Re: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
Just as Judas Iscariot sold his soul for 30 pieces silver coin, Ledetu kehedetu sold Ethiopia and particularly Amharas for weyannes for cheap. That is the reason for your love affair with him. Now he knows he is spotted out completely so he is making outrageous statements about Amharas ,and you weyannes can't get enough of him.
Meles chnawit promised he will be unforgiving any one crossing Ledru kehdetu., mow this backstabber talks about Amharas being void of principles?
THE ONLY "OPPOSITION " WHO SIGNED OF WITH MELES TO MASSACRE SOMALI CHILDREN IN THE NAME OF FIGHTING NONE EXISTENCE TERORIST.
Meles chnawit promised he will be unforgiving any one crossing Ledru kehdetu., mow this backstabber talks about Amharas being void of principles?
THE ONLY "OPPOSITION " WHO SIGNED OF WITH MELES TO MASSACRE SOMALI CHILDREN IN THE NAME OF FIGHTING NONE EXISTENCE TERORIST.
Re: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
ይኸ ልደቱ አያሌው ለምን አፉን ዘግቶ አርፎ አይቀመጥም። እርሱ እራሱ ከወያኔ እና ከኦነግ ተለይቶ በብዙዎች ዘንድ አይታይም እኮ። ደግሞ የሚገርመው የሚያወራው ነገር ሁሉ እንደ ጥሬ እንደሚለቅም ወፍ ከአፉ ላይ የሚለቅሙት ሙሉ በሙሉ ሰርቆ ተገንጣይ የትግሬ ወያኔዎች ዩቲዩበር ናቸው። ይህ እራሱን ልደቱ አያሌውን የትግሬ-ወያኔ መሆኑን የሚያስገምት እንጅ ከአንጀቱ ስለ አማራ ወይም ኢትዮጵያ ተቆርቋሪ አለመሆኑን ነው። እኔ እስከ አሁን እንደማየው ልደቱ አያሌው ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች ሳይሆን እርሱ እራሱ አስተማሪዋን አህያዋን የትግሬ- ወያኔ ነው። የጊደር አማራ አይደለም። መቸም በአማራ ስም የማይመጣ የለም - በአማራ ስም ከመጡት መልቲዎች አንዱ ልደቱ አያሌው ይመስላል። ለማንኛውም ልደቱ ቃላቱን አባከነ እንጅ የአማራን ህዝብ ልብ አግኝቶ አልመታበትም። የአማራ ህዝብ ወያኔ፥ኦነግ፥እነ ወዘተዎች ምን እንደሆናችሁ በጣም አውቋል። ቢቸግር እባብ እና አይጥ በክረምት ከአንድ ካብ አብረው ያሳልፋሉ ነው ነገሩ።
-
- Member
- Posts: 595
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
" ዛሬ በዛ መንደር ቢያልፍ ምን እንደሚፈጠር አላውቅም ... ." I love that.
Re: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
አማራ አይደለሁም፣ አማራም ተብዪ እንድጠራ አልፈቅድም የሚለውና የራሱን ማንነት የካደው አሳፋሪው ክህደቱ/ልደቱ አያሌው ስለ አማራ ፖለቲካ ገብቶ የሚፈተፍተው በምን ሞራሉ ነው? ክህደቱ/ልደቱ አያሌው ላለፉት 40 ምናንም አመታት በአማራ ህዝብ ላይ በአለም ታይቶ የማይታወቅ ግድያ እና ጆኖሳይ በአማራ ህዝብ ላይ ሲፈጸም አንድም ቃል ያልተነፈሰ አሳፈሪ ሰው አሁን ስለ አማራ ፖለቲካ ገብቶ የሚፈተፍተው በምን ሞራሉ ነው? ክህደቱ/ልደቱ አያሌው አሳፋሪ የወያኔ ተላላኪ ነው!!
Re: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
መርህ-የለሽነት
ጓድ ፕሬዝዳንት እንዲህ አይነት ትግል ነዉ የገጠመን ነበር ያሉት?

Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 8278
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
Anche Doma Ras
Most people supported TPLF in 1990s because they thought it was going to bring in democracy!
Even in the video you can see ANDM Flag (EPRDF Amharas) who aided TPLF against DERG!
But after 1990s Amharas began to realize that your TPLF launched Genocide and Ethnic cleansing on Amharas from Ethiopia!
Same Person Same style of singing no difference

Noble Amhara wrote: ↑19 May 2022, 20:44Anche Doma Ras
Most people supported TPLF in 1990s because they thought it was going to bring in democracy!
Even in the video you can see ANDM Flag (EPRDF Amharas) who aided TPLF against DERG!
But after 1990s Amharas began to realize that your TPLF launched Genocide and Ethnic cleansing on Amharas from Ethiopia!
Same Person Same style of singing no difference
The song is not from 1990s.