Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"አሁን ግን ሕዝቡ የራሱን ዕድል ራሱ መወሰን አለበት። ከልሂቃን ፍላጎት ራሱ ማላቀቅ ኣለበት። ያኔኮ እነሱም ጦርነቱን ያቁሙታል። የሚሞት ስላገኙ ነው እነሱ ለመገዳደል እየተዘጋጁ ያሉት"

Post by sarcasm » 12 May 2022, 19:43

The whole discussion is a must watch - probably the best analysis over the past few months.

በኢትዮጵያ ሕዝብ ወስኖ አያቅም፤ አሁን ግን ሕዝቡ የራሱን ዕድል ራሱ መወሰን አለበት። ሕዝቡ ይሄን ጦስ ለማስቀረት ዋጋ ከመክፈል ይልቅ፤ የሚመጣውን ጦስ በግምት አስገብቶ እሱን ለመሸከም የሚያስችል ሌላ ትከሻና ጥንካሬ ለመፍጠር ነው እየሞከረ ያለው። እንዲህ ዓይነት ህዝብ ጦርነት ኣያስቆምም። እንዲህ ዓይነት ህዝብ ዕጣ ፋንታውን ማለቅ ነው። ችግርን ማስቀረት እየተቻለ፤ ችግርን ለመቋቋም የሚያስችል ጥንካሬ ትከሻ ለመፍጠር ጎብጠን የምንኖር ከሆነ ሁሌ ዕጣ ፋንታችን ማለቅ ነው የሚሆነው። የህዝቡ ህልውና በዚህ ጦርነት ስጋት ውስጥ ኣልገባም። ህዝቡ ከልሂቃን ፍላጎት ራሱ ማላቀቅ ኣለበት። ያኔኮ እነሱም ጦርነቱን ያቁሙታል። የሚሞት ስላገኙ ነው እነሱ ለመገዳደል እየተዘጋጁ ያሉት

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አሁን ግን ሕዝቡ የራሱን ዕድል ራሱ መወሰን አለበት። ከልሂቃን ፍላጎት ራሱ ማላቀቅ ኣለበት። ያኔኮ እነሱም ጦርነቱን ያቁሙታል። የሚሞት ስላገኙ ነው እነሱ ለመገዳደል እየተዘጋጁ ያሉት

Post by sarcasm » 13 May 2022, 04:47

sarcasm wrote:
12 May 2022, 19:43
The whole discussion is a must watch - probably the best analysis over the past few months.

በኢትዮጵያ ሕዝብ ወስኖ አያቅም፤ አሁን ግን ሕዝቡ የራሱን ዕድል ራሱ መወሰን አለበት። ሕዝቡ ይሄን ጦስ ለማስቀረት ዋጋ ከመክፈል ይልቅ፤ የሚመጣውን ጦስ በግምት አስገብቶ እሱን ለመሸከም የሚያስችል ሌላ ትከሻና ጥንካሬ ለመፍጠር ነው እየሞከረ ያለው። እንዲህ ዓይነት ህዝብ ጦርነት ኣያስቆምም። እንዲህ ዓይነት ህዝብ ዕጣ ፋንታውን ማለቅ ነው። ችግርን ማስቀረት እየተቻለ፤ ችግርን ለመቋቋም የሚያስችል ጥንካሬ ትከሻ ለመፍጠር ጎብጠን የምንኖር ከሆነ ሁሌ ዕጣ ፋንታችን ማለቅ ነው የሚሆነው። የህዝቡ ህልውና በዚህ ጦርነት ስጋት ውስጥ ኣልገባም። ህዝቡ ከልሂቃን ፍላጎት ራሱ ማላቀቅ ኣለበት። ያኔኮ እነሱም ጦርነቱን ያቁሙታል። የሚሞት ስላገኙ ነው እነሱ ለመገዳደል እየተዘጋጁ ያሉት

"ችግርን ማስቀረት እየተቻለ፤ ችግርን ለመቋቋም የሚያስችል ጥንካሬ ትከሻ ለመፍጠር ጎብጠን የምንኖር ከሆነ ሁሌ ዕጣ ፋንታችን ማለቅ ነው የሚሆነው።"

This quote reminded me of a facebook post I read recently.

"ያኔ የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት ሲረቀቅ፣ ሰንደቅ ዓላማው ምን ይምሰል ብለው ሲከራከሩ ብዙ ኣማራጮች ቀርቧል። ብዙዎቹ በነባር ቀለሞች መሰረታዊነት የተሰማሙ ሲሆን፣ የወደፊት የጋራ ርእይ በሚያንፀባርቅ የመሃል አርማ ጉዳይ ላይ ግን ተከራክረው ነበር።

ፕሮፌሰር ላጲሶ ገ. ደሊቦ ያቀረቡት አማራጭ የአህያ ምስል ባዴራው ምሃል እንዲቀመጥ ነበር። ለምን ተብለው ሲጠየቁ ''አህያ የማይሸከመው የለም፣ ቻይ ነው፣ የኢትዮጵያ ህዝብም የመጣ ስርዓት ሁሉ ሲጨቁነው ሲችል ቆይቷል፣ በደል ይሸከማል፣ እናም ይህንን ውለታው በባንዴራው ይዘከርለት'' ዓይነት መከራከሪያ ያቀርባሉ። ''አይይ ብሩህ ተስፋን፣ ነጻነትን፣ ኣካታችነትና ዲሞክራሲን የሚያሳይ እንጂ ጭቆና መላመድን የሚያመለክት የጋራ ራእይ ኣይደረግም'' በሚል ውድቅ ይሆናል። "

https://www.facebook.com/Woldegiorgis.G ... 6159483876

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አሁን ግን ሕዝቡ የራሱን ዕድል ራሱ መወሰን አለበት። ከልሂቃን ፍላጎት ራሱ ማላቀቅ ኣለበት። ያኔኮ እነሱም ጦርነቱን ያቁሙታል። የሚሞት ስላገኙ ነው እነሱ ለመገዳደል እየተዘጋጁ ያሉት

Post by sarcasm » 14 May 2022, 08:04

If you want to understand why Tewodros means by "። ሕዝቡ ይሄን ጦስ ለማስቀረት ዋጋ ከመክፈል ይልቅ፤ የሚመጣውን ጦስ በግምት አስገብቶ እሱን ለመሸከም የሚያስችል ሌላ ትከሻና ጥንካሬ ለመፍጠር ነው እየሞከረ ያለው። እንዲህ ዓይነት ህዝብ ጦርነት ኣያስቆምም። እንዲህ ዓይነት ህዝብ ዕጣ ፋንታውን ማለቅ ነው።", then checkout the below facebook post from Muaz Jemal, who is a journalist for a mainstream media. He still thinks that he is powerless when he could have campaigned to stop the war and start open negotiations!

Muaz Jemal
የሆነ ነገር ማድረግ የለብንም ጦርነቱ እንዳይጀመር? ምንም አቅም የለንም? እንዳለፈው ጊዜ አሁን ገቡ ወጡ እያልን ልንፋጅ ነው?😥

Tzu Nazret
ማድረግ ምንችለው መጸለይ ብቻ ነው ከዚ በላይ አቅም የለንም 😔
Please wait, video is loading...

Post Reply