Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 08 May 2022, 10:55

ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል። በሌላ መልኩ የኢትዮጵያ አንድነት ከዘላቂ ስጋት ሙሉ በሙሉ ነጻ ሁኗል። ትህነግ ሁመራ ወልቃይትን የድርጅቱ ሴል ህዋስ የትግራይን ህዝብ ጉጉት እና ፍላጎት ማማለያ አድርጎ ሲጠቀምበት ኑሯል። ይህን የድርጅቱን ማማለያ ነው በኦፊሴል የተነጠቀው። ሁመራ ወልቃይት ሲወሰድ ነፉሱ እና እስትንፋሱ የተወሰደው ወያኔ ብቻ አይደለም ሌሎችም ለኢትዮጵያ ዘላቂ የልዑላዊ ግዛት አንድነቷ ጠንቅ የሆኑ የውጭ አገራት እና ድርጅቶች አበረው የተንኮል እስትነፋሳቸውን ተነጥቀዋል። ብዙዎች በተለይም ጽንፈኛ ኦሮሞዎች የሁመራ ወልቃይት ጉዳይ እና መሬት የአማራ አድርገው አጥብበው ያዩታል። ጉዳዩ ከዚያ በላይ ነበር። በኢትዮጵያ ህልውና ላይ ከ30 አመታት በላይ የተቀበረ አጥፍቶ ጠፊ ቦንብ ነበር። ያቦንብ ነው የመከነው። በአስተሳሰብ፥ በመርህ፥ እና በወል አመለካከት ከህዝብ እስከ መንግስት ወልቃይት ሁመራ የአማራ ክልል ሁኗል። ይህ ትልቅ አሸናፊነት ነው፤ ቀጥሎ ግን ይህን በድርጊት መግለጽ ይሆናል የበጀት እና የልማት እንድሁም የሰላም እና መረጋጋት። በተጨማሪም በወያኔዎች ለዘመናት ሲታለል የነበረውን ተራውን የትግራይ ህዝብ ይህን እንድ ገነዘብ እና ወደ መደበኛ ሰላማዊ ኑሮው እንድመለስ ማድረግ። ይህ ፍትህ ለራያ ኮረም አላማጣ እና ዋጅ ህዝብም በአጭር ጊዜ መሆን ይጠበቅበታል። ህይወታቸውን የሰው የመከላከያ እና የፋኖ አርበኞች የፍትህ ዋጋ ይገባቸዋል።

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Ejersa » 08 May 2022, 13:59

Abere wrote:
08 May 2022, 10:55
ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል። በሌላ መልኩ የኢትዮጵያ አንድነት ከዘላቂ ስጋት ሙሉ በሙሉ ነጻ ሁኗል። ትህነግ ሁመራ ወልቃይትን የድርጅቱ ሴል ህዋስ የትግራይን ህዝብ ጉጉት እና ፍላጎት ማማለያ አድርጎ ሲጠቀምበት ኑሯል። ይህን የድርጅቱን ማማለያ ነው በኦፊሴል የተነጠቀው። ሁመራ ወልቃይት ሲወሰድ ነፉሱ እና እስትንፋሱ የተወሰደው ወያኔ ብቻ አይደለም ሌሎችም ለኢትዮጵያ ዘላቂ የልዑላዊ ግዛት አንድነቷ ጠንቅ የሆኑ የውጭ አገራት እና ድርጅቶች አበረው የተንኮል እስትነፋሳቸውን ተነጥቀዋል። ብዙዎች በተለይም ጽንፈኛ ኦሮሞዎች የሁመራ ወልቃይት ጉዳይ እና መሬት የአማራ አድርገው አጥብበው ያዩታል። ጉዳዩ ከዚያ በላይ ነበር። በኢትዮጵያ ህልውና ላይ ከ30 አመታት በላይ የተቀበረ አጥፍቶ ጠፊ ቦንብ ነበር። ያቦንብ ነው የመከነው። በአስተሳሰብ፥ በመርህ፥ እና በወል አመለካከት ከህዝብ እስከ መንግስት ወልቃይት ሁመራ የአማራ ክልል ሁኗል። ይህ ትልቅ አሸናፊነት ነው፤ ቀጥሎ ግን ይህን በድርጊት መግለጽ ይሆናል የበጀት እና የልማት እንድሁም የሰላም እና መረጋጋት። በተጨማሪም በወያኔዎች ለዘመናት ሲታለል የነበረውን ተራውን የትግራይ ህዝብ ይህን እንድ ገነዘብ እና ወደ መደበኛ ሰላማዊ ኑሮው እንድመለስ ማድረግ። ይህ ፍትህ ለራያ ኮረም አላማጣ እና ዋጅ ህዝብም በአጭር ጊዜ መሆን ይጠበቅበታል። ህይወታቸውን የሰው የመከላከያ እና የፋኖ አርበኞች የፍትህ ዋጋ ይገባቸዋል።
:mrgreen: :x :lol: :x :lol: :mrgreen: Elllllllllllllll

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 09 May 2022, 09:04

የወልቃይት ሁመራ አማራ ገበሬዎች እና ባለሃብቶች ሰሊጥ እና ማሽላ አዝምረው ከርመው ምርት አፈሱበት። ታዲያ ዘርቶ ከመቃም፤ ወልዶ ከመሳም በላይ ምን ያረካል። ወያኔዎች የህልም እንጀራ መቀሌ ላይ ሲኮመኩሙ ደጋፊዎቻቸው በኢንተርኔት ሲያልሙ የአማራ ገበሬዎች ሰሊጥ እና ማሽላ እያፈሱበት ነው። ለ30 አመታት በስደት ተፈናቅለው የነበሩት አማራዎች ከኮሎራዶ የወልቃይት ሁመራ አማራ ገበሬዎች እና ባለሃብቶች ሰሊጥ እና ማሽላ አዝምረው ከርመው ምርት አፈሱበት። ታዲያ ዘርቶ ከመቃም፤ ወልዶ ከመሳም በላይ ምን ያረካል። ወያኔዎች የህልም እንጀራ መቀሌ ላይ ሲኮመኩሙ ደጋፊዎቻቸው በኢንተርኔት ሲያልሙ የአማራ ገበሬዎች ሰሊጥ እና ማሽላ እያፈሱበት ነው። ለ30 አመታት በስደት ተፈናቅለው የነበሩት አማራዎች ከኮሎራዶ ሁመራተመልሰው አባታቸው ዕርስት ላይ ምርት እያፈሱ ነው። ያሰብኩት ተሳካ ያለምኩት ደረሰ ብሎ ጥላሁን ገሰሰ የዘፈነው ለዚህ አይነቱ ክስተት ነው። አሁን አረሱት መተማ ሳይሆን ያሰብኩት ደረሰ ሁኗል ዘፈኑ። ልመዱት ሆዳችሁ ይልመደው ይህን እውነት ሁመራ አባታቸው ዕርስት ላይ ምርት እያፈሱ ነው። ልመዱት ሆዳችሁ ይልመደው ይህን እውነት

Axumezana wrote:
08 May 2022, 12:37
Dreaming !

Misraq
Senior Member
Posts: 12383
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Misraq » 09 May 2022, 09:26

Welkait is the Achilles hill of TPLF. It all started there and it ended there. TPLF without Welkait is a dead Zombie. For TPLF to own Welkait, it needs the blesssing of at least two forces from the following
1) Amhara forces
2) Federal Forces
3) Eritrean Forces

for #1 and #3 it is really unthinkable. #2 might opt-in to allow but that is not enough really. It will be suicidal

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 09 May 2022, 10:18

When #2 opts-in, that is when its death will be official. That will seal the end of the so-called Federal Forces(gov't), it will lose all Ethiopia.
Misraq wrote:
09 May 2022, 09:26
Welkait is the Achilles hill of TPLF. It all started there and it ended there. TPLF without Welkait is a dead Zombie. For TPLF to own Welkait, it needs the blesssing of at least two forces from the following
1) Amhara forces
2) Federal Forces
3) Eritrean Forces

for #1 and #3 it is really unthinkable. #2 might opt-in to allow but that is not enough really. It will be suicidal

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by gearhead » 09 May 2022, 10:57

Sarcasm

what was the term used by the UN to indicate pre-war territorial conditions as primal precursor to peace negotiations?

Arent the eight other regions paying dearly for house gallas' acquiescence to this psychotic amhara agenda that always finds itself against national and international norms.

.
Last edited by gearhead on 09 May 2022, 11:06, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 09 May 2022, 11:05

የቀበሌ ገበሬ ማህበር 01፣ 02፣30፤21 ወዘተ UN ምን ቤቴ ብሎ ነው የሚያገባው። ችሎታ እና ልብ ካለው ሂዶ ክሪሚያን ከሩስያ ነጥቆ ለዩክሬን እስኪ ሰጥ እንጠብቃለን። የተጠበሰ እንቁላል ጫጩት ይፈለፍላል እንደ ማለት ነው ከእንግድህ ሁመራ- ወልቃይት በትግሬ ከተገዛ።እስከዚያ በአልማዝ ገ/ስላሴ ሁመራ ናልኝ በጎንደር አርግና ዘፈን እንዝናና

Right
Member
Posts: 2796
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Right » 09 May 2022, 11:22

The TPLF is not only evil they are foolish too.
No matter where they are located - Gojjam - Shoa -Wollo - Gonder- Addis - anywhere in Ethiopia I have never seen a united voice of Amharas when comes to Welkayit Tegedie, Raya and Kobo. For them negotiating on this territories is like negotiating on Ethiopia.
The TPLF will fair far much better making peace with the Amaharas. They will let them work and live if they approach the Amharas peacefully.

It will be a grave mistake if the TPLF assumes Welkayit is an issue for the Gonderies alone.
I listened too many interviews and touched how sensitive the issues are for Gojjam and Shoa Amharas. Probably they sensed once it started it will not stop there.
If given a chance the TPLF and EPRP will not hesitate to exterminate the Amharas by throwing them in a gas chamber.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by sarcasm » 09 May 2022, 17:54

gearhead wrote:
09 May 2022, 10:57
Sarcasm

what was the term used by the UN to indicate pre-war territorial conditions as primal precursor to peace negotiations?

Arent the eight other regions paying dearly for house gallas' acquiescence to this psychotic amhara agenda that always finds itself against national and international norms.

.
Hi Gearhead,

I think you are talking about Restoration of Status Quo Ante which is a standard textbook conflict resolution condition which every international org, government or mediator supports. The other alternative is to allow the warring parties to keep territorial gains achieved in the conflict. Such arrangement would be a recipe for future never ending wars, though.

When TDF started its incursion into Amhara and Afar regions, the international community started to demand restoration of status quo ante bellum (which included withdrawal of TDF from Amhara & Afar) . See US's demand in August last year below. Part of TDF's acceptance to withdraw from Afar & Amhara is Abiy's agreement and International community's guarantee that Amhara Region will vacate Western Tigray.

All other regions including Afar are categorically opposed to Amhara Region keeping Western Tigray as as they won't have any legal basis for the other regions' regional territories afterwards. Regions and their boundaries were setup in the early 1990s. Before then, there were no regions. Tigray or Amhara have not changed thier boundaries since they were setup.Tigray Region did NOT Western Tigray from Amhara Region. አማራ የሚባል ክልል ኣልነበረም።

Other non-Amhara regional governments promised the then transitional government of Tigray that they will militarily reverse the forcefully annexation of parts of Tigray Region territory by Amhara region. Check out what Abiy and all other presidents of the 7 non-Amhara regions promised the Tigray Transitional Government.

ለመሆኑ አማራ ያልሆነው ኢትዮጵያዊ ከዚህ ምንድን ነው የሚያተርፈው? ኣማራውስ ቢሆን ምንድን ነው የሚያገኘው?

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Sam Ebalalehu » 09 May 2022, 20:05

Eden, I don’t think Samantha power can say today what she said on August 3, 2021. Politics if anything is not constant ; it moves. Around eight months ago, TPLF was on offensive diplomatically. The tiny country which irritated Horus, Finland, was drumming up about genocide in Ethiopia. The other tiny country which also irritated Horus, Ireland, was making the same noise. By the way Samantha was born and raised in Ireland. In general all those tiny countries, like Belgium, thought, acted define it better, they defend a tiny free region calledTigray which the imperialist Ethiopia was interfering in its internal affair. That fairytale, Eden, does not exist now. When is the last time you heard the West talking about “Western Tigray?” Politics sails. It is a moving thing and that is why it is interesting.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Dawi » 09 May 2022, 23:14

gearhead wrote:
09 May 2022, 10:57
Sarcasm

what was the term used by the UN to indicate pre-war territorial conditions as primal precursor to peace negotiations?

Arent the eight other regions paying dearly for house gallas' acquiescence to this psychotic amhara agenda that always finds itself against national and international norms.

.
Who is the real "psychotic"??

Kidane Afeworki believes it's TPLF.

He also believes TPLF and the elites that follow them will face a "total annihilation" like Tamil Tigers.

Tamil Tigers are no more! :cry:

Tamil Tigers may be wiped out after 420 are killed, says military
Sri Lanka's defence ministry has said the country's rebel Tamil Tigers face "total annihilation", after at least 420 were killed in three days of clashes.

AFP - At least 420 Tamil Tiger rebels were killed in three days of clashes in northeast Sri Lanka, the military said on Sunday, as troops moved to wipe out the guerrillas after decades of conflict.

Security forces won control of the village of Puthukkudiriruppu where the bodies of 250 rebels were found on Sunday alone, spokesman Brigadier Udaya Nanayakkara said.

"We have recovered 420 bodies in the past three days," Nanayakkara said, adding that the Tigers had now been pushed into a 20-square kilometre (eight square mile) no-fire zone designated by the government.

There was no immediate comment from the Liberation Tigers of Tamil Eelam (LTTE), who have admitted losing territory to advancing government forces in the coastal district of Mullaittivu.

The remaining LTTE fighters were "now facing total annihilation as the soldiers are engaged in man-to-man combat against them in the last terror pocket," the defence ministry said in a separate statement.

The Tigers have been encircled for months in a small area of jungle by government troops who appear close to ending the separatists' long campaign for a Tamil homeland.

"The Tigers don't have much ground now. They are in the safe zone that we declared and in the periphery," Nanayakkara said, adding that security forces had suffered slight casualties during the battles.

Tens of thousands of civilians would soon be rescued from the no-fire zone, army chief Lieutenant General Sarath Fonseka was quoted as telling the state-run Sunday Observer.

Concern for the non-combatants has mounted, with international calls for a pause in the fighting to allow them to escape but the Sri Lankan government has refused to consider any truce until the rebels surrender.

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 10 May 2022, 10:47

Q&A :mrgreen:

Q: sarcasm asks, " What did Samantha Power, the Minster of Food Aid /USAID, said about Humera -Welqait?"
A: sarcasm answers," Yap, she wanted to borrow a corridor from Amhara. I don't know if she actually knows the map. But we need wheat real fast. Anyway, I don’t have time now. We lost 10,000 child soldiers in Badme yesterday. We need her on Badme too" :mrgreen:

sarcasm wrote:
09 May 2022, 17:54
gearhead wrote:
09 May 2022, 10:57
Sarcasm

what was the term used by the UN to indicate pre-war territorial conditions as primal precursor to peace negotiations?

Arent the eight other regions paying dearly for house gallas' acquiescence to this psychotic amhara agenda that always finds itself against national and international norms.

.
Hi Gearhead,

I think you are talking about Restoration of Status Quo Ante which is a standard textbook conflict resolution condition which every international org, government or mediator supports. The other alternative is to allow the warring parties to keep territorial gains achieved in the conflict. Such arrangement would be a recipe for future never ending wars, though.

When TDF started its incursion into Amhara and Afar regions, the international community started to demand restoration of status quo ante bellum (which included withdrawal of TDF from Amhara & Afar) . See US's demand in August last year below. Part of TDF's acceptance to withdraw from Afar & Amhara is Abiy's agreement and International community's guarantee that Amhara Region will vacate Western Tigray.

All other regions including Afar are categorically opposed to Amhara Region keeping Western Tigray as as they won't have any legal basis for the other regions' regional territories afterwards. Regions and their boundaries were setup in the early 1990s. Before then, there were no regions. Tigray or Amhara have not changed thier boundaries since they were setup.Tigray Region did NOT Western Tigray from Amhara Region. አማራ የሚባል ክልል ኣልነበረም።

Other non-Amhara regional governments promised the then transitional government of Tigray that they will militarily reverse the forcefully annexation of parts of Tigray Region territory by Amhara region. Check out what Abiy and all other presidents of the 7 non-Amhara regions promised the Tigray Transitional Government.

ለመሆኑ አማራ ያልሆነው ኢትዮጵያዊ ከዚህ ምንድን ነው የሚያተርፈው? ኣማራውስ ቢሆን ምንድን ነው የሚያገኘው?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Ethoash » 10 May 2022, 11:05

እሺ አቶ አቡዋሯ ኤርትራዊ

ሽንጥህን ይዘህ ለኤርትራ ስትማገት ችንሽም አይስቅጥጥህም አሁን ደግሞ አማራ መስለህ ትመጣለህ። ወይ ነዶ

dont worry TDF going to fix father Eritrea good with the help of USA... there is no where to run.

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 10 May 2022, 11:29

አይ የአንተ ነገር ወደ አምላክህ እንደ ማንጋጠጥ ወደ አሜሪካ ታንጋጥጣለህ። አባታችን ሆይ! እንጅ አሜሪካ ሆይ! ብለህ አትመኝ። የወያኔዎች ችግር እኮ ጭንቅላታቸው ውስጥ ነው። በቃ ጥላቻ፤ ቅናት፤ምቀኝነት፤ ተንኮል ብታጠፉ እነኝህ እራሱ አስርቱ ቃላት ጠቃሚ ምክሮች ናቸው። በሰላም ትኖራላችሁ።

ሌላው አሁን ከጎንደር አስመራ በሁመራ አድርጎ የባቡር መስመር ሲገባ የአማራ እና ኤርትራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለትግሬዎችም ያካፋላችኋል - ምን አሜሪካ ድረስ አለፋህ። ችግርህ እራስህ ጉያ ነው። ዐመልህን አብጅ። እኔ ሰውን በሰውነቱ እንጅ ከየት መጣ በሚል አልፈርጅም። I also advice innocent Tigres not to die for a useless and lost cause of Humera-Welqait. Just give it up and move on, accept your Ethiopiawinet and instead fight to de-ethnicize the country.

Ethoash wrote:
10 May 2022, 11:05
እሺ አቶ አቡዋሯ ኤርትራዊ

ሽንጥህን ይዘህ ለኤርትራ ስትማገት ችንሽም አይስቅጥጥህም አሁን ደግሞ አማራ መስለህ ትመጣለህ። ወይ ነዶ

dont worry TDF going to fix father Eritrea good with the help of USA... there is no where to run.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Ethoash » 10 May 2022, 11:38

አማራ እጁዋን ወድ ኢሱ ተዘረጋለች።

ወንድሜ አቶ አቡዋሯው እኔ እኳ በቀላሉ አላወጣም ። ጥሩ ስም አወጥቼልሀለሁ። ወርቃማዎች ግጥም አርገው ከአሜሪካ ጋራ ተባብረው ኤርትራን ረሚም ያረጉዋታል ። የአይንህ ቀለም ካላማረን ከአፋር ክልል ተባረህ ትወጣታለህ። አፋር በምን ሂሳብ ነው ለስላሳ አመት በድህነት የሚኖርው ወድ ሶስት ሺህ ኪሎ ሜትር የባህር ወደብ ይዞ ፣ ወንድሞቹ ጁቡታዊያኖች በመቶ ኪሎ ሜትር ወደብ ዘንጠው ምግብ ከብራዚል እያስመጡ የሚበሉት በምን ሂሳብ ነው። የፈረደበት የሂሱ መንግስት ነው አፋሮችን በባዶ እግራቸው የሚያንከራትታቸው ነፃነት በኋላ አስብን መቶ በመቶ አፋሮች ሲቆጣጠሩና ከትግሬዎች ጋር አገር ሲመስርቱ የዛን ግዜ ሲንፓፖር ትፍራ ትንቀጥቀጥ ነው የምልህ

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 10 May 2022, 12:30

ዐመድ

ድመት የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስታንጋጥጥ ዋለች ይባላል። ወደ አሜሪካ አታጋጥ ነገሩ ያለው ጭንቅላትህ ውስጥ ነው። አሜሪካ በሰው አገር ምን አገባት - ኢትዮጵያ ወይም ኤርትራ ሚኖሶታ ወይም ካሊፎርንያ መሰልሁ እንደ? ወይስ ሁመራ ወልቃይት የአንድ ስቴቷን ካውንቲ (ክፍለ-ከተማ)? ምንም አያገባትም - ኢትዮጵያ በአሜሪካ ጉዳይ ጣልቃ እንደማትገባ ሁሉ።

ግን ቅዠት ገደለህ - የአማራ እና የኤርትራ ነገር። አንድ አፍታ አማራ አንድ አፍታ ደግሞ የኤርትራ ቅዝት ይመጣብህ እና አሁን ይህን ሰው ኤርትራ ልበለው አሁን ደግሞ አማራ ትላለህ።

አሜሪካ ደግሞ አሁን በጣም ስራ በዝቶባታል እንደምታውቀው ዩክሬን ብዙ ግዛቷን ሩስያ ወስዳባታለች። የቀላል አመታት የቤት ስራ አይምሰልህ። ዩክሬን ደግሞ በጣም አስፈላጊ ናት- ታዲያ ስንደ ከየት ይጫንልህ መሰለህ። ይልቅ ስለ ዩክሬን ጸልይ። ኩባያው ውስጥ ስላለው ወተት ሳይሆን ስለ ላሚቱ ዩክሬን ቅድምያ እሰብ።

Ethoash wrote:
10 May 2022, 11:38
አማራ እጁዋን ወድ ኢሱ ተዘረጋለች።

ወንድሜ አቶ አቡዋሯው እኔ እኳ በቀላሉ አላወጣም ። ጥሩ ስም አወጥቼልሀለሁ። ወርቃማዎች ግጥም አርገው ከአሜሪካ ጋራ ተባብረው ኤርትራን ረሚም ያረጉዋታል ። የአይንህ ቀለም ካላማረን ከአፋር ክልል ተባረህ ትወጣታለህ። አፋር በምን ሂሳብ ነው ለስላሳ አመት በድህነት የሚኖርው ወድ ሶስት ሺህ ኪሎ ሜትር የባህር ወደብ ይዞ ፣ ወንድሞቹ ጁቡታዊያኖች በመቶ ኪሎ ሜትር ወደብ ዘንጠው ምግብ ከብራዚል እያስመጡ የሚበሉት በምን ሂሳብ ነው። የፈረደበት የሂሱ መንግስት ነው አፋሮችን በባዶ እግራቸው የሚያንከራትታቸው ነፃነት በኋላ አስብን መቶ በመቶ አፋሮች ሲቆጣጠሩና ከትግሬዎች ጋር አገር ሲመስርቱ የዛን ግዜ ሲንፓፖር ትፍራ ትንቀጥቀጥ ነው የምልህ

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by EPRDF » 10 May 2022, 14:26

Dawi wrote:
09 May 2022, 23:14
Kidane Afeworki believes it's TPLF.

He also believes TPLF and the elites that follow them will face a "total annihilation" like Tamil Tigers.

Tamil Tigers are no more! :cry:
Getaye,

Srilanka is an island located in the Indian ocean. The rebels had nowhere to escape when a massive central government campaign was launched against them. Rebels bravely fought to their last man and died for the cause they believed in.

Tigray is a rocky mountain, Oromia is a vast land with jungle and hills, and there is no way the Ethiopian government would be able to annihilate them. Dergue with its half a million army and Soviet armament could have eradicated them thirty years ago, but failed.

Olf and Tplf can put the Ethiopian state in a nightmare for a hundred years to come. Ethiopian problems could be solved only through dialogue. I hope Gobena has grasped a lesson from his predecessors and will not put us in a protracted civil strife.

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 10 May 2022, 16:53

Both the Tamil Tiger rebel, in Sri Lanka, and the Tigre rebels, in Ethiopia, are tribal cults. Cult insurgency naturally do not have that much life expectancy. They are like a dew, you see them in early morning, a few hours later, they are gone. The Tigre rebel movement is almost fading or dying like Tamil Tigers. They TPLF movement is flickering for an eventual blow out. I don’t even consider OLF in this category. OLF is just ትርፍ አንጀት it is not worth talking about it.
EPRDF wrote:
10 May 2022, 14:26
Dawi wrote:
09 May 2022, 23:14
Kidane Afeworki believes it's TPLF.

He also believes TPLF and the elites that follow them will face a "total annihilation" like Tamil Tigers.

Tamil Tigers are no more! :cry:
Getaye,

Srilanka is an island located in the Indian ocean. The rebels had nowhere to escape when a massive central government campaign was launched against them. Rebels bravely fought to their last man and died for the cause they believed in.

Tigray is a rocky mountain, Oromia is a vast land with jungle and hills, and there is no way the Ethiopian government would be able to annihilate them. Dergue with its half a million army and Soviet armament could have eradicated them thirty years ago, but failed.

Olf and Tplf can put the Ethiopian state in a nightmare for a hundred years to come. Ethiopian problems could be solved only through dialogue. I hope Gobena has grasped a lesson from his predecessors and will not put us in a protracted civil strife.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by sarcasm » 11 May 2022, 07:13

You seem to assume that Tigray Region has taken Western Tigray from Amhara Region. That is not factually correct. Tigray Region did not take any land from Amhara Region. Regions and their boundaries were setup in the early 1990s. Before then, there were no regions. Tigray or Amhara have not changed thier boundaries since they were setup.

Haile Selassie's Gonder, Shoa, Wello and Gojam are not equal to current Amhara Region.

See the below excerpt from another thread:

ከአማራ ክልል በትግራይ ክልል ላይ የሚነሳውን የርስትና(የመሬት ይገባኛል) የማነት ጥያቄ በተመለከተ፤ ጥያቄውን ለመመለስ የተሞከረበት መንገድ ስህተትና በጣም አደገኛ መሆኑን አሁን ያስከተለውን የጥፋት መዘዝ እያየነው እንገኛለን፡፡

ክልሎች ህልውናቸውን ያገኙት በህገ መንግስቱ መሰረት ነው፡፡ ክልሎች የተዋቀሩት ደግሞ የህዝብ አሰፋፈር፣ ቋንቋ፣ ማንነት እና ፈቃድ በሚሉ ህገመንግስታዊ መስፈርቶች ላይ በመመስረት ነው፡፡ ስለሆነም ህገመንግስቱ ክልሎችን ከማወቀሩ በፊት በነበሩ ክ/ሀገሮች ውስጥ የነበሩ ህዝቦችን፤ ለምሳሌ ጎንደር፤ በውስጡ አማርኛ ተነጋሪዎች እና የሰፈሩበትን ቦታ፣ ትግርኛ ተናጋሪዎችና የሰፈሩበትን ቦታ፣ አገውኛ ተናጋሪዎችና የሰፈሩበትን ቦታ፣ ቅማንቶችና የሰፈሩበትን ቦታ ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች መነሻነት ወደ አዲሶቹ ክልሎች እንዲካለሉ ሆነዋል፡፡ በሌላ አባባል ጎንደር (በቀደመው ጊዜ ቤጌምድርና ስሜን የሚባለውን) በክ/ሀገርነቱ ወቅት አማርኛ ተነጋሪ ህዝቦች ብቻ የሰፈሩበት አስተደደር አልነበረም፤ እንዲሁም “አማራ” የሚባል አስተዳደርም አልነበረም፡፡ ስለሆነም በጎንደር ክ/ሀገር ስር ከነበረ አስተደደር ወደ ትግራይ ክልል አስተዳደር የተዛወሩ ትግርኛ ተናጋሪዎች እና የሰፈሩበትን ቦታ፤ ቦታውን ብቻ መርጦ “ድሮ በጎንደር ክ/ሀገር ስር ስለነበረ የአማራው መሬት የአማራው ርስት ነው” ብሎ ጥያቄ ማንሳት ስህተት ነው፡፡

በዚህ በተሳሳተ አመክንዮ መሰረት ጥያቄው የሚቀጥል ከሆነ ጦርነት የማይለኮስበት ክልል አይኖርም፡፡ ለምሳሌ፡- አፋር የሚባል ክልል አይኖርም፡፡ ምክንያቱም ቦታው ከወሎና ከትግራይ ክ/ሀገሮች በተገኘ መሬት የተዋቀረ ስለሆነ፡፡ ቤንሻንጉልና ጉሙዝ የሚባል ክልል አይኖርም፡፡ ምክያቱም ከጎጃምና ወለጋ ክ/ሀገሮች በተገኘ መሬት የተዋቀረ ስለሆነ፡፡ ወዘተ…

ጥያቄውን ለመመለስ የተሞከረበት መንገድ፡-

ከአማራ ክልል የተነሳው የመሬት ወይንም የርስት ጥያቄ ስህተት እንደሆነ ከላይ ገልጫለሁ፡፡ ይሁን እንጂ የሚነሳ የማንነት ጥያቄ መኖር የለበትም ማለቴ ግን አይደለም፡፡ የማንነት ጥያቄ ማለት በአንድ በተወሰነ ቦታ፤ ለምሳሌ በወልቃይት፤ አብዛኛው ነዋሪ አማርኛ ተናጋሪ ሆኖ በትግራይ ክልል ውስጥ እንዲካተት ተደርጎ ከሆነ ጥያቄው ለማንነቴ ምላሽ በሚሰጠኝ ክልል ውስጥ ልተዳደር የሚል የመብት ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ የሚቀርብበት እና እልባት የሚያገኝበት መንገድ ደግሞ በህገመንግስቱ አንቀጽ 48 “የአከላለል ለውጦች” በሚል በተቀመጠው ሰላማዊ አግባብ መሰረት ብቻ መሆን አለበት፡፡

አንቀጹ የሚለው በአጭር ሲገለጽ፡- ጥያቄው ሲነሳ ጉዳዩ በሚመለከታቸው ክልሎች በስምምነት ይፈጸማል፡፡ መስማማት ካልቻሉ የፈደሬሽን ምክር ቤት ጥያቄው በቀረበለት በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ይላል ፡፡

ከዚህ ከላይ ከተጠቀሰው ህገመንግስታዊ መንገድ ውጭ የአማራ ክልል አሁን በተያዘው የጦርነት መንገድ ለመፍታት መሞከሩ አደገኛ ስህተት ነው፡፡ አደገኛነቱ ደግሞ ለሌሎች ተመሳሳይ ጥያቄ ለሚኖራቸው ክልሎች “መፍትሄው ጉልበተኛ መሆን ነው!” የሚል የእርስ በርስ የጦርነት አዋጅ ስለሚሆን ነው፡፡

ህገመንግስቱ ለትግራይ እንዲበጅ ሆኖ የተቀረጸ ስለሆነ ዋጋ የለውም የሚባል ከሆነም፤ ስለዚህ መጀመሪያ ህገመንግስቱን በሰላማዊ መንገድ መቀየር ነው፡፡ አለበለዚያ የዚህ ሁሉ ዘመቻ ዳንኪራ ተልእኮው ህግም ድንበርም የማስከበር ሳይሆን የመተላለቅና ዘር የማጥፋት ይሆናል፡፡ ይሄም አያ ተቤው (አያ ተበጀ፡ ተስፋ ስንታየሁ በጻፈው “ጨዋታ-ጦቢያ በእየሩሳሌም” በሚል መጽሐፍ ላይ ያሉ ከጎንደር የፈለሱ ቤተ-እስራኤላዊ ገጸ ባህሪ ናቸው) እግዜርን ሲወቅሱት “አንተ ምናለብህ ቤትህን ሰው እማይደርስበት ቆጥ ላይ ሰቅለህ የተቆጣ በየት አድርጎ ያግኝህ!” እንዳሉት፤ አዳሜ ምን አለበት ግፋ በለው እሚለው ከወላፈኑ ርቆ በሌላው ደም ነው፡፡

1942-1974: 12 provinces or governates-general (taklai ghizat) by Imperial Ethiopian Government

Begemder, Gojjam, Wollo, Shewa (Shoa), Gamu-Gofa, Illubabor, Kaffa, Sidamo, Tigray, Welega, Hararghe, Arsi

1987 - early 1990s

The National Shengo established 30 regions, consisting of five autonomous regions, and twenty-five administrative regions.

The five autonomous regions were: Aseb, Dire Dawa, Eritrea, Ogaden, Tigray

The twenty-five administrative regions were:[7]

Addis Ababa, Arsi, Asosa, Bale, Borana, East Gojam, East Harerge, East Shewa
Gambela Ilubabor KefaMetekelNorth GonderNorth OmoNorth Shewa North Welo, Sidamo South Gonder, South Omo South Shewa South Wollo Welega West Gojam West Hararghe West Shewa

Post Reply