Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by Horus » 08 May 2022, 02:09

ለምንድን ነው ኢትዮጵያ በዚህ ሆነ በዚያ አንድ ወጥ የሆነ መሪነት አጥታ የዉሃ ላይ ኩበት የሆነችው?

የፖለቲካ መሪዎች ሰዎች ናቸው። እያንዳንዳቸው የራሳቸው ልዩ የሆነ ስብዕና እና የፖለቲካ ባህሪ አላቸው። በዚያ ፐርሰናሊቲና ቢሄቪየር አማካይነት ነው አገሪቱን አይተው ወስነው፣ ይህ ይሁን፣ ያ አይሁን ብለው የሚያዙት የሚመሩት ።

እስከዛሬ ድረስ ፖለቲካል ሳይኮሎጂ የደረሰባቸው አራት አንድን የፖለቲካ መሪ የሚነዱ ፍላጎት ተለይተው ታውቀዋል። ልብ እንበል ከአቢይ አህመድ አንስቶ እስከ አንድ ተራ ካድሬ ስለ አገር አቀፍ አጀንዳም ሆነ ስለቀበሌው ጉዳይ ሲያስብ ከውስጥ ሆነው የሚነዱት ፍላጎትች ማለት ነው።

እነዚህ ፍላጎቶሽ
(1) ገንዘብ ወይም ሃብት
(2) ማንነትና የማንነት ክብር እውቅና ማግኘት
(3) ዝና እና ስኬታማ በመሆን አድናቆትን ማግኘት
(4) ባልስልጣን መሆንና ሃያል መሆን ናቸው ።

አሁን በነዚህ መለኪያዎች መሰረት ለምሳሌ የብልጽግና ፓርቲ ለምን መምራት እንዳቃተው እንመልከት፤
1
አንድ የፖለቲካ መሪ የራሱ ፖለቲካዊ ሳይኮሎጂ ፣ የፖለቲካ ባህሪ አለው ብለናል። አንድ የፖለቲካ መሪ ገንዘብ ከሌለው ድሃ ከሆነ የመጀመሪያ ገፊ ፍላጎቱ መሰረታዊ ፍላጎት (ምግብ፣ ልብስ፣ ቤት)፣ ገንዘብና ሃብት ነው። ምናልባት ከብልጽግና 5 ሚሊዮን አባል 99% በዚህ የገንዘብ ፍላጎት የሚነዱ ናቸው። ለዚህ ነው በኢትዮጵያ ትልቁ የመሪነት ችግር የሃብት የሙስና ችግር የሚሆነው። የአቢይ ተቀዳሚ ፍላጎት ገንዘብ ስላልሆነ ብዙሃኑን የበታች ታዛዦቹን ሌቦች ይላቸዋል ። በዚህ ምንክኛት እነሱም አያምኑትም፣ እሱም አያምናቸውም ።
2
ሁለተኛው የፖለቲካ መሪ ገፊ ፍላጎት ማንነቱ፣ ጎሳው፣ ብሄረተኝነቱ ወይም የኢትዮጵያ ብሄረትኝነቱ ናቸው ። እና ከዚህ ጋር የተያያዘው ዲግኒቲ፣ ክብር፣ በሌሎች ተቀባይነት ማግኘት ነው ። ማንነት ጠባብና ሌላውን የሚለይ ከሆነ ጎሳዊነት፣ ዘረኝነት ወይም ብሄረኘት ይሆናል፣ ያ ደሞ አግላይ ፍላጎት፣ የእኔ ከሌላው ይሻላል የሚል ዘረኘትን ያስከትላል። 5 ሚሊዮኑ ብልጽግናዎች በርዕዮተ አለም ደረጃ የሚያምኑት በጎሳ ማንነት ነው ። ሺ ግዜ ስለ ኢትዮጵያ አጀንዳ ቢያወሩ ከገንዘብ ቀጥሎ የሚነዳቸው ሞቲቬሽን የጎሳ ማንነታቸው ነው ። ለዚህ ነው አቢይ ዋና ችግራቸው የብሄርና ያውራጃ ማንነት ነው ያለው። ይህ ማለት ደሞ አማራ ኦሮሞውን አያምንም ። ኦሮሞው አማራውን አያምንም። ዛሬ የትግሬ ብልጽግናን ማን ሊያምን ይችላል? ታዲያ ይህን የመሰሉ የጎሳ ጥርቅሞች እንዴት ወጥ የሆነ ኢትዮጵያዊ መሪነት ሲሰጡ ይችላሉ?
3
ሶስተኛው ለራስ ዋጋ ከመስጠት (ከሰልፍ ኤስቲም) ጋር የተያያዘ ሲሆን ዝና፣ መታወቅን ፍለጋ ነው። ያ ደሞ የስኬት መለኪያ ሆኖ ይወሰዳል። ለምሳሌ አቢይ ስኬታማ መሆንን በጣም ይፈልጋል። ለምን? ዝነኛ ለመሆን። ለምን? ሌጋሲ ቅርስ አሻራ ለመተው። ለምን? ስም ከመቃብር በላይ ስለሆነ። ለምን? ላለመረሳት ። ኢሞርታል ለመሆን። ከትውልድ ትውልድ ለመዘከር፣ ለመታውስ። ይህ ትልቁ የአቢይ ነጂ ፍላጎት ነው። ሰው በስራው በስኬቱ ሲታወስ ይኖራል። አቢይ በዚህ እጅግ የሚገፋ መሪ ነው። ሰልፍ ኤስቲምና የስኬት ፍላጎት ነው የሚገፋው ። እሱ በዚህ ተገፍቶ ፕሮጀክቶች ለመፈጸም ሲፈልግ የቀሩት ካድሬዎች ገፊ ፍላጎት ዝና ሳላሆነ የነሱን ፍጹም ትብብር አያገኝም ። ለዚህ ነው የበላይ መሪዎች የበታቾቻውን በጥቅማ ጥቅም ለመግዛት የሚገደዱት ። አቢይ በንግግር፣ በስልጠና ሊያሸንፋቸው ቢሞክርም አልቻለም።
4
አራተኛውና ከፍተኛው ስልጣንና ሃይል መሻት ነው ። በግለሰብ ደረጃ የፓወር ፍላጎት ሳይኮሎጂ የሌላቸው መሪዎች ለስልጣን ግድ የላቸውም። ግን ሁልግዜ ስለስልጣንና ሃይል የሚያሰሉ መሪዎች አንድ ነገር ለማደግ ሲሰበሰቡ የሚያስጨንቃቸው ያገር አጀንዳ ሳይሆን እስታተስ ማኔጅመንት ይባላል። ስለስልጣናቸው ሲጋጋጡ ነው ግዜው የሚጠፋው ። በተለይ የስልጣን ክፍፍል በጎሳ በሚቀመርበት ፓርቲና መንግስት ይህ እጅግ ግዙፉ ቀውስ ነው። ይህ ሁለተኛው ያቢይ ዋና ገፊ ሞቲቬሽን ነው ። ለምሳሌ በአቢይና በትግሬዎቹ መሃል አልታረቅ ያለው ይህ ነጂ የስልጣን ፍላጎት ነው። ልብ በሉ ትግሬዎቹ ሃብት ነበራቸው ። የራሳቸው ጎሳ የነካባቸው አልነበረም ። ለዝናም ድግ የላቸውም። ስልጣንና ሃይል ብቸኛ ፍላጎታቸው ነው። አቢይም ከልጅነቱ ጀምሮ ስልጣን እና ሃይል የሚፈልግ ሰው ነው ።
ይህ ብቻ አይደለም ...

አቢይ ብዙ ግዜ በሰልፍ ኤስቲምና ስኬት ዝና ላይ ያለ ምሪ ነው ። ለምሳሌ አንድ አወዛጋቢ እርምጃ ወስዶ በሌሎች መጠላት የማይፈልገው ስሙ እንዳይጠፋ፣ እንዳይጠላ፣ አሻራው ሌጋሲው እንዳይበላሽበት ነው።

ሁለት ቁጥር ውስጥ ካሉት የጎሳ ማንነት ክብር ፈላጊዎች ጋር ችግር አለው። ከኢትዮጵያ ብሄረተኞች ጋርም ችግር አለው። እሱ የአፊሊዬሽን ጥማተኛ ስላሆነ ። በቅርብ ሲናገር የጎሳ ብሄረተኛም የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ምሆን መጥፎ ነው ። ጥሩ ነገር አርበኛ መሆን ነው ብሏል ። የኢትዮጵያ ናሺናሊስት አትሁኑ ያለ የመጀምሪያው የኢትዮጵያ መሪ ነው። ይህ ትልቅ ችግር ነው። የሱ ጥማት የራስ ከፍታና ዝና ስለሆነ!

ትልቁ ጥያቄ አቢይ ስለ ፓወር ያለው ሳይኮሎጂ ምንድን ነው የሚለ ነው። ለምንድን ነው የሚናገረውና የሚሰራው አንድ መሆን ያልቻለው? አቢይ ጠንካራ የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ በሃይል አማካይነት ብዙ ነገር መለወጥ ሲችል ያ እንዳያደርግ ፐርሰናሊቲው ያግደዋል ። እሱ እንደ ዝነኛ አርቲስት መወደድን የሚሻ እንጂ ከማል አታቱርክ መሆን የሚችል ስብዕና የለውም ።

ለምሳሌ በዝና ጥማት የሚነዳ ሰው ለምን መደመርን ይፍለጋል? በስልጣንና ሃይል መገፋት የሌሎችን ፍቅር አያስገኝም። ኤፌክቲቭ እና ተግባሪ መሪ ምናልባት መፈራትን እንጂ በመወደድ ስመ ገናና እና ታዋቂ አያደርግም። ለዚህ ነው በአፉ ስለ ጠንካራ እርምጃዎች ተናግሮ በትግባር ወደ ኋላ የሚለው!!
አቢይ በመወደድ ዝነኛ መሆንን እንጂ በመፈራት ጠንካራ መሪ መባልን አይፈልግም! ፐርሶናሊቲው ያ ስላልሆነ!!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by DefendTheTruth » 08 May 2022, 05:24

At the same time you were the same person who was fervetly opposing the effort of building a dam over the Nile river, all in the name of opposing those in power.

Your premises of the long essay is wrong and that that has already predestined to reach at a failed conclusion.

You don't even marginally note the emprical differences of two naturally distinct phenomena of individualism and collectiveness.

Everything is about an individual, no mentioning of the collective aspect of the same individual.

Go back to the drawing board once again and try to figure out what could have you concluded if you had also taken into consideration the collective aspects of what you have said everything about the individual.


Now, you can call me supporter of this and that. I care less. I try to be objective based on my own conciousness and with that I also try to differentiate what is the cause and what is the consequence of what I am currently looking at.

You are different, you can only look at what you see currently, and as such lacked a more comprehensive understanding of what you are commenting on.

union
Member+
Posts: 6421
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by union » 08 May 2022, 13:11

Leestro horus
You are just a wutaf neqay. The business apportunity you are dreaming about with giragn ahmed abiy will not materializ. Btw, your people are getting killed in debub just because they are gurage but you are here advocating for the killer

Leba yeleba zer

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by Horus » 08 May 2022, 14:42

DTT
ኮምፕሌይን ማድረጉን ትተህ ግለሰብ እንደ ኮሌክቲቭ ያልከውን ሃሳብን ለምን አትገልጸውም?

union,
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ...

union
Member+
Posts: 6421
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by union » 08 May 2022, 14:51

ሊስትሮ ሆረስ

እናትን በዳቸው
ሰፊ ነው እምሳቸው
በስሙኒ ቆጮ እያታለላቸው
ውታፍ ነቃይ ሆረስ ቆሞ እየሾፍቸው

ስለ እናት የምታወራ ከሆነ ያቺ የቺቺኒያ ሸር'ሙ'ጣ ቆጮ ነጋዴ እናትህን እስከሻሿ ስትደሸቅ ታሪኳን እዘረግፍልሀለው

ያሙጃሊያም አባትህ ደሞ ታሪኩ ብዙ ነው። እዘረግፍልሀለው

ሊስትሮ ሆረስ :lol: you don't know who you fkcn with

Horus wrote:
08 May 2022, 14:42
DTT
ኮምፕሌይን ማድረጉን ትተህ ግለሰብ እንደ ኮሌክቲቭ ያልከውን ሃሳብን ለምን አትገልጸውም?

union,
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ...

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by DefendTheTruth » 08 May 2022, 15:31

Horus wrote:
08 May 2022, 14:42
DTT
ኮምፕሌይን ማድረጉን ትተህ ግለሰብ እንደ ኮሌክቲቭ ያልከውን ሃሳብን ለምን አትገልጸውም?

union,
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ...
Horus,

you have raised four points, all of which revolve around the individual interest of someone.

A person's motivation to do something (undertaking) is not only about the person's individual interest, but also that of a collective interest.

Someone has got a family, might be interested to change the condition of that family, the same is true at many different levels of collectiveness (family, neighbourhoods, Kebeles, Woredas, ... national, global/humanity). Today many people go beyond humanity and engage in businesses geared towards changing the universe.

It is not only about one's own self

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by Horus » 08 May 2022, 17:39

DTT
በዚህ አለም ላይ ምንም ነገር ብቻውን የቆመ፣ ብቻውን የተፈጠረ፣ ብቻውን የሚኖር የለም። አንድ ሰው ብቻውን ምንም ነገር ማድረግ አይችልም። ለመቆም እንኳ መሬት ይፈልጋል። አንድ ብቻውን ሃሳብም አይኖረውም እንኳንስ አንድ ነገር ለማድረግ ። የግለሰብ ቢሄኢቭየር ወይም ተግባር ሁሉ ሌላ እቃ፣ ሌላ ሰው፣ ሌላ ኦብጀክት ይፈልጋል። አለዚያ ስራ፣ አክሽን የሚባል ነገር የለም። ይህ ኮንቴክስት ይባላል። ሁኔታ ይባላል። አንድ ነገር የሚሆንበት አውድ ማለት ነው። የሰው ልጅ ፣ አንድ ግለሰብ ጓደኛ ከፈለገ ሌላ አንድ ሰው መኖር አለበት፤ ቤተሰብ ከፈለገ ሌላ አንዲት ሴት መኖር አለባት ወዘተ። ስለዚህ ስለግለሰብ ፍላጎት፣ ሞቲቬሽን ወይም አላማ ስታስብ በፍጹም ሰውዬውን ለብቻው በሆነ ባዶ ፕላኔት ላይ እንደሆነ አድረገህ አትይ። እንዲያውም ለካይ የጠቀስኳቸው 4 የፖለቲካ መሪ ገፊ ፍላጎቶች የሚወለዱት ከማህበረሰብ ነው።

ሃብትና ገንዘብ፣ ቤትና መኪና የሚባሉት ጥቅሞች አንድ ሰው ብቻ በሚኖርበት ፊክሺናል ፕላኔት ላይ አይኖሩም። ማህበረ ሰብ ባለበት ፕላኔት ላይ ነው ያሉት ። አንድ መሪ የማንነት ፍላጎት ያለው እሱን የሚመስሉ የጎሳው ስዎች ስላሉ ብቻ እንጂ ብቻውን ቢሆንማ ጎሳ የሚባለ፣ ማንነት የሚባል ጸንሰ ነገርም አይኖርም። አንድ ሰው ዝና የሚያገኘው ከሌሎች ሰዎች ፣ከማህበረ ሰብ ነው ። አንድ መሪ ባለስልጣን የሚሆነው በሌሎች ስዎች ላይ ነው ።

ሳይኮሎጂ የኢለው ይህ ነው ። አንድ ሰው ምንም ነገር፣ ማንኛውም ነገር እሱ የማይፈልገው ነገር በአሱ ተነስቶ አያደርግም። ሌላ ሰው አስገድዶን በግድ አንድ ነገር እናደርግ ይሆናል ። ወይም እብድ ከሆንን አንድ የማናውቀው ነገር እናደርግ ይሆናል ። ከዚያ ውጭ ማንኛውም ነገር የምናደረገው በሆነ ውስጣችን ባለን ፍላጎት ነው ። ለአንድ የፖለቲካ መሪ ባህሪያት ነጂና ገፊ ሆነው የተገኙት እነዚያ 4ቱ ናቸው ። ደሞም ማንኛውም ፍላጎታችን የምንከውነው በማህበረሰብ ውስጥ እና በማህበረሰብ አማካይነት ስለሆነ የግለሰብ ህልውና ከማህበረሰብ ህይወት አውጥተህ መመልከት አትችልም። ያን ካደረክ እራሱ ግለሰብ የሚባለው ጽንሰ ነገር ትርጉም አልባ ይሆናል ። ምንም ነገር ባለም ላይ ለብቻው ኤግሲስት የሚያደርግ የለም!

union
Member+
Posts: 6421
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by union » 08 May 2022, 17:44

ሊስትሮ ሆረስ :lol: :lol: :lol:

Insignificant minority running his mouth all day and bending over for giragn abiy ahimed :lol: :lol:

ውታፍ ነቃይ የደም ነጋዴ

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by DefendTheTruth » 09 May 2022, 09:32

Horus,

okay in this case you have admitted that there are two different entities, one is singular while the other is a collection (in the sense the second one is a collection of entities). But the two are distinct, which is important.

An individual can drive his/her motivations from either of the interests of the two, which are mostly not one and the same. As an example, an individual may wish to buy him/herself a car, while the community from which the same individual comes from would mostly have a totally different wish or priority. In the case of Ethiopia this is very clear, in my view. The top priority of the nation is by no means to have a car for each member of the society. The society at large has got many other top priorities. This is what we can also call the overwhelming interest. Political engagement is mostly motivated by the drive to meet the need of the overwhelming interest, not that of an individual's. At least if one aspires to achieve a meaningful result from the engagement or the business.

Many leaders of many countries around the world have mostly got the needed qualifications to fulfill their own personal needs, without even turning to the game of politics. But they still decide to engage themselves in politics because they wish to achieve something bigger, the overwhelming interest of the respective entities they represent. At least that is how I look at it.

If this has got any grain of truth, then your reductive representation of the motivation of politicians to engage themselves in the game is a wrong premise and as such goes down to a false conclusion. I don't think you can disprove this empirically.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by Horus » 09 May 2022, 14:09

DTT
እንግሊዝኛ የማይጠቀሙ ሰዎች እንዲያነቡት አማርኛ መጠቀሜን እቀጥላለሁ ። ያፈረስከው የኔ ሃሳብ ምን እንደ ሆነ ግልጽ አይደለም። ሃሳብ በየቦታው ተበታትኗል።

አንድ ግለሰብ የፖለቲካ ወይም የማህበረሰብ መሪ ለመሆን የሚገፋው የግሉ ጥቅም ሳይሆን አስገዳጅ (ኦቨርሁዊልሚን) የማህበሩ መድብለ ጥቅም ነው የሚለው ስህተትህ ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ። ከላይ በአንድ ግለሰብና በመድብለ ማህበሩ መሃል ያለውን ጥገኛ ትስስር ማየት ካልቻልክ የሚያከትለው ስህተት አሁን ያልከውን ነው ። ምሳሌ ልስጥህ፤ አንድ ሰው ዛሬ ማታ ዶሮ ወጥ ሲበላ ከተማው በሙሉ ዶር ወጥ አይበላም። ስለዚህ መድብለ ፍላጎትና ግላዊ ፍላጎት የተለያዩ ናቸው ። ግን አንድ ድሮ አርቢ ዶር አርብቶ ዶሮ ካልሸጠ ከላይ ያለው ግለሰብ ዶሮ ሊበላ አይችልም ። ይህን ከላይ ነግሬሃለሁ አንድ ግለሰብ በፍጹም ከማህበርሰብ ውጭ ትግሩም የለውም ።

ይህም ማለት ማንኛውም ግለሰብ ያሉትን ፍላጎቶች እህልውና (ሃብት)፣ የማንነት (አይደንቲቲ)፣ የስኬት እና የስልጣን ፍላጎቶች ሊኖሩትም፣ ሊያሳካም የሚችለው በማህበረሰብ ውስጥ ስለኖረና በዚያ ማህበረሰብ አማካይነት ነው ። አንተ ያልገባህ አንድ ግለሰብ የማህበረሰብን ፍላጎት ወይም ችግር እንዴ አድርጎ ነው ወደ ግላዊ አላማና ግብ ለውጦ መድብላዊ ችግር በመፍታት የራሱን ስኬት የሚያሟላው የሚለው ንድፈ ተግባር ወይም ቲኦሪ ኦፍ አክሽን ነው ።

ልድገምልህ ማንኛውም ግለሰብ የራሱን ህይወት አላማ ሆነ ግብ፣ መሪ መሆን ፈለገ ወይ ዶር አርቢ ማንኛው የገለሰብ ፍላጎትና አላማ የሚመጣው ከማህበሩ መድብላዊ ችግሮች (ኒድስ) ነው። ሰው ድሮ በማይበላበት ማህበረሰብ የዶሮ አርቢነት ፍላጎትና አላማ፣ ሞቲቪ አይኖርም። ሌላው ቀርቶ አንድ መድብለ ህዝብ ምንም ችግር ከሌለው መሪ የሚባል አላማም ፍላጎትም አይኖርም ። በቃ።

የቀረውን አንተው መልሰሀዋል ። አንተ ምን አልክ አንድ መሪ ለራሱ ብቁ ሆኖ ቤዚክ ፍላጎቱን ካሟላ በኋላ ነው ለከፍተኛ ስኬት ሲል መሪ የሚሆነው አልክ ። ትክክል! ሂድና አቢይ እንዴት ስኬትና ዝና ፍለጋ መሪ መሆን እንደ ተነሳ የጻፍኩትን አንብብ። ግላዊ ፍላጎት የሌላቸ የሞቱ ሰዎች ብቻ ናቸው ። አንድ ሰው በህይወት ካለ ቢያንስ የምግብና ዉሃ ፍላጎት አለው ። ያን የምግብና ዉሃ ፍላጎቱን የሚያሟላው ግን ምግብና ውሃ በሚኖርበት ማህበረሰብ ውስጥ ብቻ ነው።

በሳይንስ ውስት በባዮሎጂም፣ በሳኮሎጂም፣ በሶሺያል ፊሎሲፊም ሆነ በፖለቲካል ፊሎሶፊ ደረጃ አንድን ችግር ማየት እንችላለን። ያ ሌቭል ኦፍ አናልይሲስ ይባላል። ግ ን በማንኛውም ሁኔታ ግለሰቦች ቢያንስ የላይኞቹን 4 ነጂ ፍላጎቶች አሏቸው ።እነዚያን ፍላጎቶች በያንዳንዱ ግለሰው ስብዕና እና ባህሪ መሰረት በመድብለ ማህበሩ ውስጥ ያሉትን ችግሮችና እድሎች በመጠቀም ተግባራዊና እውን ያደርጋሉ ። ያ ያልከው መሪ ለከፍተኛ ስኬት ሲል መሪ የሆነ በዚያ ባለበት ማህበር ውስጥ የመሪነት ችግር ስለነበረ ነው ። If you want read the famous book - The Logic of Collective Action.

ለዛሬ ይብቃን

union
Member+
Posts: 6421
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by union » 09 May 2022, 14:23

የደም ነጋዴ ጉራጌ ሆረስ። ሙዝ እና ቅቤ ይቀላቅል ነበር አሁን ደግሞ ደም እና ቆሻሻ ፓለቲካ እየቀላቀለ ከግራኝ አብይ አህመድ ጋር ተባብሮ ኢትዮጵያዊያኖችን ያርዳል።

ቀንህን ጠብቅ ውታፍ ነቃይ ሁላ

The mighty Ethiopian God will rain the hell on you like it did to Tplf



AbyssiniaLady
Member+
Posts: 5555
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by AbyssiniaLady » 27 Feb 2024, 14:40


Bodies of slain elders from the Karayyuu tribe await burial in the village of Tututi, Oromiya, in 2021. REUTERS/HANDOUT.

https://www.reuters.com/investigates/sp ... -committee

Tiago
Member
Posts: 2053
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by Tiago » 28 Feb 2024, 13:02

Abiy ahmed and company must face international court of justice for their crimes against humanity. not rehabilitation.


Misraq
Senior Member
Posts: 12462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከዝና ፈላጊነት ወደ ጠንካራ መሪነት መለወጥ አለበት

Post by Misraq » 17 Mar 2024, 17:26

This thread shows that brother Union tried tirelessly to educate wutaf neeqay horus in a span of two years. Wutaf neeqay need to apologize all of us for shinning Oromumas shoes this long. Wutaf neeqay horus need to give a specialized appreciation to brother Union as he opened his eyes through regular education


Post Reply