Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ተው ተው ተው ተው ተው ተው ጨጓራዬን አተላጠው

Post by Y3n3g3s3w » 07 May 2022, 15:08

አብይ /ብልፅግ ተዉ ተው ተዉ ተው ተው ጨጓራዬን አትላጠው አሁን ደሞ ብለው ብለው እነዚህ የወያኔ ከልቶች/cults አፍንጫህ ሰር የተቃውሞ ሰልፍ ያረጋሉ ? ምን አይነት ትግስት ነው ?
ከሁለት አመት በፊት ለሶስት አመት የህል ወያኔና ጃዋሪዝምን አልነካም ብለህ ጨጓራዬን ስትመልጥ ከቆየህ በኃላ ጀዋርን ቃሊቲ እና የወያኔ ከልትን/cults ዱቄት አርገህ የተላጠው ጨጓራዬን ቸስ ማረግህ አይዘነጋም~ያኔ እንኳን አቅም አጥተህ ነው ብዬ ይቅርታ እንዳረኩልህም አይዘነጋም
ሲቀጥል ከአንድ አመት በፊት ወያኔዎች nሲአይኤ መሪነት ከመቀሌ ወደ አዲሰ አበባ ሲገሰግሱ ጨጓራዬ እስከሚላጥ ጠብቀህ ሁሴን ቦልትን በሚያስንቅ ፍጥነት አባረህ መቀሌ ወስደህ ማጎርህን ልብ ብለን
በመጨረሻ ም አሁን ደሞ እነ አህመዲን ጀበል እና የቀሩት የወያኔ ከልቶች/cults በህዝብ ላይ ሲያሾፉ ዝም ትላቸዋለህ…….ወይ ትግስት???

የምሬን አደለም ለጫወታ ነው !

እንደውም ካላቹ አብይና ግብረአበሮቺ / his Team ብቸኛ የኢትዮጵያን ችግር የመፍታት አቅም አላቸው ብዬ በፅኑ አምናለሁ፣ የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው ከማረግ ፈቀቅ አልልም::

በርቱልን አብይና አጋሮቹ!






TheManWhoSawTomorow

Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ተው ተው ተው ተው ተው ተው ጨጓራዬን አተላጠው

Post by Abere » 07 May 2022, 16:08

እጅግ አሳፋሪ ነው የቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ግቢ የፓለቲካ ማራመጃ ሰልፍ ሲሆን። ህግ ይሁን ቀኖናዊ ልማድ የተጣሰበት ጋጠወጥ ድርጊት ነው። ትግሬዎች መቸም አይማሩም። ሽማግሌዎች እራሳቸው ቅሌታሞች ናቸው። ከተመቻቸው ወደ መቀሌ መሸኘት ነው። አዲስ አበባ ተደብቀው ቀን አደጋ፥ ሁከት እና ዕልቂት ለመፈጸም የተዘጋጁ የወያኔ የውስጥ አርበኛ ናቸው።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ተው ተው ተው ተው ተው ተው ጨጓራዬን አተላጠው

Post by Y3n3g3s3w » 07 May 2022, 23:42

እኔን በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ቤ/ክርስቲያን ነገር ነው :: እንዴት አንድ የወያኔ ጁንታ ( TPLF cult worshiper ) ፓፓስ ሆኖ ይዘልቃል? በፍፁም የማይገባኝ ነገር ቢኖር ህግ ጥሶ ፣ ቤ/ክርስቲያን አርክሶ ተጠያቂ የሚያረግ የቤ/ክርስቲያን ህግ እንዴት የለም? ትልቅ ችግር የሚፈጥሩ ት እነማ ቢሆኑ ጥሩ ነው? -እንደነ ሀብታሙ አያሌው ና አበበ በለው አይነቶቹ አጭበርባሪ የአማራ ህዝብ መብት ተከራካሪ ነን ባዮች ፣ ገና የፓፓሱ(cult worshipper) ስም ሲነሳ "ኦርቶዶቅስን ለማጥፋት ብልፅግና ተነሳ ብለው እሪሪሪሪሪ ይላሉ:: እያዳከሙትና እያጠፉ ያሉት ግን እራሳቸው እነዚህ mercenaries ናቸው! ወይኔ ኦርቶዶቅስ ሀይማኖቴ! ። ቆይ እንዴት ብዬ ነው ይሄ the TPLF cult worshipper የሀይማኖቴ ፓፓስ ነዉ የምለው??? ወይስ ለሱ ብዬ ሀይማኖቴን መቀየር ሊኖርብኝ ነዉ? ??


Abere wrote:
07 May 2022, 16:08
እጅግ አሳፋሪ ነው የቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ግቢ የፓለቲካ ማራመጃ ሰልፍ ሲሆን። ህግ ይሁን ቀኖናዊ ልማድ የተጣሰበት ጋጠወጥ ድርጊት ነው። ትግሬዎች መቸም አይማሩም። ሽማግሌዎች እራሳቸው ቅሌታሞች ናቸው። ከተመቻቸው ወደ መቀሌ መሸኘት ነው። አዲስ አበባ ተደብቀው ቀን አደጋ፥ ሁከት እና ዕልቂት ለመፈጸም የተዘጋጁ የወያኔ የውስጥ አርበኛ ናቸው።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ተው ተው ተው ተው ተው ተው ጨጓራዬን አተላጠው

Post by Y3n3g3s3w » 09 May 2022, 10:50

Is Ethiopian orthodox in danger of /set for extinction?
With the head of the church being TPLF cult worshipper( the junta Mathias has openly shown time again his allegiance to the TPLF cults) isn’t Ethiopian orthodox in danger of losing followers to other religions mainly to Protestant and Islam . Soon or later unless something is done, with such tarnished reputation, "ሀይማኖቴ አደጋ ላይ ነች!!!"

Post Reply