢትዮጵያዊያኖች ነው። በሀብት አንደኛ ነን ግን ሀብታችን የሁላችንም ነው ብለን ነው የምናምነው። በደም እና በእግዚአብሔር እቅድ አንድ ስለሆንን። ቀናችን እና የጥንቱ ፍቅራችን ተመልሶ ይመጣል ብለን ስለምናምን። ሁሉም ሀበሻ ወደ ከፍታ ቦታ ይነሳል።
Ethoash wrote:
14 May 2022, 13:15
ምነው ያላቹሁን ይዛች ሁ እዛው ጎንድሬ ውስጥ በተቀመጣቹሁ። ታድያ ለምን ኦሮሞ ውስጥ መጥታቹሁ አታካራ ትፈርጥራላቹሁ ። ለምን ሁሉን ክልል ትታቹሁ የራሳቹሁን ኢኮኖሚ አታሳድጉም። do that everything going to be okay but if u think u know better then this or that guy u looking for trouble .. even u want to share keep it in your state and allow other to come and share with u.. don't other to share just because u love to share

Post Reply