Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና || ጦርነቱ በይፋ ተጀመረ ፡፡ በአንድ ቀን ቲዲፍ የማረካቸውድን አልፍ አእላፍ ምርኮኞችን ተመልከቱ|| ዶ/ር አብይ ተደናግቷል፡ኢሳያስም ቀዝኗል

Post by Abere » 12 May 2022, 12:05

ሰው በቁሙ ሲሞት በደንብ ያየሁት ይህን ዩቲዩበር ነው። በአንድ ጊዜ ትግራይ ሚድያ ሀውስ ስታሊን እና አሉላ ሁኖት አረፈ። መቸም ከዘፈንሽ ባላፈርሽ ነው እና ዝም ብሎ ይቀደድ። ኑሮ መሮት ችግሩን ለመወጣት ሲል ከሞተው የወያኔ ኪስ ሳንቲም እየለቃቀመ ነው። ሃሽሽ የሚያጫጭስበት።እንደ እኔ ወያኔን ዳግም ስልጣን ይዛ ለማየት የሚፈልግ ሰው እግዜር ሲፈጥረው ልቡን አውልቆ ሰምባ ብቻ ሰጥቶ በስህተት የፈጠረው ነው። በዚህ 4 አመታት በአለም ላየ ካየኋቸው ነገሮች ሁሉ ወያኔ ተሸንፎ እና በአማራ ገበሬ ተገርፎ ጉድጓድ ውስጥ ታስሮ መኖሩ ነው። አንዳንድ የባርያ ባርያዎች ወያኔን የሚደግፉ የፓለቲካ ግብረሶዶማዊያን ናቸው። ክበረ-ቢሶች ናቸው። ይህ ደሩ ዘሀረሩ የሚባል ልጅ የፓለተኪ ግብረሶዶማዊ ነው። በወያኔ ፓለቲካ እና ሳንቲም የተሰረረ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰበር ዜና || ጦርነቱ በይፋ ተጀመረ ፡፡ በአንድ ቀን ቲዲፍ የማረካቸውድን አልፍ አእላፍ ምርኮኞችን ተመልከቱ|| ዶ/ር አብይ ተደናግቷል፡ኢሳያስም ቀዝኗል

Post by Ethoash » 12 May 2022, 12:29

አቶ አቡዋሯ

የሚልህን ስማህ የሻቢያ ወታደሮች ኢትዬዽያ ውስጥ ምግብ አለ ተብለው ነው የተላኩት ነው የሚልህ እናም አንድ ከስውነት የወጣ ሻቢያ ይዘዋል እሱ ነው ምግብ አለ ብዬ ነው ጦርነት የገባሁት ብሎ አላቸው። እና አንተ ደግሞ ምንም ምግብ ከሻብያ ሳታገኝ እንዴት አርገህ ነው ከቪድዬው ላይ የተማረኩትን ነው የምትከዳቸው ያለዅ እኮ ። ምን አይነት ቡዳ የቡዳ ቡዳ ብት ሆን ነው ላንተ ብለው ጦርነት የገቡትን ቪድዬ ላይ እያየህ የምትከዳቸው ይህንን እስቲ ንገረኝ አንተ እውነት ኢትዬዽያዊ አማራ ከሆንክ።

ግን ሻቢያዊ ከሆንክ ተውው ተወው እኔ እረዳሀለው። ሽቢያዎች እራሳቸውን ማሳደግ ሲያቅታቸው ወይኔዎችን ወደ ዋላ መመለስ ቀላሉ ጉዳይ ብለው ተያይዘውታል እንጂ አሁን ኤርትራኖች በምን እዳቸው ነው ይህንን ጦርነት የገቡበት አሁን ቀይ ባህራቸውን ሊያጡ ነው ምን ትላለህ አማሮች ወይም አብይ እያየ ነው ዝም የሚላቹሁ ለምን ከአሜሪካን ጋራ ሁለተኛ መጣላት አይፈልግምና።

Post Reply