Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by kibramlak » 11 May 2022, 08:10

ሳርካዝም፣
ሀተታው ምንም አይነፋም፣ ቅራቅንቦ ነው፣ በሌላ አባባል እኔን አስገደደህ ሀጎስ የሚል ስም የያዘ መታወቂያ ከሰጠህ በሁዋላ እኔን መልሰህ ትግሬ ነህ እንደማለት ነው፣፣ ገባህ?
ሌላ የተለየ ማስረጃ ካለ አቅርብ
sarcasm wrote:
11 May 2022, 07:13
You seem to assume that Tigray Region has taken Western Tigray from Amhara Region. That is not factually correct. Tigray Region did not take any land from Amhara Region. Regions and their boundaries were setup in the early 1990s. Before then, there were no regions. Tigray or Amhara have not changed thier boundaries since they were setup.

Haile Selassie's Gonder, Shoa, Wello and Gojam are not equal to current Amhara Region.

See the below excerpt from another thread:

ከአማራ ክልል በትግራይ ክልል ላይ የሚነሳውን የርስትና(የመሬት ይገባኛል) የማነት ጥያቄ በተመለከተ፤ ጥያቄውን ለመመለስ የተሞከረበት መንገድ ስህተትና በጣም አደገኛ መሆኑን አሁን ያስከተለውን የጥፋት መዘዝ እያየነው እንገኛለን፡፡

ክልሎች ህልውናቸውን ያገኙት በህገ መንግስቱ መሰረት ነው፡፡ ክልሎች የተዋቀሩት ደግሞ የህዝብ አሰፋፈር፣ ቋንቋ፣ ማንነት እና ፈቃድ በሚሉ ህገመንግስታዊ መስፈርቶች ላይ በመመስረት ነው፡፡ ስለሆነም ህገመንግስቱ ክልሎችን ከማወቀሩ በፊት በነበሩ ክ/ሀገሮች ውስጥ የነበሩ ህዝቦችን፤ ለምሳሌ ጎንደር፤ በውስጡ አማርኛ ተነጋሪዎች እና የሰፈሩበትን ቦታ፣ ትግርኛ ተናጋሪዎችና የሰፈሩበትን ቦታ፣ አገውኛ ተናጋሪዎችና የሰፈሩበትን ቦታ፣ ቅማንቶችና የሰፈሩበትን ቦታ ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች መነሻነት ወደ አዲሶቹ ክልሎች እንዲካለሉ ሆነዋል፡፡ በሌላ አባባል ጎንደር (በቀደመው ጊዜ ቤጌምድርና ስሜን የሚባለውን) በክ/ሀገርነቱ ወቅት አማርኛ ተነጋሪ ህዝቦች ብቻ የሰፈሩበት አስተደደር አልነበረም፤ እንዲሁም “አማራ” የሚባል አስተዳደርም አልነበረም፡፡ ስለሆነም በጎንደር ክ/ሀገር ስር ከነበረ አስተደደር ወደ ትግራይ ክልል አስተዳደር የተዛወሩ ትግርኛ ተናጋሪዎች እና የሰፈሩበትን ቦታ፤ ቦታውን ብቻ መርጦ “ድሮ በጎንደር ክ/ሀገር ስር ስለነበረ የአማራው መሬት የአማራው ርስት ነው” ብሎ ጥያቄ ማንሳት ስህተት ነው፡፡

በዚህ በተሳሳተ አመክንዮ መሰረት ጥያቄው የሚቀጥል ከሆነ ጦርነት የማይለኮስበት ክልል አይኖርም፡፡ ለምሳሌ፡- አፋር የሚባል ክልል አይኖርም፡፡ ምክንያቱም ቦታው ከወሎና ከትግራይ ክ/ሀገሮች በተገኘ መሬት የተዋቀረ ስለሆነ፡፡ ቤንሻንጉልና ጉሙዝ የሚባል ክልል አይኖርም፡፡ ምክያቱም ከጎጃምና ወለጋ ክ/ሀገሮች በተገኘ መሬት የተዋቀረ ስለሆነ፡፡ ወዘተ…


ጥያቄውን ለመመለስ የተሞከረበት መንገድ፡-

ከአማራ ክልል የተነሳው የመሬት ወይንም የርስት ጥያቄ ስህተት እንደሆነ ከላይ ገልጫለሁ፡፡ ይሁን እንጂ የሚነሳ የማንነት ጥያቄ መኖር የለበትም ማለቴ ግን አይደለም፡፡ የማንነት ጥያቄ ማለት በአንድ በተወሰነ ቦታ፤ ለምሳሌ በወልቃይት፤ አብዛኛው ነዋሪ አማርኛ ተናጋሪ ሆኖ በትግራይ ክልል ውስጥ እንዲካተት ተደርጎ ከሆነ ጥያቄው ለማንነቴ ምላሽ በሚሰጠኝ ክልል ውስጥ ልተዳደር የሚል የመብት ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ የሚቀርብበት እና እልባት የሚያገኝበት መንገድ ደግሞ በህገመንግስቱ አንቀጽ 48 “የአከላለል ለውጦች” በሚል በተቀመጠው ሰላማዊ አግባብ መሰረት ብቻ መሆን አለበት፡፡

አንቀጹ የሚለው በአጭር ሲገለጽ፡- ጥያቄው ሲነሳ ጉዳዩ በሚመለከታቸው ክልሎች በስምምነት ይፈጸማል፡፡ መስማማት ካልቻሉ የፈደሬሽን ምክር ቤት ጥያቄው በቀረበለት በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ይላል ፡፡

ከዚህ ከላይ ከተጠቀሰው ህገመንግስታዊ መንገድ ውጭ የአማራ ክልል አሁን በተያዘው የጦርነት መንገድ ለመፍታት መሞከሩ አደገኛ ስህተት ነው፡፡ አደገኛነቱ ደግሞ ለሌሎች ተመሳሳይ ጥያቄ ለሚኖራቸው ክልሎች “መፍትሄው ጉልበተኛ መሆን ነው!” የሚል የእርስ በርስ የጦርነት አዋጅ ስለሚሆን ነው፡፡

ህገመንግስቱ ለትግራይ እንዲበጅ ሆኖ የተቀረጸ ስለሆነ ዋጋ የለውም የሚባል ከሆነም፤ ስለዚህ መጀመሪያ ህገመንግስቱን በሰላማዊ መንገድ መቀየር ነው፡፡ አለበለዚያ የዚህ ሁሉ ዘመቻ ዳንኪራ ተልእኮው ህግም ድንበርም የማስከበር ሳይሆን የመተላለቅና ዘር የማጥፋት ይሆናል፡፡ ይሄም አያ ተቤው (አያ ተበጀ፡ ተስፋ ስንታየሁ በጻፈው “ጨዋታ-ጦቢያ በእየሩሳሌም” በሚል መጽሐፍ ላይ ያሉ ከጎንደር የፈለሱ ቤተ-እስራኤላዊ ገጸ ባህሪ ናቸው) እግዜርን ሲወቅሱት “አንተ ምናለብህ ቤትህን ሰው እማይደርስበት ቆጥ ላይ ሰቅለህ የተቆጣ በየት አድርጎ ያግኝህ!” እንዳሉት፤ አዳሜ ምን አለበት ግፋ በለው እሚለው ከወላፈኑ ርቆ በሌላው ደም ነው፡፡

1942-1974: 12 provinces or governates-general (taklai ghizat) by Imperial Ethiopian Government

Begemder, Gojjam, Wollo, Shewa (Shoa), Gamu-Gofa, Illubabor, Kaffa, Sidamo, Tigray, Welega, Hararghe, Arsi




1987 - early 1990s

The National Shengo established 30 regions, consisting of five autonomous regions, and twenty-five administrative regions.

The five autonomous regions were: Aseb, Dire Dawa, Eritrea, Ogaden, Tigray

The twenty-five administrative regions were:[7]

Addis Ababa, Arsi, Asosa, Bale, Borana, East Gojam, East Harerge, East Shewa
Gambela Ilubabor KefaMetekelNorth GonderNorth OmoNorth Shewa North Welo, Sidamo South Gonder, South Omo South Shewa South Wollo Welega West Gojam West Hararghe West Shewa



Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 11 May 2022, 12:20

@kibramlak

It is more than clear, sarcasm is an Ultra AbayTigray Republic TPLFite who wanted to play by TPLF and only TPLF game trick.
Wanted to scam around as if he/she embodied Ethiopiawinet. ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ style. በሰው ዳቦ የሚነፋረቁ ወያኔዎች ለትግራይ ህዝብ በመቅሰፍት ላይ መቅሰፍት ጨመሩለት እንጅ ምንም አልፈየዱትም። That is what this Ultra AbayTigray Republic fan, sarcasm, doing 24/7.

kibramlak wrote:
11 May 2022, 08:10
ሳርካዝም፣
ሀተታው ምንም አይነፋም፣ ቅራቅንቦ ነው፣ በሌላ አባባል እኔን አስገደደህ ሀጎስ የሚል ስም የያዘ መታወቂያ ከሰጠህ በሁዋላ እኔን መልሰህ ትግሬ ነህ እንደማለት ነው፣፣ ገባህ?
ሌላ የተለየ ማስረጃ ካለ አቅርብ

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by kibramlak » 12 May 2022, 03:44

አበረ
ነገሩ ግልፅ ነው ግን ሌላ የመጫወቻ ካርድ ጠፋባቸው

Abere wrote:
11 May 2022, 12:20
@kibramlak

It is more than clear, sarcasm is an Ultra AbayTigray Republic TPLFite who wanted to play by TPLF and only TPLF game trick.
Wanted to scam around as if he/she embodied Ethiopiawinet. ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ style. በሰው ዳቦ የሚነፋረቁ ወያኔዎች ለትግራይ ህዝብ በመቅሰፍት ላይ መቅሰፍት ጨመሩለት እንጅ ምንም አልፈየዱትም። That is what this Ultra AbayTigray Republic fan, sarcasm, doing 24/7.

kibramlak wrote:
11 May 2022, 08:10
ሳርካዝም፣
ሀተታው ምንም አይነፋም፣ ቅራቅንቦ ነው፣ በሌላ አባባል እኔን አስገደደህ ሀጎስ የሚል ስም የያዘ መታወቂያ ከሰጠህ በሁዋላ እኔን መልሰህ ትግሬ ነህ እንደማለት ነው፣፣ ገባህ?
ሌላ የተለየ ማስረጃ ካለ አቅርብ

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by gearhead » 16 May 2022, 13:16

Yes! Thanks sarcasm!

Quo ante is the stance oc the international community which is an early predictor of what the UN's stance will be. The 8 kilil governments are constitutionalists in this regard as well. It is unfortunate that they havent mustered the courage to tell the amhara government that they wont put up with the cost of international isolation and nctions economic hardship that comes along with abiy's amhara expansionist agenda.

Dawi...greetings but enough with the disjointed false parallelism. Abiy opened the flood gate to the amhara paychos, and now the entire country has to face the consequences.

sarcasm wrote:
09 May 2022, 17:54
gearhead wrote:
09 May 2022, 10:57
Sarcasm

what was the term used by the UN to indicate pre-war territorial conditions as primal precursor to peace negotiations?

Arent the eight other regions paying dearly for house gallas' acquiescence to this psychotic amhara agenda that always finds itself against national and international norms.

.
Hi Gearhead,

I think you are talking about Restoration of Status Quo Ante which is a standard textbook conflict resolution condition which every international org, government or mediator supports. The other alternative is to allow the warring parties to keep territorial gains achieved in the conflict. Such arrangement would be a recipe for future never ending wars, though.

When TDF started its incursion into Amhara and Afar regions, the international community started to demand restoration of status quo ante bellum (which included withdrawal of TDF from Amhara & Afar) . See US's demand in August last year below. Part of TDF's acceptance to withdraw from Afar & Amhara is Abiy's agreement and International community's guarantee that Amhara Region will vacate Western Tigray.



All other regions including Afar are categorically opposed to Amhara Region keeping Western Tigray as as they won't have any legal basis for the other regions' regional territories afterwards. Regions and their boundaries were setup in the early 1990s. Before then, there were no regions. Tigray or Amhara have not changed thier boundaries since they were setup.Tigray Region did NOT Western Tigray from Amhara Region. አማራ የሚባል ክልል ኣልነበረም።

Other non-Amhara regional governments promised the then transitional government of Tigray that they will militarily reverse the forcefully annexation of parts of Tigray Region territory by Amhara region. Check out what Abiy and all other presidents of the 7 non-Amhara regions promised the Tigray Transitional Government.


ለመሆኑ አማራ ያልሆነው ኢትዮጵያዊ ከዚህ ምንድን ነው የሚያተርፈው? ኣማራውስ ቢሆን ምንድን ነው የሚያገኘው?


Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 16 May 2022, 13:27

ጎንዴ ሁመራ ወልቃይት ሰርግ እና ምላሽ፤ ትግሬ አገር መቀሌ ዋይታ፥ጩኸት እማ ልቅሶ። ዓለም ዘወርዋራ ይላል አማራ ሲያስረዳ።

የዘገየ ሰው ጤፍ ነው ቀለቡ ይባላል። እውነት ነው ክፉ ቀንን ያሳለፈ ሰው እውነት አሸንፋ ዘልቃ የደስታ ጀምበር ደምቃ በመጨረሻ ይታያል፡ ከብዙ አስርት አመታት በኋላ ወራሪው እና ሰፋሪው የትግሬ መንጋ የዘር እና የባህል ማጥፋት አሰቃቂ ድርጊት ቢፈጸምበትም የ ወልቃይት ሁመራ አማራ ባህል እና ወጉን ደብቆ ይዞ ዛሬ አማራነቱን ከልደት -ጋብቻ እና ህልፈት ድረስ ያሉትን ባህላዊ እሴቶቹን በአደባባይ እያሳየ ነው። ሙሉ የጋብቻ እና የሰርግ ስነ-ስርዐቱን ተከታተልኩት - ሙሉ በሙሉ የአማራ ወግ ባህል ነው። በጎንደር ብቻ ሳይሆን፤ በጎጃም፤ በወሎ እና በሸዋ የሚደረጉትን የአማራ ባህላዊ የጋብቻ ስርዐት እና ትውፊት የተከተለ። ሚስት ካላበልች ባልዋን ትወልዳለች ይላል አማራ ስለ ትክክለኛው ሲያወራ። የወልቃይት ባህል መቶ በመቶ የአማራ ነው ምክንያቱም ደግሞ ወልቃይት አማራ ነው የደም እና የባህል ውርስ ባህርዩ አማራ ስለሆነ። የአድዋ እና የእክሱም ትግሬ ምን ሊያደርግ ወልቃይት ሁመራ እንደ ሚመኝ ይገርመኛል። ዶሮ የእባብ እንቁላል ታቅፋ የዶሮ ጫጩት ልትፈለፈል ትችላለች? ወልቃይት አማራ ትግሬ ሊሆን ይችላል? እጅግ ነው የተደሰትኩት በወልቃይቶች ጽናት እና ባህላቸውን ከጭልፊት የወያኔ ጥፋት ደብቀው ጠብቀው ለዚህ ማድረሳቸው። ዛሬ በኢትዮጵያ ያለውን ለውጥ ያመጡት ቆራጦቹ እና ማተበጽኑዎቹ የወልቃይት ሁመራ አማራዎች ናቸው። በጽናት ወያኔ ከ30 አመታት በላይ የተፋለሙ ሳያቋርጡ የአማራ እልኸኝነት እና የነፃነት ውርስ በደማቸው የሚፈስ ጀግኖች - የትግሬ ወራሪ መንጋ ዛሬ በዓለም አደባባይ ትርምስ እና ውርደት ላይ የጣሉ - አሽቃባጭ ምዕራባዊያንን ያነፋሩ ጀግኖች። እኛም የሁመራ ወልቃይት ሙሽራ ጥንዶች የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ምድሪቱ ጀግኖች እንደ ልማዷ ትፍራ። እግዜር ከትግሬ ወራሪ ኩብኩባ እና ተምች ይጠብቃት።


Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 16 May 2022, 13:43

Humera-Welqait is the epicenter of the freedom movement that unambiguously resulted in the downfall of the tyrannical ethnic Tigre minority. The Humera-Weqait Amhara are the nucleus of the more than 30 years fight the shattered the Tigre minority dream of creating Abay Tigray Republic via illegal-occupation and also silenced the shameful cheering of their foreign enablers. Now, the Tigre minority thugs of TPLF soul is robbed by fearsome freedom fighters of Welqait Humera Fano. The Amhara people have been in general ecstatically happy when the tyrannical minority Tigre fans are turned into lifetime mourners. Let the Tigre thugs weep and we enjoy, but watchful of any monkey business so as to whip anyone turn his/her red hot evil eye on the natural home of Amhara.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Ethoash » 16 May 2022, 14:20

here is the reality

under Golden ወልቃይት







under Amhara

መጠጣትና መስከር ፣ መዝፈንና መደነስ ግን ለስራ ይሽኮረመማሉ





what will happened when the golden army come to ወልቃይት-for the second time with victory.

እኔ የምመኘው የወልደባን ገዳም አማሮች ቄሶች ጎዛቸውን ጠቅልለው ወደ አማራ ክልል መሄድ አለባቸው።

ለምን ቢሉ የወልደባ ቄሶች አይደሉም ወይ ወያኔዎች ወልድባን ገዳብ አረሱት ሲሉ የነበሩት እና መወጣት አለባቸው ትግሬዎች በአሽናፊነት ሲገቡ ። አለቀ ደቀቀ።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 16 May 2022, 14:55

Ethoash,
ትግራይ ወልቃይት ሁመራን የሚፈልገው ለማልማት ሳይሆን ከአድዋ፥ሽሬ፥አክሱም፥ወዘተ ትግሬዎችን በማጓጓዝ ወስዶ ለማስፈር ነው። ለ30 አመታት የእናት እና አባት እርስታቸው የሆኑትን አገሬውን አማራ መንጥሮ በማጥፋት የሰው አፅም አንደ አገዳ ነው ሲያመርት የነበረው። የሁመራ እና ወልቃይት ህዝብ የትግሬ መስፈሪያ እንጅ ተጠቃሚ አልነበረም - መሬቱን እና ህይወቱን ነው ሲነጠቅ የነበረው። ስለዚህ ነው የሁመራ ወልቃይት አማራ ትግል ባይኖር ወያኔ እስከ አሁን አዲስ አበባ ነበረች። አንተ እራስህ Ethoash ከዚህ ፎረም ላይ አትታይም ነበር።ወልቃይት ሁመራ ገለባችሁ፤ ስለት ድጓሱን ደባ እራሱን ይጎዳል እንድሉ - መልካም ባለመስራታችሁ የታሪክ ዘብጥያ ወረዳችሁ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Ethoash » 16 May 2022, 15:25

Abere wrote:
16 May 2022, 14:55
Ethoash,
ትግራይ ወልቃይት ሁመራን የሚፈልገው ለማልማት ሳይሆን ከአድዋ፥ሽሬ፥አክሱም፥ወዘተ ትግሬዎችን በማጓጓዝ ወስዶ ለማስፈር ነው። ለ30 አመታት የእናት እና አባት እርስታቸው የሆኑትን አገሬውን አማራ መንጥሮ በማጥፋት የሰው አፅም አንደ አገዳ ነው ሲያመርት የነበረው። የሁመራ እና ወልቃይት ህዝብ የትግሬ መስፈሪያ እንጅ ተጠቃሚ አልነበረም - መሬቱን እና ህይወቱን ነው ሲነጠቅ የነበረው። ስለዚህ ነው የሁመራ ወልቃይት አማራ ትግል ባይኖር ወያኔ እስከ አሁን አዲስ አበባ ነበረች። አንተ እራስህ Ethoash ከዚህ ፎረም ላይ አትታይም ነበር።ወልቃይት ሁመራ ገለባችሁ፤ ስለት ድጓሱን ደባ እራሱን ይጎዳል እንድሉ - መልካም ባለመስራታችሁ የታሪክ ዘብጥያ ወረዳችሁ።
ወልቃይት እና የኦሮሞ የአዲስ አበባ ጥያቄ በምን ይለያል።

አዎ እንደፈረደበት በርበራ የምትባል አማራ ከተማ ነበረች፣ ኦሮሞ የሚባል በትግሬዎች ግዜ ነው የተፈጠሩት፣ ያለዚያ ጋላ የሚባሉ ከደንጋይ ስር ነው የተገኙት ግማሾቹ ከውሃ ውስጥ ነው የወጡት፣ ግማሾቹ ደግሞ ከማዳስካር ነው የመጡት፣ ጋሎች ስፋሪዎች እንጂ የመሬቱ ባለቤት አይደሉም እያልክ ልት ዘረዝርልኝ ሊዳዳህ ይችላል። ይህም ከከሽፈብህ ጋላን ከእንስ ሳነት ወድ ስወነት የቀየሩት አማሮች ናቸው። አማሮች የስው ውሃ ልክ ናቸው ልትለኝ ሁሉ ትችላለህ።

ይህ ሁሉ ዝርዘራ ምንም አያረግም ለምን ብትለኝ አንተ ጋላ የምትላቸው ስዎች አማሮች በጉልበት ወልቅያትን ከያዙ ወይ ካስመለሱ እኛም አዲስ አበባን በጉልበት ልናስመልስ መብት አለን ቢሉህ ምን ትላለህ።

ጥያቄ ካልከባህ አንተ እንደምትከስው ትግሬዎች ወልቃይትን ትግሬዎችን ለማስፈር ነው የተጠቀሙበት፣ ግፋ ሲልም አማሮችን ጭፍጭፈው በአንድ ጉድጎድ የቀበሩት በጎንድር ዩኒቨሪስቲ ተረጋግጦዋል ብለሀኛል። ታድያ ይሄ ክስ ሁሉ መልካም ፍርድ ቤት ሄደህ ተከራክረህ ማሽነፍ እንጂ ጠመንጃ ይዘህ ወልቃይትን በጉልበት ማስመለስ አትችልም ። ለምን ብትል ትግሬዎችም ጉልበት ሲኖራቸው ወልቃይትን ብቻ አይደለም ሀገሬ የሚሉትን መሬት በሙሉ ያሰመልሳሉና።

በዚህ በነካ እጅህም ሱዳኖችም በጉልበታቸው የጎንደርን መሬት ማስመለስ ይችላሉ ማለት ነው። እስቲ ይህንን ጥይቄ ሳትቾክል ቀስ ብለህ አንብበህ ካልከባህ አስር ግዜ አንብበህ ክዝያም ካልገባህ ጥይቄ ጠይቄኝ መልስ ለመመለስ ከመቾከልህ በፊት። መልስ ለኔ መስጠት የአማራን ጭንቀትና መከራ አያቃልልም። የሚያቃልለው ይህንን ጥያቄ በአግባቡ መመለስ ብቻ ነው። ደህና ስንብት።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Abere » 16 May 2022, 15:51

Ethoash,
ትንሽ ጠጠር ሊልብህ ይችላል ለመረዳት ትንሽ የተሰጥዖ የአጤኖዊ መኪናህ ማኜክ ያዳግታታል። ስለ ነግሮች አስኳል እና ብቸኛ ወሳኝ ጉዳይ እያወራን ባለበት በስሌቱ ውስጥ ተገድራ በመጨመር ውጤቱን የሚደነግገውን ጉዳይ ታጨናፍራለህ። ይህ ስነ-ምግባራዊ ግድፈት ብቻ ሳይሆን ማጭበርበር ያባላል። You are adding a confounding variable (Addis Ababa stuff) created by TPLF to suppress or eliminate the principal determinant variable ( Humera-Welqait) that explained 100% the fall of the tyrannical ethnic minority Tigre. Humera-Welqait are the only and only factor that explained the total demise of TPLF. Because TPLF would never have or envisaged the noow dead dream of Abay Tigray Republic and go to fight had it not considered Humera-Welqait as soul of its existence. That soul is robbed from TPLF a few years back. Amhara's not taking Humera-Welqait would have been a great existential threat of Ethiopia, just not to Amhara alone. We could not be talking about Ethiopia now sitting had TPLF got Humera-Welqait, the next morning all Western countries would call Tigray as independent country just by stealing these crucial lands. Please stop your monkey business, we figured you out since day one.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by Ethoash » 16 May 2022, 15:57

dr Abere ...

i understand what u said about Amhara homeland now pls talk to me oromo claim ownership over Addis Ababa can u give me answer for this pls and thanks u might answer it before but pls repeat it so that i understand u perfectly if u can in Amharic

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Post by sarcasm » 16 May 2022, 18:31

gearhead wrote:
16 May 2022, 13:16
The 8 kilil governments are constitutionalists in this regard as well. It is unfortunate that they havent mustered the courage to tell the amhara government that they wont put up with the cost of international isolation and nctions economic hardship that comes along with abiy's amhara expansionist agenda.

See what the economic costs to the other killils are in the below video; just because the cannot muster the courage to say "I am not paying unnecessary economic costs for Amhara region to annex it's neighbor's constitutional territory". The bigger question is also, " are they safe from other regions using power to annex parts of their territory? What is their guarantee?"

The truth is, none of them is safe until all are safe.


Post Reply