Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትህነግ ወያኔ ዴዴቢት ህገ-መንግስት በወሓቢስት ሸሪያ ህግ ሊተካ ነው። የሼሪያ ወሓቢ-እስላማዊ መንግስት የጎሳ መንግስትን ሊተካ ነው። አዲስ አበባ የሼሪያ ህግን እየሞከረች ነው።

Post by Abere » 04 May 2022, 08:56

የትህነግ ወያኔ ዴዴቢት ህገ-መንግስት በወሓቢስት ሸሪያ ህግ ሊተካ ነው። የሼሪያ ወሓቢ-እስላማዊ መንግስት የጎሳ መንግስትን ሊተካ ነው። አዲስ አበባ የሼሪያ ህግን እየሞከረች ነው።እባብ እባብን ሲበላው። ወያኔን ኦሮሙማ በለው። ጎሰኛው ጎሰኝውን በላው - ገለበጠው። ጴንጤ ኦሮሙማ ብልጽግናን እስላማዊ ኦሮሙማ እየቆረጠመው ነው። አሁን ወያኔ ታሪክ ሁና አልፋለች። ቀጥሎ ደግሞ የብልጽግና ተራ ነው። በአዲስ አበባ ሰሞኑን እንዳየነው እስላማዊ ኦሮሙማዎች ስርያ ላይ እንደሚገኝ የሰፈር ውሻ መንገድ ላይ እየተሯሯጡ ከተማዋን ሲያረክሱ ሰንብተዋል -ውድመት አድርሰዋል። በስልጤ የሆነውም ይህ ነው። ግብጽ እና አረቦች ወያኔን ብዙ ተስፋ ጣሉበት በመሳርያ፥ ገንዘብ እና ሞራል ደገፉ። በጦር ግንባር ማሸነፍ አቃታቸው ፋኖ የሚባል አነር ወያኔ ሊያነቃንቃት አልቻለም - ይህ ዕቅድ ከሸፈ። ሌላ ዕቅድ (ፕላን ለ) ነበራቸው። በገንዘብ የሚደገፉ ወሃቢስት ( ባለ ባት ተሁለት ሱሪ ስራፈት ጢማሞች) በየከተማው መለመሉ። የዕዝ ማእከሉን ስልጤ ውስጥ እና አሩሲ እና ባሌ ሆነ። ስልጤዎች (ነዳጅ ዐልባ አረቦች) ዋና የሁከት ፋና ወጊ ተደረጉ። አሁን ሁከት እና የድንጊያ ወገራው እንድሁም ፕሮፓጋንዳው እየጦፈ ነው። አዝማሚያው ኢትዮጵያ በሼሪያ መንግስት እንድትተዳደር ነው ፍላጎታቸው። እንግድህ ከፈለጉ እነርሱ ከኢትዮጵያ ይወጣሉ ነዳጅ ወዳለበት ዐረብ አገር ይስደዳሉ እንጅ የሼሪያ ኦሮሙማ መንግስት ሊኖር አይችልም።