Page 1 of 1

"የአማራ ልዩ ሃይል ከወልቃይት አየወጣ ነው።" የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

Posted: 12 May 2022, 08:56
by sarcasm
"የአማራ ልዩ ሃይል ከወልቃይት አየወጣ ነው።" የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

·
በቀን 03/09/2014 ዓ.ም
የተዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም ትክክለኛ የህዝብ ተቆርቋሪዎችን ያሳተፈ አልነበረም።
ለከፋፋይነት የታቀደ ፕሮግራም ነበር።
የዚህ ፕሮግራም ተከፋይ አራጋቢ የነበሩትንም አይተናል።
አጀንዳው በዚህ ይዘጋ።
ወልቃይት ላይ ደመና ደምኗል!! ዘናብ መዝነቡ አይቀሬ ነው። ትኩረታችን ወደ ወልቃይት መሆን አለበት!! የአማራ ልዩ ሃይል ከወልቃይት አየወጣ ነው።
አርበኝነት አርማችን ነው!!
የፋኖ ሽልማቱ ነፃነቱ!!


የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
Please wait, video is loading...