Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11126
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Abere » 07 May 2022, 16:28

ሆረስ፤
ወያኔ ከድፊት ለመውጣት ያላደረገ ጥረት ፤መከላከያ/ፋኖ ወያኔን ያላሸነፈበት ጊዜ እኮ የለም። እንበል አሁን ትህነግ እንደ ምንም ብትሞክር፤ የወገን ጦር ደግሞ ማሸነፉ አይቀርም - የማሸነፋችን መጨረሻ የት ላይ ነው? የግብ ክልሉ አሁንም ቆቦ እና ወልቃይት ላይ ነው? ይኸ ነው ችግራችን። ጅራቷን እንጅ አናቷን አይደለም ትህነግን እየመታናት ያለው። ታሸንፋለህ ታሸንፋለህ አሁንም ታሸንፋለ ግን ድሉ የት ላይ ነው የሚሆተው? ዐብይ አህመድ እስከ የት መሄድ ይፈልጋል ? እርሱን መጀመሪያ ቃል መቀበል ያስፈልጋል። የሰው እሬሳ እንጅ የእህል እየተዘራ አይደለም ወታደር የሚጓዘው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Horus » 07 May 2022, 17:57

Abere wrote:
07 May 2022, 16:28
ሆረስ፤
ወያኔ ከድፊት ለመውጣት ያላደረገ ጥረት ፤መከላከያ/ፋኖ ወያኔን ያላሸነፈበት ጊዜ እኮ የለም። እንበል አሁን ትህነግ እንደ ምንም ብትሞክር፤ የወገን ጦር ደግሞ ማሸነፉ አይቀርም - የማሸነፋችን መጨረሻ የት ላይ ነው? የግብ ክልሉ አሁንም ቆቦ እና ወልቃይት ላይ ነው? ይኸ ነው ችግራችን። ጅራቷን እንጅ አናቷን አይደለም ትህነግን እየመታናት ያለው። ታሸንፋለህ ታሸንፋለህ አሁንም ታሸንፋለ ግን ድሉ የት ላይ ነው የሚሆተው? ዐብይ አህመድ እስከ የት መሄድ ይፈልጋል ? እርሱን መጀመሪያ ቃል መቀበል ያስፈልጋል። የሰው እሬሳ እንጅ የእህል እየተዘራ አይደለም ወታደር የሚጓዘው።
አበረ፣
ችግሩ ሁሉ አቢይ ላይ መዘፍዘፍ አይቻልም፤ እንበልና ነገ አቢይ ቢሞት አማራም ሆነ አፋር ወይም ኢትዮጵያ ምንድን ነው ያላቸው መፍትሄ ትላለህ? እስቲ አቢይን ከስሌት አውጥተህ ያለው ብሩህ መፍትሄ ጀባ በል።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Sam Ebalalehu » 07 May 2022, 18:32

TPLF is not in any shape or from ready to start war. When it resorts to conscript young kids with resistance to it growing, morale sinking to the bottom, letter writing is the way to go. That has been what TPLF was doing for awhile now. In the letters they could brag they are ready to go all the way to Addis if something is not done. I believe that is a cry for help.
More than anything the International community that the TPLF politicians depend on for rescue are becoming confused.
What does TPLF need ? No one in this world — including the TPLF leaders — knows.
I do believe if they start war they know it will be the final showdown.
It is my guess they keep writing letters.

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Right » 07 May 2022, 18:34

The Woyannies are trying to take advantage of a weak Ethiopian leadership.
The Ethiopian high command didn’t take the war very seriously. And they will pay the price for it.
The Americans are on this regime change game. As long as there are groups that are willing to die like the Woyannies do, The US deploy money, weapons and logistics towards regime change. Money may grind out this as we have seen it before. War fatigue and mistrust of ENDF has already affected the Amharas. ENDF too will be susceptible to bribe and conspiracy as the war prolongs mysteriously.
Abiye must go and he will go. Someone who takes this war seriously and finish it in a short period of time as it should must take over. Otherwise it is going to be a vicious circle.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Horus » 07 May 2022, 18:56

አቢይ ስልጣን ይለቃል በሚል የፖለቲካ ህልም ውስጥ የሚኖሩ የፖለቲካ ሃሁ አለማወቅ ሳሆን የኢትዮጵያ ሪያሊቲ ምን እንደ ሆነ ያልገባቸው ናቸው ። ከዚያ ባዶ ህልም ሸኔ እንኳን እየነቃ ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 11126
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Abere » 07 May 2022, 19:20

ሆረስ፤

በመሰረቱ ሞት ወይም የህይወት አደጋ እንድ ደርስበት በፍጹም አልመኝም። እንደዚህ አይነት እክል በማንኛው የአገሬ ህዝብ መሪ ላይ እንድሆን አልፈልግም። ብዙ ሰላማዊ መንገዶች አሉ አንድ መሪ ወይም ሃላፊ የመምራት ወይም የማስተዳደር ብልሃት እና ችሎታ ከሌለው። ወደ ቁም ነገሩ ልመለስ እና አብይ የተረከባት ኢትዮጵያ የበርካታ አስርት አመታት ድርብ ችግር ያለባት ነች። ይህ አንድ ዋና ተግዳሮት ነበር። ይሁን እንጅ ዐብይ ደግሞ ያገኘው የህዝብ ድጋፍ በታሪክ መቸም አላየንም- እራሳቸውን ጋርደው የእርሱን ህይወት ያተረፈ ህዝብ ነው። ወያኔ በእብሪት 85% የመከላከያ ሀይል ወርሳ ይዛ ህዝብ በወኔ ሆ! ብሎ በቁመህ ጠብቀኝ መሳርያ ነው የተማረከውን መከላከያ ሰብሮ ነጻ ያወጣው ፍትፍት በአናቱ እያዞረ መከላከያውን እያጎረሰ መቀሌ ያገባው። በእውነት በኢትዮጵያ ታሪክ ህዝብ ያቀማጠለው መሪ ቢኖር አብይ አህመድብቻ ነው። እየሞተም፤እየተፈናቀለም፥እየተዋረደ እየተዘረፈም፤ ወዘተ ህዝብ አብይ አህመድን ደግፏል - ከዚህ በላይ ህዝብ ምን እንድያደርግለት አንተ ትመክራለህ? የአገሪቱ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ አብይ አህመድ: የአገሪቱ የጦር መሳርያ ግምጃ ቤት ሃላፊ አብይ አህመድ: ተደራዳርሪ አብይ አህመድ: በዘር ማጥፋት ወንጀል የተከሰሱ እነ ስብሃት ነጋን ዋጋ ተከፍሎ የታሰሩትን በእራሱ ፍቃድ የሚለቅ አብይ አህመድ፡ በእራሱ ፍቃድ ያለህግ ጋዜጠኞችን መርጦ የሚያስር አብይ አህመድ: በወኔ ድል እያደረገ እየገሰገሰ ያለን ሃይል ቆቦ ላይ ቁሙ ያካልሆነ እናንተ ላይ አፈሙዝ ይዞራል ባይ አብይ አህመድ። ህዝብ ምን እንድያደርግለት ነው በእውነት አንተ የምትፈልገው? አንድን ነገር ደግሞ ደጋግሞ ማድረግ እብደት ነው ይባላል አይደል። ደግሞ ደጋግሞ ያንኑ ጥፋት የሚሰራን መሪ ምን ብትመክረው ይሻላል? በቀኝ ጆሮ እየሰማ በግራው የሚያፈስ መሪ ነው። በማኔጅመንት ደረጃ የአንድ ኩባንያ የስራ ስኬት የስራ አስኪያጁን ማንነት ይመዝናል። ስራ አስኪያጁ የኩባንያው ምስል ወይም ገጽ ነው። ወቀሳ ይሁን ስኬት መጀመሪያ የሚነካው ስራ አስኪያጁን ነው። ስራ አስኪያጁ ብኩን ከሆነ እና የሚከተላቸው እርምጃዎች ውጤታማ ካልሆኑ ሌላ ስልት ወይም ሌላ ማኔጅመንት አካሄድ ይኖራል ማለት ነው። ጦርነት ደግሞ ከዚህ የከፋ ነው የሚባክነው ሃብት ንዋይ ብቻ ሳይሆን የሰው ህይወት ነው። የተሰዋውን ህይወት እያረከሰ ለወያኔ ድል ጥሎ እየመጣ አብይን ልናሞግስ አንችልም። ለመሆኑ ኮረም አላማጣ ግራ ካሶ ስንት ሺ ህይወት ተሰውቶ ነው መቀሌ የተገባው? እጅግ ብዙ ህይወት።ቆራጥ እና አዋጭ የጦር አመራር ካልሰጠ ለሌላ ቆራጥ መሪ መስጠት አለበት፡ እንጅ ሁል ጊዜ አብይ አብይ እያለ ህዝብ እንደ ቃጭል ሲያቃጭል መኖር የለበትም።

Horus wrote:
07 May 2022, 17:57
አበረ፣
ችግሩ ሁሉ አቢይ ላይ መዘፍዘፍ አይቻልም፤ እንበልና ነገ አቢይ ቢሞት አማራም ሆነ አፋር ወይም ኢትዮጵያ ምንድን ነው ያላቸው መፍትሄ ትላለህ? እስቲ አቢይን ከስሌት አውጥተህ ያለው ብሩህ መፍትሄ ጀባ በል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Horus » 07 May 2022, 19:53

አበረ፣ ካክብሮት ጋር ጥያቄዬን በብዙ ተመሳሳይ ጥያቄ የመለስክልኝ ። መፍትሄ እንደሌለህ አውቃለሁ፣ እኔም መፍትሄ የለኝምና ። የኢትዮጵያ ወታደር ከትግሬ የወጣበት ነባራዊ ኦብጀክቲቭ ሪአሊቲ ነበር፣ አለ። አንተ ዛሬ አማራ፣ ወይ አፋር፣ ወይ ሌላ እኛ ማናውቀ ጦር ካለ ትግሬ ገብቶ በወታደርዊ አገዛዝ ማስተዳደር የሚችልና ማድረግ ያለበት ሃይል አለ በለኝ ። ከዚያ ውጭ አንተ የራስክን ኤክፔክቴሽን ዝቅ አድርግ ። ሚስትህን ሽሮ መግዣ ሰጥተህ ለምን ዶሮ አልሰራሽም ልትላት አትችልምና። ፈረንጆች እንደሚሉት what you see is what got! አሁን ላይ ቆመን የኢትዮጵያ ውጥንቅጥ ይህ ነው፣ ከዚህ ሌላ ምስል ባንጎላችን ብንስል ትርፍ የለውም። ኢትዮጵያ ከዚህ ድክመት እንዴት ነው የምትወጣው በሚለው ላይ ግዜ ብናጠፋ ነው እንጂ ከላይ የዘረዘርካቸው ቅሬታዎች ሁሉ ለነገ የሚጨምሩት ነገር የለም ። ኢትዮጵያ ለ30 አመት በዘር ፖለቲካ የደቀቀች አገር ነች። በቃ አሁን ለዚያ እዳ እየከፈልን ነው ። ሁሉም ሰው ለወያኔ የዘርና የክልል ዘፈን 30 አመት ካጀበ በኋል ዛሬ የተለየ ነገር መጠበቅ የለበትም ። ዛሬ ሁሉም ሰው የጠንካራ ኢትዮጵያ ጥቅም እያየ ነው ። ያ እንዴት እንደ ሚሳካ እናስብ። ባጭሩ አቢይ ነገ ስልጣን ቢለቅ ከሱ ያነሱ እንጂ አንድ እንኳን መላ ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጉ መሪ ተብዪ የሉም። ያ ነው ሪያሊቲው ። አንተም ልትጠራው ያልቻልከው ያ መሪ ስለሌለ ነው። ሪያሊስቲክ ሃሳቤ የሚባለው ይህ ነው ።

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Right » 07 May 2022, 23:55

The well known Amharic proverb:
“Gizie Mestewat New Huluen Yasayal”

Time will tell. We can argue here with an agenda all day - let us give time to prove who is wrong and who is right.

As of today, a kilo of onion is 45 Birr. Let us not talk about fuel as it is a commodity for one percenters.
As of today no one can travel out of Addis in any direction safely.
As of today a million of people are displaced and they have no where to go and another major war is brewing around the corner. The economy has virtually stalled and the so called donor countries and UAE are dictating the Ethiopian government what to do.

Reality will take care of events. That is the law of nature.

Educator
Member
Posts: 2013
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Educator » 08 May 2022, 00:58

Even ድፊት gave up hope on Birr Amtu Sainega and claimed there is no better person than Abiy to rule over Ethiopia.

ድፊት ድፊት ድፊት ድፊት, the epitome of ignorance. What happened to the prediction that EZEMA would win 70 - 100 seats in the previous "election"?

I think insult Pandit fits you better than political Pandit. Stay out of politics and continue mastering your insult fabrication as it seems your second nature.

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Right » 08 May 2022, 06:39

The Horse is full of contradictions.
The PM is a deadman walking and he has to blame no one but himself.
In his comment on another trade, the Horse said “unless he dropped ethnic politics. Abiye will go down with it”. That was a correct analysis. And now he is scribbling this garbage.

Abiye has no allies. Dr Birr is not an ally. He is waiting with a long knife for a perfect opportunity for an ambush.
The Ethiopian people supported Abiye from the get go but he dropped them like a hot potato by letting criminals Sebhat N and Abay W. walk free. He shovel dirt on their face by mishandling the war and by his embrace of ethnic policy.

Do not under estimate the people.

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Right » 08 May 2022, 07:04

Normally, society gives the benefit of the doubt when leaders including dictators screw up on major policies but handled the economy well.

The Abiye administration simply couldn’t grasp the fundamentals to handle the economy well. Inflation is out of control and exports has declined. With out a hard currency that the export should generate imports is a difficult task. And as long as the current ethnic policy is in place, there will always be conflict. In other words the country will not be stable to attract investment. Who would invest today in a country like Ethiopia?

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by Right » 08 May 2022, 07:20

A usd15000 Versace tailored suit, an expensive hair do and handmade leather shoes will not cut it. It is for what it is: fashion show.

A perfect opportunity has now presented itself for Dr Birr. He has been waiting for this all his life.
We will see how the CIA will script the next political episode in Ethiopia.

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ወያኔ ከድፊት ሰብሬ ለመውጣት ተዘጋጀሁ አለ! ወዴት ነው ሰብሮ የሚወጣው?!

Post by justo » 08 May 2022, 08:33

Horus wrote:
07 May 2022, 19:53
አበረ፣ ካክብሮት ጋር ጥያቄዬን በብዙ ተመሳሳይ ጥያቄ የመለስክልኝ ። መፍትሄ እንደሌለህ አውቃለሁ፣ እኔም መፍትሄ የለኝምና ። የኢትዮጵያ ወታደር ከትግሬ የወጣበት ነባራዊ ኦብጀክቲቭ ሪአሊቲ ነበር፣ አለ። አንተ ዛሬ አማራ፣ ወይ አፋር፣ ወይ ሌላ እኛ ማናውቀ ጦር ካለ ትግሬ ገብቶ በወታደርዊ አገዛዝ ማስተዳደር የሚችልና ማድረግ ያለበት ሃይል አለ በለኝ ። ከዚያ ውጭ አንተ የራስክን ኤክፔክቴሽን ዝቅ አድርግ ። ሚስትህን ሽሮ መግዣ ሰጥተህ ለምን ዶሮ አልሰራሽም ልትላት አትችልምና። ፈረንጆች እንደሚሉት what you see is what got! አሁን ላይ ቆመን የኢትዮጵያ ውጥንቅጥ ይህ ነው፣ ከዚህ ሌላ ምስል ባንጎላችን ብንስል ትርፍ የለውም። ኢትዮጵያ ከዚህ ድክመት እንዴት ነው የምትወጣው በሚለው ላይ ግዜ ብናጠፋ ነው እንጂ ከላይ የዘረዘርካቸው ቅሬታዎች ሁሉ ለነገ የሚጨምሩት ነገር የለም ። ኢትዮጵያ ለ30 አመት በዘር ፖለቲካ የደቀቀች አገር ነች። በቃ አሁን ለዚያ እዳ እየከፈልን ነው ። ሁሉም ሰው ለወያኔ የዘርና የክልል ዘፈን 30 አመት ካጀበ በኋል ዛሬ የተለየ ነገር መጠበቅ የለበትም ። ዛሬ ሁሉም ሰው የጠንካራ ኢትዮጵያ ጥቅም እያየ ነው ። ያ እንዴት እንደ ሚሳካ እናስብ። ባጭሩ አቢይ ነገ ስልጣን ቢለቅ ከሱ ያነሱ እንጂ አንድ እንኳን መላ ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጉ መሪ ተብዪ የሉም። ያ ነው ሪያሊቲው ። አንተም ልትጠራው ያልቻልከው ያ መሪ ስለሌለ ነው። ሪያሊስቲክ ሃሳቤ የሚባለው ይህ ነው ።
Abby's biggest mistake is not in what he did or did not do. That is constrained by reality and he has limited degree of freedom there. Abiy's biggest mistake is in what he said and did not say. His rhetoric and narrative has confused the very people who initially supported him wholeheartedly. What you say and do not say is as important as, if not more important than what do and do not do.

Abiy has muddled the water by his immature statements, and has confused people about his intentions. He committed too many unforced errors, and he has nobody but himself to blame for this.

Post Reply