Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትግሬ የመገንጠል ጦርነት ጨርሶ የመዋሃድ ጦርነት ሊጀምር ነው!!

Post by Horus » 07 May 2022, 18:40

ምን ማለቴ ነው?

ከ500 ሺ እስከ 1 ሚሊዮን ትግሬ ሞቶበታል የሚባለ 4ኛው የትግሬ ጦርነት ነጻ ትግሬ ለመፍጠር ነበር!

ኢትዮጵያዊያን አንድ ድፊት ሰርተው መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ ብለው ወደ ህይወታቸው ተመለሱ ።

ግና ትግሬዎቹ ተሰብስበው እንዲያውም ያን ማለታችን አይደለም እኛን በግድ ልትገነጥሉን ትፈልጋላችሁ?!!

የዛሬ ወር ከሚገባው ክረምት ጀምረን 1 ሚሊዮን ትግሬ አሰልፈን በጦር ከኢትዮጵያ ጋር መዋሃዳችን አይቀሬ ነው እያሉ ነው!!

የዚህ እንቆቅልሽ ፍች እንዴት ነው? :lol: :lol:

ድሮ ልጆች ሆነን ግዕዝ መቻላችን ሾ ኦፍ ለማድረግ ለማሾፍ ማለቴ ነው 'ዘኢገርም ሻሸመኔ' እንል ነበር :lol: :lol: :lol:



Post Reply