Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢትዮጵያ ለምን በታሪካ የክርስቲያን ደሴት ተባለች? በዴሴትም በዝኀ- ሕይወት አለ - በክርስቲያን መካከልም ሙስሊም ይኖራል። ታሪክ እና የፓለቲካ ርትዕነት የገዘፈ ልዩነት አላቸው።

Post by Abere » 04 May 2022, 09:11

ኢትዮጵያ ለምን በታሪካ የክርስቲያን ደሴት ተባለች? በዴሴትም በዝኀ- ሕይወት አለ - በክርስቲያን መካከልም ሙስሊም ይኖራል። ታሪክ እና የፓለቲካ ርትዕነት የገዘፈ ልዩነት አላቸው። ለአለፉት 30 አመታት ወያኔ እውነተኛው የኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይ ነገር በርካታ የማሸማቀቅ ስራዎች ስትከውን ነበር። ከነዚህም መካከል በታሪክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ብቸኛዋ የክርስቲያን የሚኖርባት አገር ስለመሆኗ እና በርካታ የዐረብ ሙስሊም ጥቃቶችን መክታ የቆየች ስለመሆኗ መናገር ሙስሊሞችን እንደማግለል ተደርጎ ይወሰዳል። ይህ ግን ስህተት ነው። ኢትዮጵያ ከሌሎች የአጎራባች አገሮች ትለያለች። በበርካታ ሙስሊም አገሮች የተከበበች ስትሆን የክርስትና ሃይማኖቷን ግን ጠብቃ የኖረች በመሆኗ በርካታ የውጭ ታሪክ ሊቃውን በግርምት ብቸኛዋ የክርስቲያን ደሴት አሏት - በበርሃ እንደምተግኝ የምንጭ ውሃ። ክርስትናን በእስልምና ለመተካት ግብጽ፤ሱዳን፥ቱርክ፤ ሳውድ አረብያ ፤ ሶማሊያን ጨምሮ በኢትዮጵያ ላይ ያልሞከረ የለም። ክርስትና ሃይማኖት ግን በኢትዮጵያ እንደ ዋርካ ዛፍ ገዝፎ ይታያል። በዚች የክርስቲያን ደሴት አገር ደግሞ ከሌሎች የዐረቦች አለማት በተሻለ ሰላማዊ የሆነ ጥንታዊው የእስልምና ሃይማኖት አብሮ እንድሁ ይኖራል። ታሪክን በታሪክነቱ መዘከር እንጅ በማሸማቀቅ እውነትን መለወጥ አይቻልም። ይህን ኸቅ የሁሉም ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ለምን በታሪካ የክርስቲያን ደሴት ተባለች? በዴሴትም በዝኀ- ሕይወት አለ - በክርስቲያን መካከልም ሙስሊም ይኖራል። ታሪክ እና የፓለቲካ ርትዕነት የገዘፈ ልዩነት አላቸው።

Post by Abere » 04 May 2022, 10:13

ጥንታዊ ሱዳን (ኑብያ) ክርስቲያን ነበረች። በመጨረሻ ግን የዐረቦችን የመስፋፋት ጫና መቋቋም አቅቷት እስላማዊ አገር ሆነች - ተሰለቀጠች። ዛሬ በሱዳን ስለ ሸሪያ ህግ በቅጣት በድንጋይ ተወግሮ ስለመገደል ወይም 100 ጊዜ በአደባባይ በጅራፍ መገረፍ ወዘተ ህግ ነው። ግብጽም እንድሁ ሙሉ በሙሉ ክርስቲያን ነበረች መጨረሻ ግን በአረቦች ተሰለቀጠች - መጥተውም ሰፈሩባት። እንደሚባለው ከሆነ ጥንት ሶማሊያም ክርስትና አማንያን ነበሩባት ይባላል - ግን በመጨረሻ አረቦች በባርያ ንግድ ጀምረው የእምነታቸው ባርያ በማድረግ ዛሬ የአልሸባብ ምድር ነች። ኢትዮጵያ ተቋቁማ የቆየችው ይህን የአረቦች የሰደድ እሳት ነው። ስለዚህም ነው የክርስቲያን ዴሴት የተባለችው።

Christianity has a long history in the region that is now Sudan and South Sudan. Ancient Nubia was reached by Coptic Christianity by the 2nd century. The Coptic Church was later influenced by Greek Christianity, particularly during the Byzantine era. From the 7th century, the Christian Nubian kingdoms were threatened by the Islamic expansion.

https://en.wikipedia.org/wiki/Christian ... tine%20era.

kerenite
Member
Posts: 4480
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ለምን በታሪካ የክርስቲያን ደሴት ተባለች? በዴሴትም በዝኀ- ሕይወት አለ - በክርስቲያን መካከልም ሙስሊም ይኖራል። ታሪክ እና የፓለቲካ ርትዕነት የገዘፈ ልዩነት አላቸው።

Post by kerenite » 04 May 2022, 14:15

Abere wrote:
04 May 2022, 09:11
ኢትዮጵያ ለምን በታሪካ የክርስቲያን ደሴት ተባለች? በዴሴትም በዝኀ- ሕይወት አለ - በክርስቲያን መካከልም ሙስሊም ይኖራል። ታሪክ እና የፓለቲካ ርትዕነት የገዘፈ ልዩነት አላቸው። ለአለፉት 30 አመታት ወያኔ እውነተኛው የኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይ ነገር በርካታ የማሸማቀቅ ስራዎች ስትከውን ነበር። ከነዚህም መካከል በታሪክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ብቸኛዋ የክርስቲያን የሚኖርባት አገር ስለመሆኗ እና በርካታ የዐረብ ሙስሊም ጥቃቶችን መክታ የቆየች ስለመሆኗ መናገር ሙስሊሞችን እንደማግለል ተደርጎ ይወሰዳል። ይህ ግን ስህተት ነው። ኢትዮጵያ ከሌሎች የአጎራባች አገሮች ትለያለች። በበርካታ ሙስሊም አገሮች የተከበበች ስትሆን የክርስትና ሃይማኖቷን ግን ጠብቃ የኖረች በመሆኗ በርካታ የውጭ ታሪክ ሊቃውን በግርምት ብቸኛዋ የክርስቲያን ደሴት አሏት - በበርሃ እንደምተግኝ የምንጭ ውሃ። ክርስትናን በእስልምና ለመተካት ግብጽ፤ሱዳን፥ቱርክ፤ ሳውድ አረብያ ፤ ሶማሊያን ጨምሮ በኢትዮጵያ ላይ ያልሞከረ የለም። ክርስትና ሃይማኖት ግን በኢትዮጵያ እንደ ዋርካ ዛፍ ገዝፎ ይታያል። በዚች የክርስቲያን ደሴት አገር ደግሞ ከሌሎች የዐረቦች አለማት በተሻለ ሰላማዊ የሆነ ጥንታዊው የእስልምና ሃይማኖት አብሮ እንድሁ ይኖራል። ታሪክን በታሪክነቱ መዘከር እንጅ በማሸማቀቅ እውነትን መለወጥ አይቻልም። ይህን ኸቅ የሁሉም ነው።
Greetings abere,

I hate to indulge myself on ethio internal affairs but if you allow, let me throw my 2 cents worth here.

The term yechristian deset nat ethiopyachin was the norm in the 1960s. Famous singers sang the christian deset crap.

Perhaps you are a young man. From experience I tell you, the ethiopian official radio (aka yih yeethiopia radio naw) on any Eid event, it was not covering it on its first or second news but on its last news and as follows:

Beethiopia yimegegnu islamoch zare baal akeberu. Yenesu sheikoch betemengist mettaw le janhoy misganachew aQerebu.

Ethio muslims were then considered as beethiopia yemikemetu islamoch as if they were indian or armenian communities living in ethiopia. That was then and it is over now.

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ለምን በታሪካ የክርስቲያን ደሴት ተባለች? በዴሴትም በዝኀ- ሕይወት አለ - በክርስቲያን መካከልም ሙስሊም ይኖራል። ታሪክ እና የፓለቲካ ርትዕነት የገዘፈ ልዩነት አላቸው።

Post by Abere » 04 May 2022, 15:11

Hi kerenite,

በዘመኑ የነበረው ራዲዮ ጋዜጠኛ አገላለጹ መስተካከል ነበረበት። ይሁን እንጅ ኢትዮጵያ የክርስቲያንም የእስላሙም አገር ነች። ኢትዮጵያ የእስልምና ዴሴት ናት ላለማለት እኮ ያልተቻለው ኢትዮጵያ 100% በሚባል መልኩ በሙስሊም አገራት የተከበበች ስለሆነች እንጅ እስልምና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያዊ አይደሉም ማለት አይደለም - ከክርስቲያኑም ያነሰ መብት ሊኖራቸው አይገባም። የታሪክ ሊቃውንት ኢትዮጵያ ክርስቲያን ደሴት ናት ሲሉ በሙስሊም አገራት የተከበበች ብቸኛ የምስራቅ አፍሪካ አገር ናት ማለታቸው ነው- ሌላ ትርጉም የለውም። ፓለቲከኞች ግን አጣመው እና አዛብተው ይጠቀሙበታል - ታሪኩ እና እውነቱ ግን ከእነርሱ መሰሪ አላማ የተለየ ነው።

kerenite wrote:
04 May 2022, 14:15

Post Reply