Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በመርካቶ 'የተበላ ዕቁብ' እና 'ያለቀበት' የሚባሉት ጂሎች እነማን መሰሏችሁ?!

Post by Horus » 10 May 2022, 14:12

የተበላ ዕቁብ ማለት ሁለት ትላልቅ የጨዋታ ቲኦሪ ወይም የሲስተም ህሳቤ ስህተቶችን የሚገልጽ ውብ የሆነ ሂዉሪስቲክ ዘይቤ ነው። በአንድ ጨዋታ፣ ትግል፣ ጦርነት፣ ወይም ችግር አፈታት ሂደት ውስጥ አንድ ግዜ ስኬታማ የሆነን ዘዴ ወይም ተግባር ሁል ግዜ ስኬታማ ይሆናል ብሎ መደጋገም ጂልነት ነው። ያ ስኬታማ ዘዴ ተቃራኔው ተጫዋች ስላወቀው እሱኑ መላልሶ መጠቀም ውጤቱ መሸነፍ እንጂ መላልሶ ማሸነፈ አይሆንም። የመርካቶ ብልሆች እንደዚያ ያለውን ጂልነት የተበላ ዕቁብ ይሉታል ።

ሌላው የተበላ ዕቁብ በሲስተም ቲኦሪ የችግሩ መለወጥ ይባላል። እሱም አንድ ሰው አንድን ጨዋታ በስኬታማነት ተጫውቶ አንዴ ካሸነፈ በኋላ ያ ጨዋታ፣ ያ የመጀምሪያ ችግር ወደ ሌላ ነገርነት ወደ ሌላ ችግርነት ይለወጣል። ይህን ያልገባው ያ ስኬታም ተጫዋች አሁንም ያለው ችግር ያው የድሮ ችግር መስሎት ደግሞ የድሮ ዘዴ ይጠቀማል። ይህ ደሞ ባዲስ ችግር ላይ አሮጌ ዘዴ መጠቀም ይባላል። ይህም ሌላው ጂልነት ነው መርካቶ የተበላ ዕቁብ የሚለው።

ባሁን ወቅት በዚህ የተበላ ዕቁብ ጂልነት ውስጥ የሚጃጃሉ የወያኔ ትግሬ ቁማርተኞችና የነሱን ፈለግ ተከትለው ተራቸውን ቁማር ለመብላት የሚቃዡት ናቸው!

መርካቶ 'ያለቀበት' የሚላቸው ከላየኞቹ የተለዩ ጂሎች ናቸው ። እነዚህ ሲተኙ ከርመው፣ የፖለቲካ ገበያው አልቆ፣ ምርጥ ምርጡ ነገር ተሽጦ ባለቀበትና ያለው ነገር ሁሉ ማንም የማይፈልገው ትርፍራፊ በሆነበት 11ኛ ሰዓት ላይ ለሸመታ ገበያ የሚመጣውን ጂል ነው መርካቶ ያለቀበት የሚላቸው። ለምሳሌ በኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካ ትርፍራፊው ብቻ የቀረ ያለቀበት ቅንጣቢ ነው ። ለዚያ ሸመታ ዛሬ ከእንቅልፋቸው የነቁ ሁሉ ጂሎች ናቸው ።

እነዚህ ጂሎች ከጎሳ ሃይማኖት እስከ ጎሳ ፖለቲካ፣ ከጎሳ ፓርቲ እስከ ER Forum የጎሳ ለጣፊዎች ያሉትን ያካትታል! ኬይር ዬሁን :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በመርካቶ 'የተበላ ዕቁብ' እና 'ያለቀበት' የሚባሉት ጂሎች እነማን መሰሏችሁ?!

Post by Right » 10 May 2022, 14:40

Dishonest.
You are no better than the Weyannie tribalist.
You are the number one tribalist in this forum.
Hypocrite.
You are a stubborn supporter of Abiye Ahmed, a PM who openly and proudly declared his commitment to the ethnic federation that the weyannie created. You do not have any respect to yourself.
No principle. Abiye throwed a piece of bone to the people you identified with and all of a sudden he is god. Tribe, tribe day in and day out.
Dishonest people should be tried and shot in public square.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በመርካቶ 'የተበላ ዕቁብ' እና 'ያለቀበት' የሚባሉት ጂሎች እነማን መሰሏችሁ?!

Post by Horus » 10 May 2022, 15:36

የወያኔ ትግሬ የተበላ ዕቁብ! ሴም ኦልድ ሺት!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በመርካቶ 'የተበላ ዕቁብ' እና 'ያለቀበት' የሚባሉት ጂሎች እነማን መሰሏችሁ?!

Post by Horus » 10 May 2022, 17:36

:lol: :lol: ጂል ወያኔ ትግሬዎች የተበላ ዕቁብ፣ ያለቀበት !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በመርካቶ 'የተበላ ዕቁብ' እና 'ያለቀበት' የሚባሉት ጂሎች እነማን መሰሏችሁ?!

Post by Horus » 11 May 2022, 02:29

በነገራችን ላይ ጃዋር መሃመድ ብልህ ፖለቲከኛ ነው የምትሉ ደግማችሁ አስቡ!

ትላንት ቃለ መጠይቅ ሲሰጥ ምን አለ መሰላችሁ?!

የኢትዮጵያ ፖለቲካ (አሁን ያለው የኦሮሞ ጎሳው አገዛዝ ማለቱ እንደ ሆነ አስቡ) የሚረጋጋው ኤሊት ባርጌይን (የፖለቲካ ልሂቃን ድርድር) በማድረግ ነው ። እነሱም የትግሬ፣ ኦሮሞና አማራ ብልጽግና ልሂቃ የስልጣን ድልድል ካደረጉ ሁሉም ሃንኪ ዶሪ ይሆናል ይለናል ! እኔ ዉሸት እላለሁ ! ያ ኦሮሞች አማራን ለማባረር ያወጡት ዘዴ ነው።

ጃዋር ጂል ነው፣ የሚለው ሁሉ የተበላ ዕቁብ ነው ። በሱ ስሌት አፋር፣ ሱማሌ፣ ደቡብ፣ አዲስ አበባ ምንም ሃይል የላቸውም ነው የሚለን!! ይህን ነው የፖለቲካ ልሂቅ ብለው ቄሮዎች የሚከተሉት ጉሩ? ጮክ ብሎ መናገርና ህጻናትን ማስጨብጨ የፖለቲካ ልሂቅነት አይደለም፣ ያ ዴማጎገሪ ይባላል ።

በኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የጎሳዎች ባላንስ ኦፍ ፓወር ወይም የጎሳ ሃይሎችና ቡድኖች የሃይል ሚዛን ንድፈ ሃሳብ ነው። እንዲያውም ኦሮሞ አማራና ትግሬ ፖለቲከኞች ሲጋጋጡ ሌሎቹ እነ ደቡብ፣ አፋር፣ ሱማሌና ሌሎች ውጭ ሆነው ቁጭ ማለት እና አስፈላጊ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ለሚያጋድለው ሚዛን ማስደፋት ነው ትክክለኛ የጎሳ ፖለቲካ ጨዋታ!!!

ጃዋር ፍጹም ስህተት ነው፣ በዛሬ የዘር ፖለቲካ ትክክለኛው ሳይንስ የሃይል ሚዛን እስትራተጂ ይባላል!

Post Reply