Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ወትድርና ግዳጅ መሆን አለበት

Post by Ethoash » 06 May 2022, 19:27

ለምን ለምትሉ መልሴ እንደሚከተለው ነው።

ማን ሞቶልህ አንተ በነፃነት ትኖራለህ ሁልሽም መዝመት አለብህ ።

፩፣ በመላው የጋዜጠኛ ልጆችን መጀመር አለብን፣ ጋዜጠኛ ወጣት ከሆነ ልጅ ከሌለው እራሱን ማዘመት

፪፣ እስር ቤት የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች ልጆች በሙሉ መዝመት አለባቸው ፣ ክዚያ ጦርነት በላ እንደሆነ ይረዱታል

፫፣ ዲያቆን ዳንሄል እና የመሳስሉት አፈኞች ሕዝብን የሚያጣሉ በሙሉ ልጆቻቸው በሙሉ መዝመት አለባቸው ሲያለቅሱ ማየት እፈልጋለሁ

፬፣ መድረ ጎረምሳ ስራ ፈት መንግደ ላይ አዳሪ በሙሉ መዝመት አለበት

፭፣ ሌባ ኪስ አውላቂ ሞባይል ቀሚ በሙሉ መዝመት አለብት ፣ የስው ገንዘብ መቀማት ይቆም ነበር ።

፮፣ ጉቦ ሲበላ የተያዘ በሙሉ መዝመት አለበት

የጦርነት እጥረት የለብንም ፋኖ አለ ሽኔ አለ እነሱን ለማፅዳት እንጠቀምባቸዋለን። what do u say guys...even USA USED FORCED inscription that is why መሐመድ አሊ የታስረው ጦርነት አልሄድም ሲል አሁን አሜሪካኖች ወትድርናውን በፍላጎት አርገውታል በፊት ግን በግዴታ ነበር ሁሉም የሚሄደው። ትራምፕና ኪሊንተን ድርሶዋቸው ነበር ይባላል ። ኪሊንተር ወደ ውጭ ሄዶ አመለጠ ይላሉ ግን ለማንም እንደማይቀር ለማሳየት ነው።

union
Member+
Posts: 6308
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ወትድርና ግዳጅ መሆን አለበት

Post by union » 06 May 2022, 21:29

የተረፍትን ዘመዶችህን እና ጠቅላላ አጋሜዎችን ከምድረገፅ ለማጥፍት ነው እንዴ ህዝቡ በሙሉ ይዘመትባቸው የምትለው? ምን ያህል የራስህን አጋሜ ህዝብ ብትጠላ ነው
Ethoash wrote:
06 May 2022, 19:27
ለምን ለምትሉ መልሴ እንደሚከተለው ነው።

ማን ሞቶልህ አንተ በነፃነት ትኖራለህ ሁልሽም መዝመት አለብህ ።

፩፣ በመላው የጋዜጠኛ ልጆችን መጀመር አለብን፣ ጋዜጠኛ ወጣት ከሆነ ልጅ ከሌለው እራሱን ማዘመት

፪፣ እስር ቤት የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች ልጆች በሙሉ መዝመት አለባቸው ፣ ክዚያ ጦርነት በላ እንደሆነ ይረዱታል

፫፣ ዲያቆን ዳንሄል እና የመሳስሉት አፈኞች ሕዝብን የሚያጣሉ በሙሉ ልጆቻቸው በሙሉ መዝመት አለባቸው ሲያለቅሱ ማየት እፈልጋለሁ

፬፣ መድረ ጎረምሳ ስራ ፈት መንግደ ላይ አዳሪ በሙሉ መዝመት አለበት

፭፣ ሌባ ኪስ አውላቂ ሞባይል ቀሚ በሙሉ መዝመት አለብት ፣ የስው ገንዘብ መቀማት ይቆም ነበር ።

፮፣ ጉቦ ሲበላ የተያዘ በሙሉ መዝመት አለበት

የጦርነት እጥረት የለብንም ፋኖ አለ ሽኔ አለ እነሱን ለማፅዳት እንጠቀምባቸዋለን። what do u say guys...even USA USED FORCED inscription that is why መሐመድ አሊ የታስረው ጦርነት አልሄድም ሲል አሁን አሜሪካኖች ወትድርናውን በፍላጎት አርገውታል በፊት ግን በግዴታ ነበር ሁሉም የሚሄደው። ትራምፕና ኪሊንተን ድርሶዋቸው ነበር ይባላል ። ኪሊንተር ወደ ውጭ ሄዶ አመለጠ ይላሉ ግን ለማንም እንደማይቀር ለማሳየት ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወትድርና ግዳጅ መሆን አለበት

Post by Axumezana » 06 May 2022, 22:04

I believe every body has a responsibility in the multi-front war including fighting, working on production, conducting civil service, helping war and famine victims etc.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወትድርና ግዳጅ መሆን አለበት

Post by Ethoash » 07 May 2022, 10:40

ያ ተሾመ የሚሉት ጋዘጠኛ ፣ እሳቶችን በሙሉ ወስዶ እሳቱ ላይ ነበር መጣድ የዛን ግዜ ነበር ኢትዬዽያ ስላም የምታገኘው። ማንም ጦርነትን የሚደግፍ ወስዶ ጦር ሜዳ መጣል ነው ዳግም እንዳይመለስ የሁለት አመት ግዳጅ ማዘዝ ነው። እነሐይሌ አሹፈው በሁለት ሳምንት ሽር ሽር ተመለሱ ። ይህ ቀልድ ነው። ዋናው ጦር ሜዳ መዋጋት አለባቸው ። ግፋ ካለ አንድ ጦርነት ወጊያ ውስጥ መሳተፍ አለባቸው ከዋላ ሆኖ ወጥ ማማስል አይደለም ፊት ለፊት ሄዶ ጠላትን መግጠም ነው። ይህ ሲሆን ብቻ ነው ኢትዬዽያ ስላም የምታገኘው።

እስክንድር፣ ሲያለቅስ ይታየኛል፣ ያቺ ደግሞ ድፎ ፊት ጋዜጠኛ ኦሮሞችን ስገጤ ያለችው ፣ በግድ ሽኔን እንድትዋጋ መላክ ነው። እሱንም ሁለት አመት መቅጣት ነው። የዛን ግዜ አፍዋን አትከፍትም ። እኛ ባል ያጣ ፣ ቆማ የቀረች በሙሉ ሕመም ማስታገሻ ነን ወይ። ይሱዋን እሮሮ በቀን በለሊት መስማት አለብን ወይ ። ስለዚህ ሽኔ ከሆነ ጠላቲዋ ወጥታ ትታገላቸው። እስቲ ወንድና ሴቱ የለይ። ፈሳም ሁሉ። ማንም እሳሞችን የሚስድብ ወይም አልተገደሉም ብሎ ምክን ያት የሚያበዛ ፣ አማራ ኦሮሞ አገር ሞተ የሚል ሁሉ ጥሩ ምልምል ነው ሽኔን ለመወጋት። አርፈህ ተቀመጥ እንቢ ካልክ ት ዘምታለህ ማለት ነው። እኔ በሁለተኛ ደረጃ ሲዘምት ማየት የምፈልገው ዳንሄል ክብረት ነው። ወደ ሰሜን ይዝመት እስቲ ወንድነቱ ይታይ እሱም እንባውና ሽንቱ ነበር የሚቀድመው። ፈሳም ሁላ። ደግሞ ወኔ እንዳለው ያወራል ። አዋ በሙሉ አማሮች ከአዲስ አበባ ተጠርገው መዝመት አለባቸው እነሱ ናቸው ጦርነት የሚያስነሱት ታድያ ማን ሊዋጋላቸው ነው እነሱ ባስነሱት ጦርነት። ፈሳማ በሙሉ ገና ጦር ሜዳ ሳይሄዱ እየታፈስን ነው ብሎ ያለቅሳል ። ማንም ከኦሮሞ ወይ ከደቡብ ወድ ስሜን መዝመት የለበትም።

አንድና አንድ ነው ጥያቄው ስምምነት በጠረጼዛ ዙሪያ ተፈልጋላቹሁ ወይም አትፈልጉም ። እንቢ ካሉ ጠቅላላ ማዝመት ነው ምን ችግር አለብን የዛን ግዜ እረፍት እናገኛለን ። ምድረ ጋዜጠኛ የናቱ ቀሚስ ስር ሲደበቅ።

Post Reply