Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ጦርነት እንዲህ መሆኑን አልወቅንም። እንዲህ አለ ዋይ.ጦርነት ይህንን ማስከተሉን አላውቅም ነበር ማንም ደግሞ አያውቅም

Post by Ethoash » 07 May 2022, 12:02

በወረራው የወደሙ ኢንዱስትሪዎች:

በዚህ ቪድዬ ላይ አንድ ሴታሴት ሚኒስተር እና የአብይን ወንድም ስለጦርነት ምንም ይህንን አይነት ወድመት እንደሚያመጣ እንደማያውቅ፣ እና ይህ ሁሉ ወድመት ዱብ እዳ ነው የሆነባቸው ምንም በማያወቁት ነገር ጣጣ ውስጥ ገብተዋል



በኮምቦልቻ ከተማ ከወደሙ ኢንዱስትሪዎች 11ዱ ወደ ሥራ ተመልሰዋል ተባለ




በህወሓት ከወደሙት ኢንዱስትሪዎች መካከል ወደስራ የገቡት