Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by temari » 27 Apr 2022, 18:10

Last edited by temari on 27 Apr 2022, 18:19, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Ethoash » 27 Apr 2022, 19:24

temari wrote:
27 Apr 2022, 18:06

if Ethiopian want to modernized their traditional drink then they have to carbonated so that it like beer .. keep it fresh and test much better. just like coke and other traditional soft drink also can be carbonated and help sale them in every coroner

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Ethoash » 27 Apr 2022, 19:33

temari wrote:
27 Apr 2022, 18:40

i like this dress but why would some designer think their market is only Christian only ... anyhow Thanks for GOLDEN people because of them this Tigray tradition dress improved and modernized ... there was no designer, or model or beatufy contest under Amhara rule but the golden come and set those talented people free

በአማሮች ዘመን እኔ የማወቀው የተቀዳደደ ልብስ የሚስፋ መኪና ሰፊ ብቻ ነው። በደርግ ዘመን የቁንጅና ውድ ድር የሚባል የለም። ማንም ሴት ደፍራ የቁንጅና ወደድር አት ሳተፍም እዴሜ ለወያኔዎች መጥተው ሕዝቡን ነፃ አወጡት ። በደርግ ዘመንማ ያወ የፈረደባቸው ወብ ሴቶች የጥቁር አፍሪካ አምባሳድሮች ቅምጥ እና የአረብ መጫወቻ ነበሩ በደርግ ዘመን ። ምንም ስራ አነበረባቸውም ዛሬ ሚሊዬን ይበላሉ በሞዴልነት ፣ በማስታወቅያ ፣ በፊልም፣ በቁንጅና ወድ ድር ግን እድሜ ለወያኔ የሚል የለም።

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by temari » 30 Apr 2022, 08:52

Ethoash wrote:
27 Apr 2022, 19:24
Everything was already introduced in Ethiopia before the curse called Derg and Woyane came to power. Be it elegant habesha dress, private businesses, mechanized farming, private banking, private insurance, railways, Ethiopian airlines and many more. You could exchange Ethiopian Birr in western Europe. So spare us with your endless "give me thanks" constant attention seeking.

It seems some Tigreans like you have deep seated inferiority complex. You can't live a day without comparing yourself to Amhara. Will it give you some peace and relief if someone give you confirmation that you are better or you have to get your daily dose because you don't really believe it? Why do you have to make everything under the sun about comparing yourself to Amhara? አንዳንድ ትግሬዎች ላይ አምሃራ ጭንቅላታችሁ ላይ ጎጆ ሰርቶባችኋል You should convince yourself you are worth on your own without comparing yourself to Amhara or anybody. Go seek a doctor.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Ethoash » 30 Apr 2022, 09:43

አዋ ሁሉ ነገር ያልከው ትክክል ነው። እስቲ አሁን ደግሞ በደርግ ግዜ የነበሩትን የቆንጆዎች ተወዳደሪዎች አሳየን። በአቶ ሀይለስላሴ ዘመን በአቶ ሀይለስላሴ መልካም ፍቃድ ነው ። የቁንጅና ውድ ድሩ የሚካሄደው ። አሽናፊዋ ለአቶ ሀይለስላሴ እንደ ጠቦት የምትቀርብ ስለሆነ ። የግሉን ስሜት ለማርካት ነው የቁንጅና ወድ ድር የሚያረገው። በወርቃማዎቹ ዘመን ሴቶች ተፈተው ተለቀቁ ነው ይምልህ። በደርግ ዘመን ከጥቁር አፍሪካኖች ጋራ ብቻ ነው የመውጣት እድል ያላቸው ። ግፋ ካለ አረብ ይቀላጠፋሉ። ሁቴሎች ምንም ስራ የላቸውም ሴቶችን ከማቃጠር በስተቀር። በደርግ ግዜ። የቁንጅና ወድ ድር የተከለከለ ነበር ሴቶች በማስታውቅያ አይስሩም ነበር። እልሀለሁ። ለዚህም ምስጋና ማቅረብ አለብህ ስለጥቅም ነፃ ከድርግ ስላወጡህ።

እንዴት ነው ብትቃጠል ። እንዴት ባቃጥልህ ነው ልትመልስልኝ የፈለግኽ ለምን እንደሌላው ግዜ አፍህን ሎግመህ አትቀመጥም ነበር ። ከርካሳ አቶ ሐይሌስላሴ በስልሳ አመቱ የስራውን በእጥፍ ነው ወርቃማዎቹ በሃያ አመት የስሩት ። አዎ አቶ ሐይለስላሴ አሮፓላን አስመጣ ይባላል ግን ትሬዎች ነበሩ ወስውስው አሮፕላኑንም የገዙት አየር መንገዱንም ያደራጁት። በዚህ ላይ አንድ የደከመች የዲሲ አሮፕላን ነበርን በደርግ ዘመን ደግሞ አንድ ግዜው ያለፈበት አሮፕላን ነበረን ። እንግዲህ ከአንድ አሮፕላን ተነስተን መቶ አምሳ አሮፕላን ድረስን ይህ እንግዲህ እድገት ይሉሀል። ትግሬው እግሩ ወጣ እንዳለ ከሀገር የሚወጡ ስዎች ጉቦ አርባ ሺህ መጠየቅ ተጀምሮዋል። አየርመንገዱ ባይፈራርስ ፣ ወይ ምንም አሮፕላን ባይገዛ ምንም አይግረምህ።

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by temari » 30 Apr 2022, 18:57

So far, the textile manufacturing sector has given little to no attention to Islamic clothing market even though many Muslims are asking for Ethiopian made textile products as almost all Islamic cloths are imported and are expensive. There is a huge untapped market in this regard.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Ethoash » 06 May 2022, 14:10

temari wrote:
30 Apr 2022, 18:57
So far, the textile manufacturing sector has given little to no attention to Islamic clothing market even though many Muslims are asking for Ethiopian made textile products as almost all Islamic cloths are imported and are expensive. There is a huge untapped market in this regard.

once again Thanks the golden people.. this lady study fashion under Golden regime.. dear PHD. Temari, u can't doll ur ato ጃኒሆይ that regime is gone fornever come back.. second u have to know and understand timeline .. u can't in time u cant go back in time and claim you were queen and prince let me give u an example

1. for example if u were hijacked by TPLF and fano free u. u cant tell fano i was free man before i was hijacked by TPLF hence i will not say thanks to fano.

2. the Black America can not say we should not thanks to abraham lincoln free us from slavery because we were free befoe coming to America

3. an Amhara can't say they were free under ato ጃኒሆይ, hence they cant say thanks to TPLF free them from ደርግ....

as i said fashion was banned under ደርግ four point ... but the golden free u to prictice once again your freedom hence u should give thanks everytime when u fashion, without መስልቸት...have a nice day....

Abere
Senior Member
Posts: 11041
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Abere » 06 May 2022, 14:27

በእውነት ልጆቹ እንጅ ልብሳቸው የኢትዮጵያ አይመስለኝም። ተኮረጆ በአበሻ ልብስ ላይ የተጠለፈ ነገር ነው። ባህል ሲያዳቅሉ ሲያዳቅሉ በመጨረሻ የኢትዮጵያ ባህል አጥፍተው ያርፋሉ። እንደ ምዕራባ አፍሪካዊያን እና እንደ ህንድ የእራሳችንን አለባበስ ባህል መጠበቅ አለብን። ግርም ሞገስ አለው ኦሪጅናል አለባበሳችን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Ethoash » 06 May 2022, 14:41

Abere wrote:
06 May 2022, 14:27
በእውነት ልጆቹ እንጅ ልብሳቸው የኢትዮጵያ አይመስለኝም። ተኮረጆ በአበሻ ልብስ ላይ የተጠለፈ ነገር ነው። ባህል ሲያዳቅሉ ሲያዳቅሉ በመጨረሻ የኢትዮጵያ ባህል አጥፍተው ያርፋሉ። እንደ ምዕራባ አፍሪካዊያን እና እንደ ህንድ የእራሳችንን አለባበስ ባህል መጠበቅ አለብን። ግርም ሞገስ አለው ኦሪጅናል አለባበሳችን።
ዝም በል አንተ ወዴላ። ምን አለህና ነው የባህል ልብስ የምትለው ቆዳ መልበስ፣ በርኖስ እና በራቁት መሄድ ፣ የትኛው ነው የባህልህ ልብስ ሁሉም ተኮርጆና ተስርቆ ነው። የባህል ልብስ እኮ ከዶርዜ የተስረቀ ነው። ያለበለዚያ የአማራ ልብስ እኮ አበሻ መሽመን አይችልበትም። ቦላሌ ደግሞ የእንግሊዞች ነው ምን ልትለብስ ነው እስቲ በፎቶ የተደገፈ የአማራ አለባበስ አሳየኝ። የኢትዬዽያ ካልከኝ ግን ራቁት መሄድ ሁሉ ይቆጠራል ስለዚህ በአማራው የባህል ልብስ እንስማማና እስቲ የባህል ልብስ የአማራን የወንዱንም የሴቱንም አሳየኝ። አለበለዚያ አፍህን ያዝ በአንተ ግዜ በስብስቲዎች ግዜ ጣሊያን ሳይገባ የነበረ ፋሽን አሁንም ወጣቱ ይከተለ ነው የምትለው ። እንደው የሚለብስወ ተገኝቶ ከውጭ ከሚመጣው ይምረጡት ይባላል ። ይህ ጎተቴ ደግሞ ወደ ውኋላ ሊጎተተን ይፈልጋል።

ለዚህ ነው እኮ እኔ ወርቃማዎቹን አመስግኑ የምለው ። ለምሳሌ እንመልከት በአማሮቹ ግዜ በደርግ ማለቴ ነው አፍሮ አጎፍሮ ወይም ሹርባ ቆጣጥሮ ለወንዶች መሄድ አይቻልም ወድያው ነው ። አስገብቶ በብርጭቆ የሚላጭህ ጆሊጃኪዝምን ርካሽ የእምፔራሊዝም ባህል ማራገፊያ ት ሆናለህ ተብሎ። አማርኛ ዘፈኖችም አንድ እንግሊዘኛ ጣል ማረግ አይችሉም ። ጉራማሌ ተብለው ይገባሉ። እንኩዋን እንግሊዘኛ ፊደል ሬጌ ምት፣ የአሜሪካን ራፕ አስመስሎ መዝፈን ይቅርና ከእንቺ ወዬ ከት ዝታና ፣ ከዛ ወረድ ወረድ ወጭ ሙዚቃ አይፈቀድም። ከጋምቤላ ወይም ከደቡብ ጎሳዎች ጋራም ሙዚቃን አጣምሮ አይዘፈንም የፈረደበት ሙላቱ እስታጥቄ ትንሽ ሞክሮዋል ግን ዛሬ በትግሬዎቹ ዘመን የፈለቀው ተሀምር የሚያስብል የዘፈን ፈጠራ ሁሉ ልገኝ የቻለው በትግሬዎቹ በወርቃምዋቹ ሙዚቀኛውን ፈተው ስለለቀቁት ነው። ቴዴ አፍሮ ተመስገን ይበል ወይኔዎቹን ያለ እነሱ ሬጎ ምትን መስራት አይችልም ፣ ስለአቶ ሐይሌስላሴም መዝፈንም አይችልም ነበር። እደሜ ለወርቃማዎቹ ጨረሻለሁኝ። ዜሬ የፈጀ እደሜውን የጨረሽ አማራ የወጣቶቹን ፈጠራ ሊጎትት ባህል ጠብቁ ይላል። ማን ፋሽን ላንተ ስራ ማን ዘፈን ላንተ ዘፈነ ያንተ ዘፈን ፀሎትና ፆም ነው ። የወጣቶችን ለወጣቶቹ ተውላቸው።

ደግሞ ልክ ከኔ ስር ገብቶ አስተያየት ይስጣል። አቅመ ቢስ. ልኩን የማያውቅ

Abere
Senior Member
Posts: 11041
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Abere » 06 May 2022, 15:29

ስለ ኢትዮጵያ እያተወራ አነተ ስለአማራ ትቆላጫለህ። ለምን? የስነ-ልቦና በታችነት ስሜት ነዋ! :mrgreen: ቁም ነገር የምናወራ ከሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው እና ከሆነው ውስጥ የአማራ ያልሆነ ምን አለ። የአማራ ያልሆነ በኢትዮጵያ ከሰማይ በታች ምን አለ? ምንም የለም።
እኔ ዶርዜ ጥልፍ እና ጥበብ ቀሚስ እንድሁም ካባ እና ዘውድ ጭነው ቢያጌጡ ደስ ይለኛል። እነርሱም ኢትዮጵያዊያን ናቸው። ደግሞስ ስብሃት ነጋ የኦነግ ታጣቂ የእርድ ፍሪዳ አብልቶ ቡራዩ ያሳረዳቸው የዋህ ኢትዮጵያዊያን እነርሱ ናቸው። ቢያጌጡ ያምርባቸዋል። ይህን እናንተ የምትለጥፉት ቁርጥራጭ እርቃን አስተኛጋጅ Hooter ሴቶችን ነው የሚመስሉት። ክብር የሚያስነካ ልብስ እና ንግግር ጥሩ አይደለም።

Ethoash wrote:
06 May 2022, 14:41
ዝም በል አንተ ወዴላ። ምን አለህና ነው የባህል ልብስ የምትለው ቆዳ መልበስ፣ በርኖስ እና በራቁት መሄድ ፣ የትኛው ነው የባህልህ ልብስ ሁሉም ተኮርጆና ተስርቆ ነው። የባህል ልብስ እኮ ከዶርዜ የተስረቀ ነው። ያለበለዚያ የአማራ ልብስ እኮ አበሻ መሽመን አይችልበትም። ቦላሌ ደግሞ የእንግሊዞች ነው ምን ልትለብስ ነው እስቲ በፎቶ የተደገፈ የአማራ አለባበስ አሳየኝ። የኢትዬዽያ ካልከኝ ግን ራቁት መሄድ ሁሉ ይቆጠራል ስለዚህ በአማራው የባህል ልብስ እንስማማና እስቲ የባህል ልብስ የአማራን የወንዱንም የሴቱንም አሳየኝ። አለበለዚያ አፍህን ያዝ በአንተ ግዜ በስብስቲዎች ግዜ ጣሊያን ሳይገባ የነበረ ፋሽን አሁንም ወጣቱ ይከተለ ነው የምትለው ። እንደው የሚለብስወ ተገኝቶ ከውጭ ከሚመጣው ይምረጡት ይባላል ። ይህ ጎተቴ ደግሞ ወደ ውኋላ ሊጎተተን ይፈልጋል።

ለዚህ ነው እኮ እኔ ወርቃማዎቹን አመስግኑ የምለው ። ለምሳሌ እንመልከት በአማሮቹ ግዜ በደርግ ማለቴ ነው አፍሮ አጎፍሮ ወይም ሹርባ ቆጣጥሮ ለወንዶች መሄድ አይቻልም ወድያው ነው ። አስገብቶ በብርጭቆ የሚላጭህ ጆሊጃኪዝምን ርካሽ የእምፔራሊዝም ባህል ማራገፊያ ት ሆናለህ ተብሎ። አማርኛ ዘፈኖችም አንድ እንግሊዘኛ ጣል ማረግ አይችሉም ። ጉራማሌ ተብለው ይገባሉ። እንኩዋን እንግሊዘኛ ፊደል ሬጌ ምት፣ የአሜሪካን ራፕ አስመስሎ መዝፈን ይቅርና ከእንቺ ወዬ ከት ዝታና ፣ ከዛ ወረድ ወረድ ወጭ ሙዚቃ አይፈቀድም። ከጋምቤላ ወይም ከደቡብ ጎሳዎች ጋራም ሙዚቃን አጣምሮ አይዘፈንም የፈረደበት ሙላቱ እስታጥቄ ትንሽ ሞክሮዋል ግን ዛሬ በትግሬዎቹ ዘመን የፈለቀው ተሀምር የሚያስብል የዘፈን ፈጠራ ሁሉ ልገኝ የቻለው በትግሬዎቹ በወርቃምዋቹ ሙዚቀኛውን ፈተው ስለለቀቁት ነው። ቴዴ አፍሮ ተመስገን ይበል ወይኔዎቹን ያለ እነሱ ሬጎ ምትን መስራት አይችልም ፣ ስለአቶ ሐይሌስላሴም መዝፈንም አይችልም ነበር። እደሜ ለወርቃማዎቹ ጨረሻለሁኝ። ዜሬ የፈጀ እደሜውን የጨረሽ አማራ የወጣቶቹን ፈጠራ ሊጎትት ባህል ጠብቁ ይላል። ማን ፋሽን ላንተ ስራ ማን ዘፈን ላንተ ዘፈነ ያንተ ዘፈን ፀሎትና ፆም ነው ። የወጣቶችን ለወጣቶቹ ተውላቸው።

ደግሞ ልክ ከኔ ስር ገብቶ አስተያየት ይስጣል። አቅመ ቢስ. ልኩን የማያውቅ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing modern dresses, curtains, pillow covers etc. made from traditional Shema

Post by Ethoash » 06 May 2022, 15:43

አቶ አቡዋራው

ቀሚስ እኮ የፈረንሳዬች ነው። ጥበብ የትግሬዎች ነው። ሽማ የዶርዜዎች ነው። ካባ እኮ የወርቅ ጥልፉ የሚመጣው ከእንድ ነው። እስከዛሬ በአበሻ ላይ ያለው ጥልፍ ሐሩ የሚመጣው ከሕንድ ነው። የወርቅ መልክ ያለው ቀልም ክር ሁሉ የሚመጣው ከሕንድ ነው ጥልፉ የእክሱማዊት ባህል ነው። መስቀሉም ሁሉ የአክሲማዊት ነው። ቦላሌ የወንዶቹ ከእንግሊዝ ነው ። የኢትዬዽያ በለው የአማራ በለው ዘጠና % የሚመጣው ከሕንድ ነው። ሐር ማምረት አቅቶን ከውጭ ነው። እጣን ምንም በለው የሚመጣው ከውጭ ነው። ስለዚህ ለምን አፍህን አትዘጋም የሀንተ ግዜ አልፎዋል ወጣቶቹን ተዋቸው በጊዛቸው ይጫወቱበት ። ያንተን ግዜ በደርግና በሐይሌ ግዜ ፈጅተሃዋል። የምርቃት ግዜ ስጠንህ በትግሬዎቹ ግዜ ምን አረግህበት ፕሮተስት አረግህበት ስርተህ እንደማደግ አሁን ግን ግዜ አልቆዋል ዝም በል ዝም ካላልክ ደግሞ በዚህ በሽምግልናህ ግዜ ወረደት ህን ያከናኑቡሀል ። አንተ ምንም ጥቅም የለህም። በኢትዬፎርም እንኩዋን አየንህ የምትፀፈው ሁሉ አገር የሚያፈርስ አንዱን ሀይማኖት ከአንዱ የሚያገዳድል ነው ። ምንም አርፈህ ስለኢኮኖሚ እድገት ተጨንቀህ አታወቅም ፣ ትንሽ ስው ሲንቀሳቀስ ደግሞ ፋሽን ጠብቁ ብለህ እድገታቸውን ልታቆም ትፈልጋለህ ። እኔ የምልህ ወደ ቀን ስራህ አይማኖት ከሀይማኖት ማጣላት ህን ቀጥልበት። በርታ በዛ በኩል እንዲስካልህም ፀልይ ለሴጣን ሴጣን አይጨክንብህምና።

Post Reply