Page 1 of 1

"ኢ-ሕገመንግስታዊና የአፄውን ስርዓት ናፋቂዎች 'ኮሮና እና እስላም ከሀገራችን ይውጣ' እያሉ ነው" የጎንደር እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት

Posted: 10 May 2022, 19:38
by sarcasm
የጎንደር እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ይሄ ሁሉ ጥቃት ከመፈፀሙ ከሁለት አመት በፊት ሙስሊሙ ላይ የደህንነት ስጋት ስላደረበት በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጠው ደብዳቤ ፅፎ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ መፍትሔ ቢጠይቅም በዝምታ ነበር ያለፉት። አስበው ፅንፈኛው ቡድን በማን አለብኝነት "ኮሮና እና እስላም ከሀገራችን ይውጣ" እያለ በአደባባይ መፈክር ሲያሰማ የከተማው አስተዳደር እንደ ሙዚቃ ደጋግሞ ሲሰማው ነበር። ለዛ ነው እዛው ያለው መንግስታዊ መዋቅርም በዚህ ጥቃት ላይ እጁ አለበት በዝምታ በማድበስበስ መታለፍ የለበትም የምንለው።




Please wait, video is loading...

Re: "ኢ-ሕገመንግስታዊና የአፄውን ስርዓት ናፋቂዎች 'ኮሮና እና እስላም ከሀገራችን ይውጣ' እያሉ ነው" የጎንደር እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት

Posted: 15 May 2022, 13:34
by sarcasm
እስላሙ አልዘመተም የዘመተዉ ኦርቶዶክሱ ነዉ። እና ወንድሙን ለመግደል ይዝመት የሆንክ ኑግ ልጥልጥ ፊት

Please wait, video is loading...