-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 6386
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ህጻነት ከጦርነት ይልቅ ምን ቢያደርጉ ይሻላል?!
የፈሳብህ ጉራጌ
-
- Member+
- Posts: 8535
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ህጻነት ከጦርነት ይልቅ ምን ቢያደርጉ ይሻላል?!
የወያኔ መሪዎቻችን ከኡያንዳንዱ የትግራዋይ ቤተሰብ ቢያንስ አንድ ልጅ በአስገዳጅ ሁኔታ ለጦርነት ወስደው ነበር። ከጦርነቱ ዎደ ቤቱ የተመለሰ ሰው ግን የለም። ለወሬ ነጋሪም የተረፈ የለም።
በጦርነቱ ላለቁት 900,000ሺ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች መርዶ እንኳን ለቤተሰብ ሳይነገር ሁለተኛ ዙር የአስገዳጅ ውትድርና አፈሳ ተጀምሯል።
ጦርነቱ በዚሁ ከቀጠለ የሚሞቱት ተጋሩ ቁጥር በእጥፍ ይጨምራል። ተጋሩ ቁጥራችን ይመነምናል፤ ከተሞቻችንና መንደሮቻችን ሰው አልባ ይሆናሉ። ኡናታችን ትግራይ ባዶ ትቀራለች።