Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 217
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by Y3n3g3s3w » 10 May 2022, 01:56

የ ቤተክርስቲያኗ ቁንጮ (ፓትርያርኳ)የበዐድ አምልኮ አምላኪ የሆነባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን በተለይ በፕሮቴስታንት እና በእስልምና ሀይማኖቶች የመዋጥ ወይም የመጥፉ አደጋ ተጋርጦባታል! የጃዋር ኦርቶዶቅስ, ትግራይ ኦርቶዶቅስ, እና አንዳንድ የኦርቶዶቅስ crusader/fanaticisms የተለያዪ የሚመስሉ ግን አንድ አይነት አላማ ያላቸው ለኦርቶዶቅስ አደገኛ ሁኔታዎች ናቸው!!!TheManWhoSawTomorow

union
Member
Posts: 485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by union » 10 May 2022, 02:20

Get lost horus. You fckn idiot :lol:

Tewahado is 70 million strong. :lol: :lol: :lol:
Last edited by union on 10 May 2022, 02:51, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 23192
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by Horus » 10 May 2022, 02:43

የነገ ሰው ኦርቶዶክስ እንኳ እንዲህ በቀላሉ የሚዋጥም የሚጠፋም ነገር አይደለም። ይህውልህ እነዚህ የምለጥፋቸው ገዳሞች ምድረ ከብድ፣ ዝቋላ፣ አዳዲ ማሪያም ቅዱስ አቦ ያሰሯቸው 1460 ነበር ማለትም ግራኝ ከመውረሩ 85 አመት በፊት። ግራኝ ሁሉንም ሌሎቹን አቃጥሏቸው አካባቢን ሲዘፍና ሲያሰልም 17 አመት ሙሉ ታቦት ዋሻ ውስጥ ደብቀው ከምድረ ከብድ እስከ ዝቋላ ዋሻ ቆፍረው ዋሻ ውስጥ እያመለኩ የኖረ ሃይማኖት ነው! እንኳን ዛሬ !! አዳሚ ማሪያም እስካሁን የዋሻ መቅደስ ነው። ሌሎቹ ግራኝ ከሞተ በኋላ በሳር ቤት ተሰርተው መጨራሻ ላይ አጼ ምኒልክና ሃብተ ጎርጊስ ናቸው ዛሬ ያለውን ያሰሩት ። ዛሬ ክርስቲያኑ በቁጥር ስላደገ በቀላሉ የምትጨርሰው አይደለም። ትንሽ ችግር ያለው በኦሮሞቹ አገር እንጂ ለምሳሌ በጉራጌ ችግር የለም ። ከሙስሊም ወደ ክርስትና የሚመጣ እንደ ሌለ ሁሉ ከኦርቶዶክስ ወደ እስልምና የሚሄድ የለም ። ኦርቶዶክስ ፉክክር ያለበት ከጴንቴና ፕሮቴስታንት ነው። አዳዲስ ከኦርቶዶክስ የሚወለዱ ወደዚያ እየሄዱ ማለት ነው። ያ ፉክክር የኦርቶዶክስ ካህናት መፍታት አለባቸው ።

የስልጤ አክራሪ ሙስሊሞች ብዙ እንደ ማይሄዱ አውቅ ነበር ። እራሱ ስልጤ ሙስሊሙ ቤተ ክርስቲያኖቹን እራሱ እንደ ሚያሰራቸው አውቅ ነበር ። እየሆነም ያለው ያ ነው ። እርግጥ የኦርቶዶክስ ዶግማ ሳይሆን ቀኖናው በጎሳ ባህል መንገድ መተግበር ጀምሯል። በጎሳ ቁንቋ መዘመር፣ ወረቡ (ውዝዋዜው) በጎሳ ወረብ እየሆነ ነው ። ያ እንዲያውም ሃይማኖቱ በሁሉም ጎሳ ተቀባይነት እንዲያገኝ ያደርገዋል።

ያባ ማቲያስ እና የወያኔ ቁርኝት በጣም የሚጠበቅና ሁሉም ባይነ ቁራኛ የሚጠብቀው ስለሆነ አሁን ባብዛኛው በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው ። ለምሳሌ የቤተ ክህነት ገንዘብ መዝረፍ ወዘተ አሁን አይችላም። ብዙ በፖለቲካ ሻርፕ የሆኑ ሀገረ ስብከት ጳጳሶች አሉን ።

union
Member
Posts: 485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by union » 10 May 2022, 02:56

ሊስትሮ ሆረስ

No matter how much you hate Amara and Orthodox, we are still 70 million strong. Nothing in this world can shake us.

You boss giragn abiy ahmed is shi'tting on himself now

Whtcha gonna do

ሴጣን አንተን ይዋጥህ። ምድር ላይ ማንም ኦርቶዶክስን መዋጥ የሚችል ሀይል የለም

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 217
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by Y3n3g3s3w » 10 May 2022, 13:02

ሆረስ,

እንደተለመደው ለጥልቅና ግንዛቤ ለሚሰጥ ትንታኔህ አመሰግናለሁ!

የእኔ ሰጋተ የሚመነጨው ከኢንፎርሜሽን መረቦች መስፋፋት ጋር ተያይዞ ትግስት የሌለው የአዲሱ ትወልድ በኢንፎርሜሽን መባዘን/ግራ መጋባት ወስጥ ባለበት ሁኔታ በእቅድና በበጀት ሊያጠምዱት የሚሯሯጡትን ለመቋቋም በጥናትና በቅንጀት ካልተሰራ በተለይ በተለይ የቤተክርስትያንዋ ቁንጮ (the cult worshipper patriarch) በተቃራኒ ጎራ የቆሙበት ሁኔታ ቤተክርስትያንዋ ችግር ውስጥ እንዳለች አመላካች ይመስለኛል

Horus wrote:
10 May 2022, 02:43
የነገ ሰው ኦርቶዶክስ እንኳ እንዲህ በቀላሉ የሚዋጥም የሚጠፋም ነገር አይደለም። ይህውልህ እነዚህ የምለጥፋቸው ገዳሞች ምድረ ከብድ፣ ዝቋላ፣ አዳዲ ማሪያም ቅዱስ አቦ ያሰሯቸው 1460 ነበር ማለትም ግራኝ ከመውረሩ 85 አመት በፊት። ግራኝ ሁሉንም ሌሎቹን አቃጥሏቸው አካባቢን ሲዘፍና ሲያሰልም 17 አመት ሙሉ ታቦት ዋሻ ውስጥ ደብቀው ከምድረ ከብድ እስከ ዝቋላ ዋሻ ቆፍረው ዋሻ ውስጥ እያመለኩ የኖረ ሃይማኖት ነው! እንኳን ዛሬ !! አዳሚ ማሪያም እስካሁን የዋሻ መቅደስ ነው። ሌሎቹ ግራኝ ከሞተ በኋላ በሳር ቤት ተሰርተው መጨራሻ ላይ አጼ ምኒልክና ሃብተ ጎርጊስ ናቸው ዛሬ ያለውን ያሰሩት ። ዛሬ ክርስቲያኑ በቁጥር ስላደገ በቀላሉ የምትጨርሰው አይደለም። ትንሽ ችግር ያለው በኦሮሞቹ አገር እንጂ ለምሳሌ በጉራጌ ችግር የለም ። ከሙስሊም ወደ ክርስትና የሚመጣ እንደ ሌለ ሁሉ ከኦርቶዶክስ ወደ እስልምና የሚሄድ የለም ። ኦርቶዶክስ ፉክክር ያለበት ከጴንቴና ፕሮቴስታንት ነው። አዳዲስ ከኦርቶዶክስ የሚወለዱ ወደዚያ እየሄዱ ማለት ነው። ያ ፉክክር የኦርቶዶክስ ካህናት መፍታት አለባቸው ።

የስልጤ አክራሪ ሙስሊሞች ብዙ እንደ ማይሄዱ አውቅ ነበር ። እራሱ ስልጤ ሙስሊሙ ቤተ ክርስቲያኖቹን እራሱ እንደ ሚያሰራቸው አውቅ ነበር ። እየሆነም ያለው ያ ነው ። እርግጥ የኦርቶዶክስ ዶግማ ሳይሆን ቀኖናው በጎሳ ባህል መንገድ መተግበር ጀምሯል። በጎሳ ቁንቋ መዘመር፣ ወረቡ (ውዝዋዜው) በጎሳ ወረብ እየሆነ ነው ። ያ እንዲያውም ሃይማኖቱ በሁሉም ጎሳ ተቀባይነት እንዲያገኝ ያደርገዋል።

ያባ ማቲያስ እና የወያኔ ቁርኝት በጣም የሚጠበቅና ሁሉም ባይነ ቁራኛ የሚጠብቀው ስለሆነ አሁን ባብዛኛው በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው ። ለምሳሌ የቤተ ክህነት ገንዘብ መዝረፍ ወዘተ አሁን አይችላም። ብዙ በፖለቲካ ሻርፕ የሆኑ ሀገረ ስብከት ጳጳሶች አሉን ።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 217
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by Y3n3g3s3w » 11 May 2022, 08:47

አንተ ደም ያስከረህ ወያኔ( aka የርጎ ዝንብ)union wrote:
10 May 2022, 02:56
ሊስትሮ ሆረስ

No matter how much you hate Amara and Orthodox, we are still 70 million strong. Nothing in this world can shake us.

You boss giragn abiy ahmed is shi'tting on himself now

Whtcha gonna do

ሴጣን አንተን ይዋጥህ። ምድር ላይ ማንም ኦርቶዶክስን መዋጥ የሚችል ሀይል የለም

union
Member
Posts: 485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by union » 11 May 2022, 10:02

Listro horus

Calm down and be yourself :lol:

Y3n3g3s3w wrote:
11 May 2022, 08:47
አንተ ደም ያስከረህ ወያኔ( aka የርጎ ዝንብ)union wrote:
10 May 2022, 02:56
ሊስትሮ ሆረስ

No matter how much you hate Amara and Orthodox, we are still 70 million strong. Nothing in this world can shake us.

You boss giragn abiy ahmed is shi'tting on himself now

Whtcha gonna do

ሴጣን አንተን ይዋጥህ። ምድር ላይ ማንም ኦርቶዶክስን መዋጥ የሚችል ሀይል የለም

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 217
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by Y3n3g3s3w » 11 May 2022, 14:44

FYI am not Horus. i am responding to you because you are scribbling on my thread.
You think you are clever , the truth is you are a num nut Weyane cadre. Further more "listro" is a good respected job than thieft which your .......should i go on?
union wrote:
11 May 2022, 10:02
Listro horus

Calm down and be yourself :lol:

Y3n3g3s3w wrote:
11 May 2022, 08:47
አንተ ደም ያስከረህ ወያኔ( aka የርጎ ዝንብ)union wrote:
10 May 2022, 02:56
ሊስትሮ ሆረስ

No matter how much you hate Amara and Orthodox, we are still 70 million strong. Nothing in this world can shake us.

You boss giragn abiy ahmed is shi'tting on himself now

Whtcha gonna do

ሴጣን አንተን ይዋጥህ። ምድር ላይ ማንም ኦርቶዶክስን መዋጥ የሚችል ሀይል የለም

union
Member
Posts: 485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤተክርቲያን የመጥፋት ወይም የመዋጥ አደጋ

Post by union » 11 May 2022, 17:37

Listro horus
Calm down you money hoe
Y3n3g3s3w wrote:
11 May 2022, 14:44