Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አዲስ አበባ በነዳጅ ማደያዎች ረዣዥም ሰልፎች እየታዩ ነው። ነዳጅ ለመቅዳት ከ3-4 ሰዓታት ወረፋ ለመጠበቅ የተገደዱ BBC

Post by sarcasm » 11 May 2022, 09:42

የነዳጅ እጥረት ባጋጠመባት አዲስ አበባ በነዳጅ ማደያዎች ረዣዥም ሰልፎች እየታዩ ነው። ነዳጅ ለመቅዳት ከ3-4 ሰዓታት ወረፋ ለመጠበቅ የተገደዱ አሉ
Please wait, video is loading...