Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12608
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

መለስ ዜናዊ ስለ ዓብይ አህመድ ምን ብሎ ነበር ?

Post by Thomas H » 09 May 2022, 09:02

"ሁልጊዜ ከእንቅልፌ የሚያባንነኝ ነገር ፍርሃት ነው፡፡ይህች ከ1ሺህ ዓመታት በፊት ታላቅ የነበረች ሃገር ባለፉት 1 ሺህ ዓመታት ወደ ታች ስታሽቆለቁል ቆይታለች፡፡በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎቿ የሚራቡባትና የሚሞቱባት ህልውናዋ አደጋ ላይ የወደቀባት ሃገር ነበረች፡፡የአሁኑ ፍርሃቴ የሃገሪቱ ህልውና አይደለም ፡፡ይህን አልፈነው ሄደናል፡፡ እኔን የሚያስፈራኝ ነገር አንድ ሰው የሆነ ቦታ ላይ በሚሰራው አደገኛ ስህተት ምክንያት አሁን በዚች ታላቅ ውስጥ ፍንጩ መታየት የጀመረው የህዳሴ ጭላንጭል ተመልሶ እንዳይደበዝዝ ነው፡፡"
ተጋዳላይ መለስ ዜናዊ


TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: መለስ ዜናዊ ስለ ዓብይ አህመድ ምን ብሎ ነበር ?

Post by TGAA » 09 May 2022, 10:23

He purposely planted a seed of ethnic division thinking his "golden' Tigrians will rule 94% Ethiopians in perpetuity..This evil man made Ethiopians the Enamy of Tigrians and each other. He is a curse of Ethiopia what he saw we.are reaping. He is an evil genius for sure but he didn't have heart either for Tigrians or the rest of Ethiopians. Here is Mohammed Ali telling us what a man is

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: መለስ ዜናዊ ስለ ዓብይ አህመድ ምን ብሎ ነበር ?

Post by Sam Ebalalehu » 09 May 2022, 10:48

It is amazing Meles talking about the thousand years of Ethiopia’s history. Where did Ethiopia has not had a hundred years history go ?
Last edited by Sam Ebalalehu on 09 May 2022, 10:49, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8535
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መለስ ዜናዊ ስለ ዓብይ አህመድ ምን ብሎ ነበር ?

Post by Digital Weyane » 09 May 2022, 10:49

ባለ ራዕዩ ታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ <<ሌብነት ሥራ ነው ኡስከትያዝ ድረስ>> ብሎ ነበር፡፡
ሳይያዝ ሞተ። :roll: :roll:


Post Reply