Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33102
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^(((JUST IN)))^^^:Terrorist-Tplf R Arresting Sick & Old Cursed-Land-Tigray Mothers In መቀለ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 04 May 2022, 10:14

Natnael Mekonnen
tenoda6ca99fh8

የትግራይ እናቶች እስር ቀጥለዋል
በትግራይ ህወሓት በከፈተው አዲሱ የኮንስትሬሽን ካምፕ፣ የትግራይ እናቶች በየቀኑ እያሰረ ይገኛል፣ የዛሬ አመት ከየኔታ ሚዲያ ጋር በነበረኝ ቆይታ፣ ህወሓት የትግራይ እናቶች እያሰረ ነው ብየ ስናገር ሁሉም አላመነኝም፣ ዛሬ በህወሓት ተጠፍጥፎ በተሰራ ባይቶና የተባለ ፓርቲ ላይ ህወሓት እርምጃ ወስዳለች፣.
የባይቶና አመረራ የሆነው ክብሮም በርሀ እናት ታስረዋል፣ ትናን ት ወያኔ ማለት ቅዱስ ቃል ነው ሲለን የነበረው ክብሮም፣ ወያኔ እናቱን በማሰር ቅድሱነትዋን አስመስክራለች፣ ሂትለር አይሁዶች በኮንሰንትሬሽን ካምፕ አስረዋል ሲሉን የነበሩ የህወሓት ደጋፊዎች፣ ህወሓት እየደገፉ እንካን፣ህወሓት እናቶቻቸውን ታስራልች.
እነ ክብሮም ዛሬም ጠላታችን ብልፅግና ነው ይሉናል፣ የክብሮም እናት የመታሰር ምክንያት ክብሮም በቅርቡ በሚድያ ቀርቦ በሰጠው አስተያየት ይመስለኛል፣ ያም ሆነ ይህ የክብሮም ወንድም ዓዲግራት ውስጥ ክብሮም ለምርጫ ውድ ድር በሄደበት ወቅትም ታስሮ ነበር፣ ስለዚህ ክብሮም ቅዱስ ያለውን ወያኔ፣ እናቱን እና ወንዱም እያሰረለት ነው፣ ሁሉም የትግራይ ተወላጅ እናቱን፣ ወንዱሙን የምታስርለት ህወሓት ለምን እንደሚደግፋት ለኔም ሚስጥር ነው። ነገ በሰፊው እመለስበታለሁኝ።
ፎቶ፣ ክብሮም ስለ እናቱ መታሰር የፃፈው ነው፣ ወላጅ እናትህ የሚያስራት ህወሓት ጠላቴ ነው የምትለው ሚሲኪኑ ብልፅግና.
ፍትህ በትግራይ በተቋቋመው ኮንሰትሬሽን ካምፕ ታስረው ለሚገኙ የትግራይ እናቶች ፣ ሞት ለቀሪው የጁንታ አመራር!!!
ደምበ ዕንይንይ ህወሓት ንወላዲት ክብሮም በርሀ አሲራ አላ፣ አዴታት ትግራይ አብ ትግራይ ብህወሓት ይእሰራ አለዋ፣ ህወሓት ንአዴታታ ትግራይ መሰል ዘይሃበትሲ ንዓኹም ንአርተፍሻል ተጋሩ መሰል ክትህብ ትፅበዩ አለኹም!!!
@ ናትናኤል አስመላሽ እንደፃፈው


Post Reply