Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<አማራ ባይራዳን እና አብሮን ባይዋጋ ኑሮ ህወሓት አዲስ አበባ መግባት አይችልም ነበር።> የወያኔው ጀ/ል አበበ ተክለማርያም።በቅርቡ ከደብረብርሃን የመለሰን አማራ ነው

Post by Abere » 12 May 2022, 10:37

<አማራ ባይራዳን እና አብሮን ባይዋጋ ኑሮ ህወሓት አዲስ አበባ መግባት አይችልም ነበር።> የወያኔው ጀ/ል አበበ ተክለማርያም እውነቱን አፈረጠው ። በቅርቡ ከደብረብርሃን የመለሰን አማራ ነው - አማራ ቢረዳን ኑሮ አሁን አዲስ አበባ ነበርን ፀፀት ። አማራ የሌለበት ጦርነት:ጨው ያሌለው ወጥ፤ ጦርነቱም ጦርነት አይደለም ወጡም ወጥ ሳይሆን ሊጥ ነው። ይህ እምበር ተገዳላይ ሲል የነበረ ወያኔ አማራ ብሎ የሚጠራው ያልነቃውን፤የዋሁን፥ ወይም በጥቅም የሚደለለውን እንጅ የነቃውን እና የተደራጀውን አማራ አይደለም። ይበልጡንም የትግራይ ጠላቶች የነቃው አማራ እና ኤርትራ ናቸው ይለናል። ደግሞም ይጸጸታል ኤርትራን በባድመጦርነት ሙሉ ለሙሉ ማፍረስ ባለመቻላቸው። ትግራይ በኢትዮጵያዊያን ላይ የበላይ ሁና ለመቀጥል ኤርትራ መፍረስ አለባት የነቁ አማራዎች መጥፋት አለባቸው ይለናል። በዚህም አያቆምም ሽጥጥ አድርጎ በስልጣን ላይ ህወሃት በነበረበት ዘመን ምንም አይነት ዝርፊያ አልነበረም - እነ ትግራይ ኢፌርት መዥገር አልነበሩም ነው። ሌላው ይህ ሰው በላ ወያኔ የልብ ወለድ ትረካ በመፍጠር የደደቢቱ ኢ-ህገመንግስት ቆንጆ እንደ ሆነ ይተርካል - አሁንም መማር የማይችል ድንዝዝ 1,000,000 ትግሬ በጦርነት አስጨርሶ።

የአጤኖው ምንጭ:- የዳግማዊ TMH ደሩ ዘሀረሩ/Stalin/ ነው ---በአጋጣሚ አዳምጨው ነው። ያዮኒ ማኛውን ይላክበት ልበል ይሆን? :mrgreen: