Page 1 of 1

Female, Farmer, Entrepreneur, Employer of over 950 workers

Posted: 11 May 2022, 17:01
by temari
https://fb.watch/cXTj604Iga/
Please wait, video is loading...

Re: Female, Farmer, Entrepreneur, Employer of over 950 workers

Posted: 21 Jun 2022, 11:59
by temari

Re: Female, Farmer, Entrepreneur, Employer of over 950 workers

Posted: 21 Jun 2022, 12:03
by temari
This lady knows more and explains better about the real cause of inflation than most government economic officials I have heard.


Re: Female, Farmer, Entrepreneur, Employer of over 950 workers

Posted: 21 Jun 2022, 12:15
by Ethoash
Dr temari

ምንድነው አቶ ተማረ አማራ ነህ ወይ። እንዴት ይህንን የግብርና ቪድዬ ብለህ ትለጥፋለህ የአሟራ አስሪዋ ከውሻ ጋራ አካፍላ እያበላቻት እንዴት አርገህ ይህንን ሳትክና ግብርናዋ ብቻ ታየህ። እድሜ ለትግሬዎች ገበሬን ሚሊዬኖሮች አረጉዋቸው ኬኛዎች አሁን ድግሞ እያስለቀሱዋቸው ነው ድግ ያርጉላቸው። ይህች ልጅ የስው ቤት ተቀጥራ ስት ስራ ሽክላ ስበርሽ ብላ አያ ስባት ብር ከነታክሱ ቆርጣ የወር ድሞዙዋን ስድስት ብር ት ስጣት እንዴ ። ደህ ናት እንደው በወር ትንሽ ትንሽ እያረገች ብትቆርጥባት ስ። የሆነ ሆነ አማራን ከፀባዩ ማላቀቅ አይቻልም። እኔ ጎረቤቶች ለስራተኛዋ ጥቁር እንጀራ ይስጡ ነበር። በነሱ ቤት ጥቁር እንጀራ መጥፎ መሆኑ ነው። ግን ስረተኛዋ ጤና ምግብ አገኘች ቅቤም ለስራተኛ በሕልሙ ሳይጠጣ እንዴት ይዘልቀዋል ብለው ይተቻሉ ። ባላቤቱ ያንን ቅቤ እያጋዙ የልብ ድካም ሲጥ ያረጋቸው ጀመር። ለሁሉም ጌታ አለው ባይ ነኝ ደህና ሆንልኝ ወንድሜ

Re: Female, Farmer, Entrepreneur, Employer of over 950 workers

Posted: 22 Jun 2022, 17:34
by Ethoash
ይህችን ወጣትና ቆንጆ ገበሬ ትንሽ ካየዋት በኋላ በጣም አስደነቀችኝ ። ብዙም አልተማረችም ግን ድሮም ይባላል ከተማረ አማረ ያበደ ኦሮሞ ይሻላል ትብሎዋል። እና ይህቺ ገበሬ ሽንኩርትና ሌሎቹን አታክልቶች በኪሎ አንድ ብር መሽጥ እንደምትፈልግ ተናግራለች ። ለዚህ እንግዲህ የሚከተሉት ያስፈልጋሉ

አንደኛ መሬት በስፋት በነፃ

ሁለተኛ ታክስ በነፃ መስጠት አለበት ። አሜሪካና ካናዶች ገበሬዎቻቸውን ታክስ አያከፍሉም እንኩዋን ሊያስከፍሉ የመረቱትን ገዢ ካጡ መንግስት ይገዛቸዋል በጥሩ ዋጋ ስለዚህ ማን ይገዛኛል ብለው ሳይጨነቁ ምርታቸውን ያመርታሉ

ሶስተኛ ትራክተር መጠቀም። እንግዲህ ትራክተር ለመጠቀም ትልቁ ወጭ የናፍጣ ነው። ታድያ ትራክተሩን በባዬ ጋዝ መቀየርና ፣ በባዬ ጋዝ ትራክተሩን ማንቀሳቀስ ከተቻለ ትልቅ የዋጋ ቅናሽ ይኖረዋል

አራተና ባዬ ጋዙን ለማምረት ከእርሻው ጋራ የወተት ላም ግብርና ጎን ለጎን ማስኬድ ። ይህ ላሞቹ የእርሻውን ተረፈ ምርት ይበባሉ ከዚያ እበታቸው ደግሞ ለባዬ ጋዝ ይሆናል

አምስተኛ የባዬ ጋዙን ተረፈ ምርት ለማዳበሪያ ስለሚጠቅም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ይህ ነው።

ስድስተኛ የጠብታ መስኖ ፣ ይህንን ተናግሬ አልጨርስውም

ስባተኛ የአታክልቱን ማቀነባበሪያ ፋብሪካ መመስረት

ስምንተኛ ስራተኞቹን በሙሉ በባንክ ካርድ መክፈል ምንም አይነት የብር ኖቶችን ማስቀረት

ዘጠነኞ የአትክልቶቹን ተባዬች በተፈርጥሮ ጠላቶቻቸው ማስወገድ ለምሳሌ ጢንዚዛ እስራሄሎች የዚህ ቴክኖለጂ ስላላቸው እርዳታ ከነሱ መጠየቅ



አስረኛ ውሃን ለጎድጎድም ከወንዝም ለመጥለፍ የሶላር ፓንፕን መጠቀም ምንም አይነት ናፍጣ አለመጠቀም




አስራ አንድ ፣ የንብ እርባታ ማልማት ንቡቹ የእህሉን አበባ በመቅስም ብዙ ማር ይስጣሉ አበባውንም በማዳቀል ፍሬ እንዲስጥ ያረጋሉ።

አስራ ሁለት ። ምርጥ ዘሮችን ለማግኘት ለግብርና ሚኒስተሮች ጋራ መስራት

አስራ ሶስተ ፣ ለኛ የሚስማማ ቴክኖሎጂዎችን መጠቃም

Re: Female, Farmer, Entrepreneur, Employer of over 950 workers

Posted: 22 Jun 2022, 18:22
by Sabur

All power to Her. Wonderful Lady and Wonderful Story !!

temari wrote:
11 May 2022, 17:01
https://fb.watch/cXTj604Iga/
Please wait, video is loading...

Re: Female, Farmer, Entrepreneur, Employer of over 950 workers

Posted: 22 Jun 2022, 18:55
by Ethoash


ይህንን ነው እኮ የምለው ባንክ ቤት ሄዳ ገንዘብ ታወጣለች ለስራተኞቹ ለመክፈል ። ግን እኔ ያልኩት ሁሉንም ስራተኞች የባንክ ተጠቃሚ በማረግ ደሞዛቸውን በአካዎንታቸው ማስገባት ነው ። ያለባት ገንዘብ በብዛት ይዛ መንቀሳቀስ እራሱ ትልቅ አደጋ ነው።

ሁለተኛ የተባይ ማጥፊያ ስትነፋ አይቻለሁኝ ግን ብዙ ተባዬች በቀላሉ በቤኪንግ ሶዳ እና በነጭ ሽንኩርት ሊጠፋ እንደሚችል በኢትዬዽያ ውስጥ ተረጋግጦዋል ። በሚቀጥለውም ከእስራሄል የተፈጥሮ ተባይ መከላከያ እንደ ጥንዚዛ ያሉትን ማስመጣት ትችላለች። ቴክኖሎጂውን ፣ ይህ ጥናት እና ቴክኖለጂ ኢትዬዽያ ውስጥ አለ ግብርና ሚኒስተርን ብትጠይቃቸው ያሳዩታል እኔ ኦርጋኒክ እና ነንኦርጋኒክ በመቅመስ መለየት እችላለሁ። ኦርጋኒክ ስጋ ሁሉ መለየት እችላለሁ ይህ እግዛብሔር ችሎታ ነው። ስለዚህ በኦርጋኒክ የተዝራ ተክል ትልቅ ለወጣና ጣፋጭነት አለው ስለዚህ ከወጭ ከሚመጡት ተለይቶ ገበያውን ስብሮ ሊወጣ ይችላልና ይህቺ ልጅ ይህንን የተባይ ማጥፊያ ቴክኖለጂ እንደቀላል ሳታየው ግብርና ሚኒስተሮችን ት ጠይቃቸው። ባይ ነኝ። እኔ ጎመኑንና ጥቅል ጎመኑ ለጉድ ነው እንዴት እንደሚያምር በርቺ ተበራቹ ነው የምለው።