Page 1 of 1

የድራማ ልዕልት ትግሬና ስለትግሬ መስማት የሰለቸው አለም

Posted: 12 May 2022, 14:39
by Horus
መላ አለም በራሱ ግዙፍ ችግሮች ተወጥሯል!

ያውሮፓ ኑሮ ውድነት 30% አግጓል!

አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሪሰሽን ብቻ ሳይሆን አውሮፓና ኤሲያ በአለም ጦርነት ጫፍ ላይ እንቅልፍ አልባ ሕይወት ውስጥ ናቸው ።

ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ኤርትራ፣ አማራ፣ አፋርና ኦሮሞ ራሳቸውን ለመከላከል በቂ ሃይልና ዝግጅት ገምብተዋል።

ከጥቂት የሱማሌና ቦረና አካባቢ በስተቀር መላ ኢትዮጵያ ሁለትና ሶስት ግዜ እህል እያመረቱ ነው።

በዚህ ሁሉ መሃል ትግሬ ሰሚ አጥቶ ተሰልችቶ ካለም ሚዲያ ጠፍቷል!

ዛሬ ትግሬ እንዲ ሆነ፣ ትግሬ እንዲያ ሆነ የሚል ወሬ ነጠፈ! ቄሱም ዝም! መጻፉም ዝም!

ያበሻ ዩ ቱብ ወረኞች እስቲ ላንዴ ዝም በሉ !

አመታዊው የትግሬ ጦርነት ሆያ ሆዬ አለም ሰልችቶት ረስቶታል!



Re: የድራማ ልዕልት ትግሬና ስለትግሬ መስማት የሰለቸው አለም

Posted: 12 May 2022, 15:08
by Horus