Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ለደረሰው ዘግናኝ ጥቃትን አስመልክቶ ከHarari Alliance for Justice and Equality(HAJE) የተሰጠ መግለጫ

Post by sarcasm » 08 May 2022, 14:16

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11097
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ለደረሰው ዘግናኝ ጥቃትን አስመልክቶ ከHarari Alliance for Justice and Equality(HAJE) የተሰጠ መግለጫ

Post by Abere » 08 May 2022, 15:12

ውታፍ ነቃይ እስላማዊ ወሃቢ። ለነፍስ ስራ ከሆነ ለምን ርሃብ እና ውሃ ጥም ገደልን እያሉ ለሚያለቅሱት የትግራይ እናቶች ምግብ አይመጸውቱም?
sarcasm wrote:
08 May 2022, 14:16
Please wait, video is loading...

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ለደረሰው ዘግናኝ ጥቃትን አስመልክቶ ከHarari Alliance for Justice and Equality(HAJE) የተሰጠ መግለጫ

Post by EPRDF » 08 May 2022, 18:25

Abere wrote:
08 May 2022, 15:12
ውታፍ ነቃይ እስላማዊ ወሃቢ። ለነፍስ ስራ ከሆነ ለምን ርሃብ እና ውሃ ጥም ገደልን እያሉ ለሚያለቅሱት የትግራይ እናቶች ምግብ አይመጸውቱም?
ጛሸ አብሬ፣

ወሃቢ ምናምን ይሄ ሁሉ ስም መጥራት ምን አመጣው? በአንድ በኩል ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ፣ ሰብዓዊ መብት መብት፣ ለሁሉ የምትሆን ሐገር እያላችሁ ትለፍፋላችሁ፣ በሌላ በኩል፣ ሰዎች በግፍ የተገደሉባቸውን በማውገዝ መብታቸውን ፕራክቲስ ሲያደርጉ ሙሾ ትወርዳላችሁ፣ በጣም የሚገርም ነገር እኮ ነው።

እነዚህ አስር በመቶ የማይሞሉ መሃላችሁ የሚኖሩ፣ ፋኖ እያሉ ከናንተ ጎን ቆመው የሚዋጉ የራስችሁ አማራ ሙስሊሞችን በጠራራ ፀሀይ አርዳችሁ ስታበቁ፣ እንዲያው ትንሽ ሰብዓዊነት ቢኖራችሁ ይህንን አረመኔያዊ ተግባር ባወገዛችሁ ነበር፣ ግን ሁላችሁም በአንድ አቋም ፀጥ ለጥ ድምፅ የለም፣ ጭራሽ ደባብስችሁ ለመላፍ ወሃቢ፣ ውታፍ ነቃይ እያላችሁ ታላዝናላችሁ። ለመሆኑ አንድ ዓመት ከስድስት ወር ሙሉ ከናንተ የበለጠ የዓቢይን ውታፍ ሲነቅል ማን ኖሮዋል የከረመ።
አረ ተዉ ያስተዛዝባል እኮ።

union
Member+
Posts: 6372
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ለደረሰው ዘግናኝ ጥቃትን አስመልክቶ ከHarari Alliance for Justice and Equality(HAJE) የተሰጠ መግለጫ

Post by union » 08 May 2022, 19:19

ባለፈው ሳምንት በፌደራል ፓሊስ ለተጎሳቆሉት ሙስሊሞች መቼ ነው ድምፅ የምትሆኑት እና አብይን የምታወግዙት።

በወለጋ ለተጨፈጨፍ ሙስሊሞችስ መቼ ነው አብይን ተጠያቂ እንደሆነ ነግራቹ የምታወግዙት።

ነገሩን ነው እንጂ አንተ አጋሜ tplf ነህ

Post Reply