Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በምዕራብ ትግራይ የጦር ወንጀል ማስረጃዎች እንዲጠፉ እየተደረገ መሆኑ ተዘገበ - Amba Digital - አምባ ዲጂታል

Post by sarcasm » 07 May 2022, 09:17

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎች የዘር ማጽዳት ወንጀል ማስረጃዎችን በኬሚካሎች እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ለፋኖ ስልጠና ሰጥተዋል

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ሚያዝያ 29፣ 2014 ― በምዕራብ ትግራይ ውስጥ የተፈጸመ የዘር ማጽዳትን ለመሸፈን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አስከሬን በፀጥታ አካላት እንደተቃጠለ ነው ሲል የዓይን እማኞችን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

15 የዓይን እማኞች ቃለ ምልልስ ተደርገዋል በተባለበት የዜና ተቋሙ ዘገባ፣ ‹‹የዘር ማጽዳት መከናወኑን ለመሸፈን በተደራጀ ሁኔታ፣ ማስረጃዎችን ለማጥፋት ሲባል›› የሰዎች አስከሬን እየተቃጠለ እንደሚገኝ ተገልጧል፡፡

ይህ አስከሬን የማቃጠል ክስ የመጣው የቀድሞው የዓለም አቀፉ ወንጀል ፍርድ ቤት ዐቃቤ ሕግ የነበሩት ፋቱ ቤንሱዳ የሚመሩት የተባበሩት መንግሥታት ገለልተኛ የመርማሪዎች ቡድን እንደሚሰማራ በሚጠበቅበት ወቅት ነው፡፡

የምዕራብ ትግራይ አጎራባች የሆነው የአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥራቸው ስር ባደረጓቸው የምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች የፀጥታ ኃይሎቹ አዳዲስ የጅምላ ግድያ መቃብሮችን እየቆፈሩ እንደሆነም ነው የተነገረው፡፡

የዓይን እማኖቹ እነዚህ የፀጥታ አካላት መቃብሮቹን ቆፍረው፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አስከሬን እንዳወጡና አስክሬኖቹን አቃጥለው አመዱን ከአካባቢው እያስወጡ ገልጸዋል መባሉንም ቢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡

የዓይን እማኞች የአማራ ሚሊሻዎች እና ፋኖ አስክሬኖቹን ቆፍረው አወጡ የሚሉት መጋቢት 26፣ 2014 ነው፡፡ በዘገባው የተጠቀሱ የዓይን እማኝ ‹‹እንጨት ሰብስበው ከዚህ ቀደም ዓይተን የማናውቀው ነገር አፈሰሱና የሰበሰቡትን አስክሬኖቹን አቃጠሉ። ከዚያ አስክሬኖቹ አመድ ሆኑ›› ማለታቸውም ተመላክቷል፡፡

Continue reading https://ambadigital.net/2022/12785/



Eyewitnesses said that on the same day another mass grave located behind the local government administrative office of Adebay was dug up. Thirty-nine civilians had allegedly been buried there in October 2021 after being rounded up in the town of Adi Goshu and then caught trying to flee.

According to the testimonies the remains were loaded onto a lorry and moved to an unknown place.

In another town, Beaker, which is located between Tirkan and Rawyan, other eyewitnesses described similar activity.

"The bodies belonged to 70 civilians who had been arrested in Beaker. They were massacred nine months ago," a resident said.

"On 11 April the Amhara militia exhumed them and took them to Sanja, a town in the Amhara region."


Witnesses said the campaign of the disposal of evidence started on 4 April and was supervised by experts from Gondar University, which is in Amhara region.

"It all started following the visit of experts from Gondar University. When they came, they came with trucks that were loaded with chemicals in white jerry cans. The experts were in the town for a few days giving training to the Amhara militia on how to dispose of the remains and then they returned," an eyewitness said.

Three residents said that militia members had been publicly talking about the involvement of Gondar University and showing off about how the evidence of the killings would not be discovered.

The university has not responded to a request for comment on the allegations.

But last month, the state broadcaster reported that researchers from Gondar University had been working on 12 mass grave sites in the area and had found evidence that the TPLF had been involved in acts of genocide.

Experts have confirmed that it is possible to dispose of human remains using certain chemicals.

Andrea Sella, professor of inorganic chemistry at University College London, said cremation was possible as long as a high enough temperature was reached.

Gebrekidan Gebresilassie, a doctor in chemical engineering at the RWTH Aachen University in Germany, also said it was possible to destroy forensic evidence with the help of chemicals that are readily available.

"These chemicals destroy the forensic evidence... But from a chemical point of view even the ashes can show some evidence. It is difficult to destroy it all," he said.

https://www.bbc.co.uk/news/world-africa-61335530

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በምዕራብ ትግራይ የጦር ወንጀል ማስረጃዎች እንዲጠፉ እየተደረገ መሆኑ ተዘገበ - Amba Digital - አምባ ዲጂታል

Post by sarcasm » 07 May 2022, 20:32

The independent UN investigation should begin its work in Western Tigray.

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በምዕራብ ትግራይ የጦር ወንጀል ማስረጃዎች እንዲጠፉ እየተደረገ መሆኑ ተዘገበ - Amba Digital - አምባ ዲጂታል

Post by Abere » 07 May 2022, 21:01

በሰው ዳቦ የሚነፋረቅ ህጻን ልጅ :mrgreen: ትግራይን አታልሙ እና የሰው አንጋጣችሁ ተመልከቱ። አንድ ተረት ነበር። ሴትዮ ቃሪያ ልትገዛ ገበያ ትወጣና ቃሪያ የሚሸጠው ሰውየ ዕቃው ከነ ቃጭሉ ቁምጣውን ዘልቆ መሬት ላይ ሲዘናፈል ታየለች። ሴትዮዋ ቃሪያውን ሳይሆን ነገርዮው አሳሳት እና ረስታ ቀልቧ ሂዶ "አንተ ባለቁላ ስንት ይሸጣል ?"ትለዋለች። እርሱም መለስ አድርጎ "አይሸጥም የጓጓሽው" አላት ይባላል። ትግሬዎች በሰው መሬት ድርቅ ብለው ሊሞቱ ነው። ወይ አቅጣጫ አያውቁም ወይ ሃፍረት አያውቁም። ወልቃይት ሁመራ አይገኝም አትጓጉ። ገና ራያ ኮረም አላማጣ ያለው የሰፈራ ጣብያችሁ ይፈርሳል። የሰው እርስት መስረቅ አትችሉም። UN ምና ምን አይሰራም። UN ከወደዳችሁ አውሮፓ ወስዶ ያስፍራችሁ። :lol:

Post Reply