Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by ethiopianunity » 06 May 2022, 15:03

Ethiopians could make lots of movies and documentaries on heroes of Ethiopians whose names remained hidden. Sickening,vEthiopians should becproud of having many heroes who died for this country from South, to North, East to West. Instead watching Kana TV, clue of creating dead generation like Chat.

This story seems set up quickly and lame. Basically the guy didn't tell the story and just want to say something about the hero Balcha. This wanna be story teller superficial, some how has agenda why he brought this story. Telling story is art. The works of Balcha is more than this. Who is holding Ethiopians from researching and creating documentaries or movies of Ethiopia's heroes? Still waiting... The only story repeatedly being told in theater was Ase Tedros. That is fine but Ethiopia also has many heroes whose story should be told

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Ethoash » 06 May 2022, 18:42

why r u guys wasting our time why not work hard in today and future of Ethiopia ...do something do anything that improve the live of Ethiopian today or in future not yestraday .. yestrday is passed never to come ..forget about yesteryears.

after we start eating even one time forget 3 time then we can apoint few to study the past dead history of Amhara .. by Amhara no oromo will spend his time readying about house slave who died for Amhara freedom.. no oromo have time for this so to the South and golden

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Abere » 06 May 2022, 19:39

Yap, the indelible glorious history of patriotic Balacha Abanefso touches the nerves of children of the ባንዳ like Ethoash. Your cousins are the ones who are lazy that don't live on their sweat, instead are living on looting. Rebel or ባንዳ is the occupation of your cousins or ancestors. Do you even know your ancestors are the cause for the impoverishment of Ethiopia, not the hardworking Gurage where Balcha Abanefso came from? How can Ethiopia get rich while we have toxic people like you and your likes? Fifty (50&+) years wasted because of the so-called Tigre liberation front, a mercenary created, funded, and supported by the sworn enemy of Ethiopia. The name of Balch scares a dozen traitors, lazy, looters and crime cartels. You see the difference, thief TPLF thugs died less than a dog’s death (their heads in one place and their abdomens somewhere) nobody will remember them, but patriotic Balacha Abanefso is an eternal hero and martyr whose name will be remembered from generation to generation. That is what the video did. You are unholy to listen such sacred history of this patriot.

Ethoash wrote:
06 May 2022, 18:42
why r u guys wasting our time why not work hard in today and future of Ethiopia ...do something do anything that improve the live of Ethiopian today or in future not yestraday .. yestrday is passed never to come ..forget about yesteryears.

after we start eating even one time forget 3 time then we can apoint few to study the past dead history of Amhara .. by Amhara no oromo will spend his time readying about house slave who died for Amhara freedom.. no oromo have time for this so to the South and golden

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Ethoash » 06 May 2022, 19:53

፤አቶ አቡዋሯ ጥሩ የሚመጥን ስም አውጥቼልሀለሁ።

አንተን ማንም አይከለክልህም እዛው በቀጠናህ ስለአቶ ባልቻ አባጉራ አንብብ ፀፍ ተመራመር ፣ ግድም አይስጠኝም ግን ኦሮሞ ፣ ወይ ጉራጌው፣ ወይ ወልይታው ወይ ትግሬው ያንተን ያደፈ ታሪክ በማንበብ በማጥናት ግዜውን አያጠፋም ፣ የዛሬው ልጆች እንዴት ዳቦ እንጋግር በምን አንጋግር ስንዴውን እንዴት እንዝራው ነው ጥያቄያቸው እንጂ ማን የጅብ ቆዳ ለዛውም የሚገማ ቆዳ ለብሶ ከነፀጉር ዘመተ ወይ አልዘመተም ብለው ግዜ ለማጥፋት ግዜ የላቸውም ብጣም በስራ ተጠምደዋል። ስለዚህ አማራ ይህንን ተረት ተረት ስትነግረው ዋል ከእንግዲህ ሁሉም ክልል ለራሱ ማስብና ለራሱ መስራት ጀምሮዋል በረሀብ ብትሞት የሚድርስልህ የለም አዎ በትግራይ ታሾፋለህ እነሱ እኮ የተራቡት እንዳንተ ያለውን አህያ አበላለሁ ብለው በየቦታው ታላላቅ ግድቦችን ለኤሌትሪክ የሚሆኑ በመገንባት አዋሳን ጨለማ ገፈው ቀን ያረጉዋት እኮ ወርቃማዎቹ ናቸው። አሁን እኮ ሕዝበ ስፊው ትግሬዎች ናፈቁኝ እያለ ነው እኮ አልስማህም ወይ። ካልስማህ ያንን ዢዋዢዌ ዮኒ ማኛን ተመልከት እሪ እያለ ነው ወርቃማዎቹን አምጡ ብሎ። ሕዝብ ነቅቶብሻል ወዳጄ ትግሬዎች ከሕዝቡ የተከዱትን ምስጋና እያገኙ ነው። ነግ ደግሞ ትግሬን መወርር እኔ መውረር ነው ብለው አማራ ላይ ይነሱበታልና ብዙም አፍህን አትክፈት ።።

አንተ ጥሩ ደለብ ኤርትራዊ መሆንህን እያውቁህ ደደብ አማራ ባንተ በስጠሁት መልስ ይማራል ብዬ ነው እንጂ አንተ ሽውደህኝ እንዳይመስልህ። አውቅሻለሁ። አማራ ስራ ፈት አይደለም ስራ የሚፈታው ከአባዘንዶ ታሪክ ጋራ ለራሱ ውጡ አሮበታል ያማስልበት አትበጥብጠው። አቶ ሆርርም ኤርትራዊ ነው በጉራጌ ስም የተደበቀ። ጥንት በደርግ ዘመን ጉራጌ ውስጥ መጠጥ ቤት ነበራቸው አባቱ ስለዚህ ኢትዬዽያን አይረሳም እንጂ ምንም የታወቀበት የስሜን አጋሜ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30850
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Horus » 07 May 2022, 01:51

አበረ፣
በታሪኩ ውስጥ ያለው የጣሊያን አስተርጓሚ የትግሬ ባንዳ እንደ ሆነ አትርሳ! ሌላው ታላቅ ጀግና የመስቃኑ ራስ ደስታ ዳምጠው (የልጅ እስክድር ደስታ አባትም) በጢያ አሳልፎ ለጣሊያ የሰጠውና ያስርሸነው የትግሬ ባንዳ የጣሊያ አሽከር እንደ ሆነ አትርሳ! ዘር ከልጓም ይሳባል እንዲሉ የባንዳ ልጅ ባንዳ ነው! የራስ ደስታ አባት ዳምጠው ከተማ (የስክንድር አያት) ባድዋ ጦርነት ነው የሞተው!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by DefendTheTruth » 07 May 2022, 07:31

Ethoash wrote:
06 May 2022, 18:42
why r u guys wasting our time why not work hard in today and future of Ethiopia ...do something do anything that improve the live of Ethiopian today or in future not yestraday .. yestrday is passed never to come ..forget about yesteryears.

after we start eating even one time forget 3 time then we can apoint few to study the past dead history of Amhara .. by Amhara no oromo will spend his time readying about house slave who died for Amhara freedom.. no oromo have time for this so to the South and golden
Those who know where they come from can also chart their future on a solid and sound base, or something similar, goes a saying.

You are from the camp of those who claimed Ethiopia's history is just 100 years and with that you (your camp) have already canceled the past and then tragically failed in charting your own future. Just got killed in a fox-hole, like any worthless fly. Nothing is more tragic.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Ethoash » 07 May 2022, 09:48

DefendTheTruth wrote:
07 May 2022, 07:31

Those who know where they come from can also chart their future on a solid and sound base, or something similar, goes a saying.
DDT,
Who told u ? Bob Marley?

do u understand your own quote? the quote saying use the past to help you chart your future ... but it didn't say burn daylight... not tell me one useful thing knowing about የባልቻ አባነፍሶ are u romancing killing and war what is the use knowing about this አባ ፎርሳ አባጎፋ ገድል nothing...

instead why not study about ማሞ ካቻ፣ ወሎ ፈረስ፣ ሞላ ማሩ፣ አህመድ ኤባ፣ አላሙዲ፣ በርታ፣ ወዘተ... you will be amazed how they build their business empire ... i think ማሞ ካቻ or someone give one ፍርኖ የፈረንጅ ዳቦ ለያንዳንዱ ተሳፋሪ፣ ታድያ ተሳፋሪው ማሞ ካቻ ፍርኖ ይስጣል በለው ተመራጭ አርገውታል። እንግዲህ ይህ ኢንስንቲቨ የሚሉት ነገር ፈረንጆች ከማወቃቸው በፊት ነው። የኛ አባቶች ምርቃት እያሉ ናና ከረሜላ የሚስጡህ ከሱቅ ስትገዛ ጉራጌዎቹ have return policy too... we where way in advice so study those people biography would help us not the killing machine of Amhara mostly fake story anyway..

DDT one more thing i did not force anyone to study whatever they want .. if the Amhara want to study about their so called hero who i am to stop them ... all i am saying is keep it to your Amhara region no other are interested to hear your dead hero fake story four point.

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Abere » 07 May 2022, 12:14

ሆረስ፤

ዛሬ ይህ ትውልድ የተረከባት አገር እንደ እነ ባልቻ አባነፍሶ፤ራስ ደስታ ዳምጠው፤ ፊታውራሪ ሃብተ-ጊዮርጊስ እናች ሌሎች እልፍአዕላፍ አርበኞች የህይወት ዋጋ (መዕለ-ህይወት) ከፍለው ነው። ከስብ ስም ይሸታል ይሉ ዘንድ መልካም ስለሰሩ እንጅ ብዙ ንዋይ በዘመናቸው ስለሰበሰቡ አይደልም። ጣልያን ውቅያኖስ ተሻግሮ ሊወራቸው የመጣው በእጃቸው ሃብት ንብረት ሊዘርፍ ሳይሆን አገራቸውን ሊዘርፍ ነበር - ታዲያ እንደ ውሻ አንከሳከሱት። ብዙዎች ስለ ጥላት ሲወራ የባህር ማዶ ሰው አድርገው ያያሉ። የኢትዮጵያ ቁጥር 1 ጠላት ጠጉረ-ልውጥ ፈረንጅ አይደለም አገር በቀል ልበ-ልውጥ ባንዳ ነው። ዛሬ እነኝህ ልበ-ልውጥ ባንዳዎች ናቸው የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ ዛራቸው የሚነሳባቸው። ለልበ-ልውጥ ባንዳዎች የአርበኞች ገድል ሲወራ ድርሳነ-ሚካኤል እንደ ተነበበት ሰይጣን ያሳጓጉራቸዋል። ለመሆኑ አሜሪካኖች ዛሬ ህዋ ላይ የጉብኝት ከተማ ሰርተው እነ ጆርጅ ዋሽንግተንን እነ አብርሃም ሊንከንን ወዘተ ዘመን ያማያልፍባቸው አባቶች እያሉ ያወራሉ፤ያስተምራሉ፤ በህዋ ላይ ይዘምሩላቸዋል ። ታዲያ እኛ የህይወት ዋጋ ከፍለው አገር ለሰጡን አባቶች ማሰብ እና መዘከር ቢያንስ እንጅ አይበዛብንም። አንዳንድ ባንዳ ወያኔ ትግሬዎች ዶላር በጥርስ አስነክሰህ የፈለግከውን ልታደርጋቸው ትችላለህ - ታሪክ፥ ጀብዱ፤እምነት፤ አርበኝነት፤ ክብር አፈር ቢሆን ደንታ የላቸውም። እነርሱ ለምስር ወይም ለባቄላ አሹቅ ክብሩን እንደሸጠው ኢሳው ናቸው። እነርሱ በእኛ ፊት አሳማ/ዕርያ/ ናቸው ታጥበው ጸዐዳ አይሆኑም፥ተመክረውም አይሻሻሉም።

Horus wrote:
07 May 2022, 01:51
አበረ፣
በታሪኩ ውስጥ ያለው የጣሊያን አስተርጓሚ የትግሬ ባንዳ እንደ ሆነ አትርሳ! ሌላው ታላቅ ጀግና የመስቃኑ ራስ ደስታ ዳምጠው (የልጅ እስክድር ደስታ አባትም) በጢያ አሳልፎ ለጣሊያ የሰጠውና ያስርሸነው የትግሬ ባንዳ የጣሊያ አሽከር እንደ ሆነ አትርሳ! ዘር ከልጓም ይሳባል እንዲሉ የባንዳ ልጅ ባንዳ ነው! የራስ ደስታ አባት ዳምጠው ከተማ (የስክንድር አያት) ባድዋ ጦርነት ነው የሞተው!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Ethoash » 07 May 2022, 12:37

አቶ አቡዋሯ

እንደው ደደብነት ህ እንዴት ችዬ ልልፍህ ። የድ ድብና ጥግ ነው ያለህው እኮ። እሺ አባ ፎጤ በጣልያን ግዜ ጀብዱ ስሩ ። እሺ ነፍጠኛ እንበል ታድያ ለኢትዬዽያ ልጆች ነፃነት ለሕገ መንግስት ፣ ለአባይ ግድብ የሞቱትን እነመለስን፣ እነ አቦይ ስብሐትን እንዴት ለልጆች ህ ልታስተምር ነው። ወይስ የዘር በሽታ ተጠናውቶህ የአማራ ጅግኖችን ብቻ ነው ማስታውስ የምትፈልገው።

እንግዲህ ቅርጡን እውቅ እኔም የመለስን ልድት አክብር አልልህም ። አንተም የአማራ ጅግኖችን ልደት እክብር ካላልከኝ። እኔ እንዳንተ አይደለሁም የአፃን ሚኒሊክ የሞቱን ቀን አከብርልሀልሁ። በዚህ እንስማማና እሮሮህንና ለቅሶህን እዛው ጎንደር ላይ አርገው ማንም እዚህ አስማህም። እንዳልኩ ማስታረቂያ የአፃን ሐይልስላሴን የሞት ቀን እና የሚኒሊክን የሞት ቀን በደስታ አሳልፈዋለሁ

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by Abere » 07 May 2022, 13:05

This is a useless temper tantrum rant, coming out of less fortunate people of poor intelligence. I know you are now between rock and hard place. You're in living nightmare.
Ethoash wrote:
07 May 2022, 12:37
አቶ አቡዋሯ

እንደው ደደብነት ህ እንዴት ችዬ ልልፍህ ። የድ ድብና ጥግ ነው ያለህው እኮ። እሺ አባ ፎጤ በጣልያን ግዜ ጀብዱ ስሩ ። እሺ ነፍጠኛ እንበል ታድያ ለኢትዬዽያ ልጆች ነፃነት ለሕገ መንግስት ፣ ለአባይ ግድብ የሞቱትን እነመለስን፣ እነ አቦይ ስብሐትን እንዴት ለልጆች ህ ልታስተምር ነው። ወይስ የዘር በሽታ ተጠናውቶህ የአማራ ጅግኖችን ብቻ ነው ማስታውስ የምትፈልገው።

እንግዲህ ቅርጡን እውቅ እኔም የመለስን ልድት አክብር አልልህም ። አንተም የአማራ ጅግኖችን ልደት እክብር ካላልከኝ። እኔ እንዳንተ አይደለሁም የአፃን ሚኒሊክ የሞቱን ቀን አከብርልሀልሁ። በዚህ እንስማማና እሮሮህንና ለቅሶህን እዛው ጎንደር ላይ አርገው ማንም እዚህ አስማህም። እንዳልኩ ማስታረቂያ የአፃን ሐይልስላሴን የሞት ቀን እና የሚኒሊክን የሞት ቀን በደስታ አሳልፈዋለሁ

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የባልቻ አባነፍሶ አስገራሚ አሟሟት - ክፍል 1 & 2

Post by ethiopianunity » 07 May 2022, 21:32

As l have been saying, Ethoas, suffers from inferiority and taught Ethoash on empty. Little knowledge is dangerous, thinks he knows the world let alone Ethiopia. When Etoash loses argument, he started to mention Ethiopia's children, Mola Maru and Mamo Kacha, etc to cover his inferiority. And yet his ignorance continues, , these business men are 2generations after Balcha Aba Safo. They would not be where they are without heroes like Balcha Aba Safo to give them a land and a country so that they cantinue the generation and achieved their success.

As l said, people like Ethoash hiding among Ethiopians and now if with current govt, it is Ethoash that will eat up Ethiopians and the country inside out.

Abere,

You said it right, Ethoash thinks he has Wester mind, he has no idea a country is built from continuatiion of past heroes and history like George Washington's future generations that made America today. Ethoash types are the most dangerous hiding among people.

Post Reply