Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፕሮፌሰ ሐረገወይን የዘመናችን የኖኅ መርከብ በመሆን ትግሬን ከጦርነት ንፍር ውሃ ለመታደግ የቆረጠች እናት። ትምህርት ሰውን ሲቀይር ሁላችን አየን ---የትግሬን የባህል ችግር ያጋለጠች

Post by Abere » 07 May 2022, 12:38

ፕሮፌሰ ሐረገወይን የዘመናችን የኖኅ መርከብ በመሆን ትግሬን ከጦርነት ንፍር ውሃ ለመታደግ የቆረጠች እናት። ትምህርት ሰውን ሲቀይር ሁላችን አየን ---የትግሬን የባህል ችግር ያጋለጠች እውነተኛ ሰው። ድንቁርና በዕውቀት፤ ሃጥያት በንስሃ ይሰረያል። ይህች እናት በተደጋጋሚ ያስተማረችው ወይም የተናገረችው በዚህ መንገድ ይታያል። ብዙሃኑ ትግሬ በንቃተ ህሌና እና በጎጅ ባህል ኋላቀር የቁራኛ ቀንበር ስር የወደቀ ነው። ይህን ድንቁርና እንደ ጸጋ ቆጥሮ ለዘመናት መኖር ደግሞ ከ1ኛ ደረጃ ድንቁርና ወደ 2ኛ ደረጃ ድንቁርና ወዘተ ድንቁርና ደረጃ ይተላለፋል - አለም ግን እየበለጸገች እና እየተቀየርች ትሄዳለች። ለሚካብተው የድንቁርና ባህል ግን በእድሜ ይሁ በጾታ ሁሉም ድርሻ ይኖረዋል።
እንደ ፕ/ር ሀረገ-ወይን አገላለጽ የትግራይ ህዝብ እምቦቀቅላ ታዳጊዎችን ለአቅመ-ህሌና ሳይደርሱ ወያኔ እንድሆኑ እየመረቁ እያስታጠቁ ይልኳቸው ነበር። ይህ ደግሞ ህዝባዊ ወንጀል እንጅ ህዝባዊ አርነት አልነበረም። ፕሮፌሰሯ ትክክል ናቸው። ከጥቶቹ ታዳጊ የአሁኖቹ አዛውን ወያኔዎች ይበልጥ የእነርሱ ዘመን ጎልማሳ ትግሬ ወንጀለኛ ነበሩ። ሃጥያት ፍሬዋ ሞት ሆነ እና ዛሬ ጦርነት ነገሰ። ታዲያ የትግራይ ህዝብ ይህን የጥፋት ንፍር እንደት ያሳልፈዋል? በጦርንተ? እርሱ አይሆንም 50 ሞተው አንዳች አልረዳም? ጥፋታቸውን በመጸጸት ኢትዮጵያዊያንን ይቅርታ መጠየቅ፥ ወያኔ የሚባለውን የኩነኔ እና የጥፋት ድርጅት መዝጋት፤ አድስ ሰዋዊ ስነ-ምግባር መላበስ ብቻ ነው። ትምህርት(ትክክለኛው) ሰውን ሊቀይር የሚችል ብቸኛ ሃይል ነው። ይህ እውነት በዚች ፕሮፌሰት ተገልጿል። ሁላችን ልናመሰግናት ይገባል። ህሌና ያላችሁ ትግሬዎች የዚች ምሁር አስተምህሮ የኖህ መርከባችሁ ይሆናል - እወነቴን ነው።