Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Videos Of: Galla-Adwan Abiy Visits ሑመራ፣ኣምሓራ Military Front 2Day!!! WEEY GUUD !!!

Post by Abere » 07 May 2022, 14:07

ይች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም የሚል የብጦች ፈሊጥ ነበር። ቀደም ተብሎ ወያኔን ከአማራ እና ከአፋር ምድር ጥርግርግ እንዳለ ነገሮች ቢቋጩ አሁን ወልቃይት እና ቆቦ ላይ ሰራዊቱ ባልተቸከለ ነበር። እጃችን የገባውን ድል እያበላሹ ጉልበት የሌለውን የሞተ ወያኔ በህይወት ያላ እያስመሰሉ - በሰው ይጫወታሉ። ለምን ሰራዊቱ ዋጃ፥ ራያ ኮረም አላማጣን አልፎ አይሄድም? ለምን ሰራዊቱ ወያኔን ከሰሜን ምዕራብ ጎንደር አልፎ አይሄድም? እንደ እግር ኳስ ቡድን እራሱ ግብ አካባቢ ብቻ 2 አመት ይቀመጣል? ወያኔ ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ ተሽመድምዳ ተሸንፋለች - ስንት ጊዜ ሲቆጠር ነው ማሸነፋችን የሚታወቀው? የአሳማ እጥበት የሆነ ነገር ነው - የኦሮሙማ መከላከያ እና የወያኔ ሽፍታዎች አኩኩሉ ጨዋታ።


Post Reply