Page 1 of 1

"በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው።" በላይ በቀለ

Posted: 12 May 2022, 09:15
by sarcasm

"በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው። የድሃ ልጆችን ከማስጨረስ እና ህዝቦች ላይ የጥላቻ ሐውልት ከመትከል ውጪ ጠብ የሚል ጥቅም አላገኘሁበትም" በላይ በቀለ


ጦርነት ሊጀመር ነው። በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው።

ያለፈው ጦርነት በዚህም በዚያም በኩል የድሃ ልጆችን ከማስጨረስ እና በአማራ በትግሬና በአፋር ህዝቦች ላይ የጥላቻ ሐውልት ከመትከል ውጪ ለኢትዮጵያ ይዞላት የመጣው አንዳችም ጠብ የሚል ጥቅም ነገር አላገኘሁበትም

አሁን የሚያስፈልገን የራበንም የጠማንም ሰላም ነው።
ነፃነት ነው ።እኩልነት ነው ።ፍትሐዊ አስተዳደር ነው ።የኢኮኖሚ መረጋጋት ነው ። ሙስናን ዘረፋንና አፈናንና ማፈናቀልን ማስቀረት ነው ።ህጋዊ ህገ ወጥነትን ማድረቅ ነው። እርቅ ነው !!! #No more war

በላይ በቀለ
Please wait, video is loading...

Re: "በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው። የድሃ ልጆችን ከማስጨረስ እና ህዝቦች ላይ የጥላቻ ሐውልት ከመትከል ውጪ ጠብ የሚል ጥቅም አላገኘሁበትም" በላይ በ

Posted: 12 May 2022, 19:01
by sarcasm
#ሀገር እና ህዝብ ጥቅም የማያገኙበት ተከታታይ ድራማ ..እህ ማለቴ ጦርነት ቋቅ ብሎናል!



Please wait, video is loading...

Re: "በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው።" በላይ በቀለ

Posted: 12 May 2022, 19:11
by Fiyameta



AND THIS IS YOUR TIGRAY......

Re: "በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው።" በላይ በቀለ

Posted: 12 May 2022, 19:23
by Noble Amhara
Agames love sponsering fake Amharas like this guy who is anti Amhara Fano aka he is against Amhara people human rights. He is just another annoying weyane puppy

He wants to blend in with amhara so Amhara people do not have the necessary tools of war to defend ourselves so that our enemies can not be punished . This man should be arrested when he comes to amhara his phone smashed and his hands arrested and punished dragged alive in front of crowds for attempting to infiltrate Abysinnia !


Re: "በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው።" በላይ በቀለ

Posted: 16 May 2022, 07:34
by sarcasm
Noble Amhara wrote:
12 May 2022, 19:23
This man should be arrested when he comes to amhara his phone smashed and his hands arrested and punished dragged alive in front of crowds for attempting to infiltrate Abysinnia !
You seem very confused.

Re: "በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው።" በላይ በቀለ

Posted: 16 May 2022, 18:34
by Noble Amhara
Abysinnia = Amharia

Re: "በህይወቴ ከምፀፀትበት ነገር አንዱ ያለፈውን ጦርነት በመደገፌ ነው።" በላይ በቀለ

Posted: 25 Jun 2022, 11:25
by sarcasm
ፀፀቱ ቢያንገበግበኝ ንሰሐ ለመግባት ወደ ንሰሀ አባቴ ሄጄ ነበር ።

ታዲያ ንሰሀ አባቴ ገና እንዳገኙኝ "አጅሬው ዛሬም ዝሙት ነው?" ብለው ጠየቁኝ ። "ኧረ አይደለም አባ ። የዛሬው የተለየ ነው ።" ብዬ መለስኩላቸው። "እኮ ምንድነው ?" ብለው ለንሰሃ የመጣሁበትን ጉዳይ ጠየቁኝ። እኔም እንዲህ ስል ነገርኳቸው...

"ለጠ/ሚው አሽቃብጬ አውቃለሁ"😂



https://www.facebook.com/lelihuyiamir23