Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኦርቶ አማራው ሥውር መንግሥት ሚሊቴሪ ክንፍ ፋኖ ሙስሊሞች ላይ መጠን ሠፊ የዘር ፍጅት ለመፈጸምና ዜጎችን ከቄዬዎቻቸው በጅምላ ለማፈናቀል የያዘውን እኩይ አላማ

Post by sarcasm » 06 May 2022, 17:20


የጎንደር ሙስሊሞች ላይ የተፈጸመውን ወንጀል የሚከታተል ኮሚሽን በአስቸኳይ ይቋቋም!
=========================================
@መምህር ታጁዲን አደም ለ RN05


የኦርቶ አማራው ሥውር መንግሥት ሚሊቴሪ ክንፍ ፋኖ ሙስሊሞች ላይ መጠን ሠፊ የዘር ፍጅት ለመፈጸምና ዜጎችን ከቄዬዎቻቸው በጅምላ ለማፈናቀል የያዘውን እኩይ አላማ
.
የጎንደር ሙስሊሞች ላይ በክርስቲያን አሸባሪ ፋኖዎች የዘር ፍጅት ከተፈጸመበት እነሆ ሳምንታት አልፈዋል። ኢትዮጵያን ጠቅልሎ በብቸኝነት የመግዛት ህልምን አንግቦ የሚንቀሳቀሰውና ለዚህም አላማው መሳካት በጠቅላላ በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ የመንግሥት ተቋማት ውስጥ ተሰግስጎና ፋኖ፣ ማህበረ ቅዱሳንና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሥም ይዞ የሚንቀሳቀሰው የኦርቶ አማራ ቀኝ አክራሪ ቡድን ሚሊቴሪ ክንፍ የሆነው አሸባሪው ፋኖ በጎንደር ሙስሊሞች ላይ የፈጸመው የዘር ፍጅት በግልጽ በአደባባይ በሺህ ምስክሮች ፊት ቢሆንም ከፍጅቱ ጋር ተያይዞ እስከ አሁን የታሰረም ሆነ ፍርድቤት የቀረበም የለም።
,
ይልቁኑስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ታስረው ፍዳቸውን እያዩ እንደሚገኙ ነው መረጃዎች የሚያሳዩት። የሽብር ወንጀሉን የፈጸመው አካል በጎንደር ብቻ ሳይሆን በመላው የአማራ ክልል ከፍተኛ የሆነ ኔት ወክ ያለው፣ የክልሉን አስተዳደር ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የተቆጣጠረ ከመሆኑ አንጻር ለዚህ ጎንደሬ ሙስሊሞች ላይ ለተፈጸመውና ሊፈጸምም ለታቀደው የዘር ፍጅት ይህ አሸባሪ ቡድን ተጠያቂ ይሆናል፣ የጎንደር ሙስሊምም ፍትህ ያገኛል የሚል እምነት የለም። ይልቁንስ የክልሉ ሙስሊም ዜጎች ለበለጠ አደጋ የተጋለጡ መሆናቸውን የሚያሳዩ በርካታ ምልክቶች እየታዩ ይገኛሉ።
,
መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ይህ የኦርቶ አማራው ሥውር መንግሥት ሚሊቴሪ ክንፍ ፋኖ ሙስሊሞች ላይ መጠን ሠፊ የዘር ፍጅት ለመፈጸምና ዜጎችን ከቄዬዎቻቸው በጅምላ ለማፈናቀል የያዘውን እኩይ አላማ ለማሳካት ይችል ዘንድ ክርስቲያኑን ህዝብ የሚያነሳሳበት ሰበቦችን ለመፈጠር እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። በደሴ ገብሬል ቤተክርስቲያን ላይ ተሞክሮ የከሸፈው ጥቃት አላማው ቤተክርስቲያን ዘርፎ በማቃጠል የክርስቲያኑ ቁጣ ለመቀስቀስ እንደነበረ ይታወቃል።
,
ይህ አሸባሪ ስውር የኦርቶ አማራ መንግሥት ኔት ወርኩን በመላው የሀገሪቱ ቢሮክራሲ መዋቅር ወስጥ በመዘርጋት የጠቆጣጠረው ከመሆኑም ባሻገር ዲያስፖራ ካሉትም አጋሮቹ ጋር ተናቦ የሚሰራ አደገኛ ቡድን ስለመሆኑ ማሳያው አዲስ አበባ ላይ የኢድ አልፈጥር ሠላት ላይ የፈጸመው የሽብር ጥቃትና በጎንደር የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ውንጀል ለማድበስበስ ፋና ቴሌቪዢን የተላለፈው "የበሬ ወለደ" ዴኮሜንታሪ ፊልም፣ ኢሳትና 360ን የመሳሰሉ የዲያስፖራ ሚዲያዎች የሚያስተላልፏቸውን ፕሮግራሞች ለአብነት ማቅረብ ይቻላል።
,
ይህ ሁሉ ባለበት ሙስሊም ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል ያለ ሙስሊሙ ከፍተኛ ትግል ፍትህ ያገኛል ወይህም ተጨማሪ ጥቃቶችን ማስቆም ይቻላል ብሎ ተስፋ ማድረግ የማይታሰብ ነው። ስለዚህ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ይህንን ጉዳይ በከፍተኛ ጥንቃቄና ትኩረት ሊያስብበት ይገባል።

በጎንደር ሙስሊሞች ላይ የተፈጸመው ወንጀል ተዳፍኖ እንዳይቀርና ተጎጂዎች ፍትህ እንዲያገኙ እንዲሁም ወደፊት የታቀደው የጅምላ ጭፍጨፋ ከወዲሁ እንዲገታ ከተፈለገ ሙስሊሞች ንቁ ተሳታፊዎች ሆነው፣ ሳይሰለቹና በሌሎች አጀንዳዎች ሳይጠለፉ ጉዳዩን ሊከታተሉት ይገባል። ለዚህ አላማ አንድ ወንጀሉን ተከታትሎ ተገቢው ፍትህ መገኙቱን አረጋጦ ለህዝብና ለፓርላማው ሪፖርት የሚያቀርብ ኮሚሽን ሊቋቋም ይገባል። አጣሪ ኮሚሽኑ ከፓርላማው አባላትና ከፓርላማው ውጪ ባሉ ሙስሊሞች የተውጣጣ ሊሆን ይገባዋል።
,
ጉዳዩ በዚህ መልኩ ባለቤት ካልተበጀለት በስተቀር ከጥቂት ጊዜ በኃላ በሌሎች አጀንዳዎች ተውጦ ልክ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ተደፋፍኖ የሙስሊሙም ደም ደመከልብ ሆኖ መቅረቱ ሳይታለም የትፈታ ነው። ስለዚህ ጉዳዩ ባለቤት ይኖረው ዘንድ የተጠናከረ ግፊት ይደረግ።
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/RNZeroFive/pos ... 5900670497
,



Axumezana
Senior Member
Posts: 13607
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኦርቶ አማራው ሥውር መንግሥት ሚሊቴሪ ክንፍ ፋኖ ሙስሊሞች ላይ መጠን ሠፊ የዘር ፍጅት ለመፈጸምና ዜጎችን ከቄዬዎቻቸው በጅምላ ለማፈናቀል የያዘውን እኩይ አላማ

Post by Axumezana » 06 May 2022, 19:26

Muslims and Christians co-existed in Ethiopia for generations( even though we had some challenges), the current conflict is part and parcel of the crises the country is facing. Abiy has to take full responsibility and resign if the country has to come out if it's problems.

Post Reply