Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ህጻናት ከጦርነት ይልቅ ምን ቢያደርጉ ይሻላል?!

Post by Horus » 10 May 2022, 00:31

Last edited by Horus on 10 May 2022, 01:44, edited 1 time in total.

union
Member+
Posts: 6386
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ህጻነት ከጦርነት ይልቅ ምን ቢያደርጉ ይሻላል?!

Post by union » 10 May 2022, 00:50

የፈሳብህ ጉራጌ :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8535
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህጻነት ከጦርነት ይልቅ ምን ቢያደርጉ ይሻላል?!

Post by Digital Weyane » 10 May 2022, 01:32

የወያኔ መሪዎቻችን ከኡያንዳንዱ የትግራዋይ ቤተሰብ ቢያንስ አንድ ልጅ በአስገዳጅ ሁኔታ ለጦርነት ወስደው ነበር። ከጦርነቱ ዎደ ቤቱ የተመለሰ ሰው ግን የለም። ለወሬ ነጋሪም የተረፈ የለም።

በጦርነቱ ላለቁት 900,000ሺ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች መርዶ እንኳን ለቤተሰብ ሳይነገር ሁለተኛ ዙር የአስገዳጅ ውትድርና አፈሳ ተጀምሯል።

ጦርነቱ በዚሁ ከቀጠለ የሚሞቱት ተጋሩ ቁጥር በእጥፍ ይጨምራል። ተጋሩ ቁጥራችን ይመነምናል፤ ከተሞቻችንና መንደሮቻችን ሰው አልባ ይሆናሉ። ኡናታችን ትግራይ ባዶ ትቀራለች። :evil: :evil: :evil: :evil:

Post Reply