Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የኢትዮጵያ ጀግኖች በአደባባይ በባንዶች ሲሰደቡ ፤

Post by TGAA » 07 May 2022, 22:50

የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ጨፈሩ ፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ በዘረፉት ብር በተገዛ ውስኪ የኢትዮጵያን ባንዲራ አጨቀዩ ፤ ያኔ ገና ለገና የወያኔ ቡችሎች አዲስ አበባ ይደርሳሉ በሚል ቀቢጠ ተስፋ ፤ የወያኔ ወፊፈዎች የልብ ልብ አውጥተው ዛሬ የወያኔ ቡችሎች የአደባባይ ስድብ ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ንቀት ብቻ ሳይሆን የሀይማኖት ቤቱንም ወደ መጸዳጃ ለመቀየር የሞከሩበት ቀን ነው ፡፡ ለዚህ ሁሉ ደግሞ የአብይን ዝልፍልፍነት አይተው ነው ፡፡
ወዲ ነጮ ፤ የባንዳዎች ባንዳ ፤ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጦር ባለው ስልጣን ተጠቅሞ በትግራ የሚገኝውን ብሄራዊ ጦር እንዳይገናኝ ወሳኙን ሚና የተጫወተ 6000 ኢትዮጵያዊያን እንዲታረዱ ያደረገን ክህደተኛ የባንዳ ባንዳ ነው፤ የኦርቶዶክስ መሪ ባሉበት እንዲቀበር ማደረጉ ሲገርም ይባስ ብሎ አዲስ አበባ ያሉ የወያኔ ቡችሎች በዚህ ባንዳ ቀብር ላይ እንደገና የኢትዮያን ህዝብ እንዲሳደቡ የአብይ መንገስት መፈቀዱ ይገርማል ፤ የዚህ ከዳተኛን ሴራ ለመቀልበስ ስንት ኢት፤ዮጵያዊ ነው ደሙን ያፈሰሰው የስንቱ ደሀ ልጅ ነው አገሬን ብሎ የተሰዋው ፤ እንደዚህ አይነት ጀግና ኢትዮጵያዊያን ላይ የተለጠፍ አጸያፊ መስደብ መቼም አልነበረም መቼም አይኖርም ፡፡ ቤት የለሸ ኢትዮጵያዊያንን በየመንገዱ ሲያሳድድ የሚዉል ፖሊስ ፤ለሀገራቸው የተሰው ኢትዮጵያዊያን ላይ ሲተፋ ግን ዞር ብሎ አያይም ፤ የኢትዮጵያን ጀግኖች ሳይከብሩ ለኢትዮጵያ ተዋጉ ማለት እንደማይቻል አብይ ቢያጠነው ይቻልል፤ የወያኔን ስርአት አቅፎ ወያኔን አሸንፋለሁ ማለቱን እንደዚሁ፤ ሌላ ግዜ ሰልፍ ቢወጡ መብታቸው ነው ፤ ነገር ግን የኢትዮጵያን ሰራዊት በተኙበት ላስጨረስ ባንዳ ይህ ሁሉ ሽር ጉድ የሚገርም ነው ፤ እንደዚህ አይነቱ ከሀጂ የሚገባው ውቅያኖስ ውስጥ ለአሳ ምግብ እንዲሆን መወርወር ነበር ፡፡