Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Day 1: ፋኖን የማስተንፈስ የህግ ማስከበር ዘመቻ በአገው ምድር በአገው ጀነራል አጃቢነት ተጀመረ - የአገሩን መሬት ባገሩ በሬ እንዲሉ

Post by sarcasm » 23 Apr 2022, 07:50


መዘልዘል አይመቸኝም ግን ልዘልዝል 😂 ...
Finfinne Times


ተስፋፊው ልሂቅ ጀነራል አበባው ታደሰን የሚያየው ሙሉ መከላከያ ሚኒስትር አድርጎ ነው። እሱን ተጠቅመው ምንም እንደሚያደርጉ ወይም እሱ ብቻ ስላለ ምንም ችግር የሚመጣባቸው አይመስላቸውም። ሀሳባቸውን ጥለው የሚተኙት አንድ ጀነራል አለን ብለው ነው 😂

የዩክሬን ራሺያ ጦርነትን የሚመራው እራሱ እሱ ነው የሚመስላቸው። በአበባው ከልክ ያለፈ መተማመንና እርግጠኝነት አላቸው። በእርግጥ ጀነራሉ አማራ ናቸው። አገው ቅማንት ወይስ ወሎ የሚለው ጥያቄ እንደተጠበቀ ሆኖ !!

በዛሬው እለት ጠ/ሚ አብይ ም/ኤታማዦር ሹም አበባውን ይዞ የአገው ህዝብ መናኸሪያ በሆነችው ሰቆጣ በመገኘት በአካባቢው የሰፈረውን ደቡብ እዝ ሲጎበኝ ሲያበረታታ ነበር። አንዳንዶች ነገርየው አይታያቸውም ወይም ምንም አይመስላቸውም።

በፖለቲካ መነፅር ሲታይ ግን በትናንትናው እለት የታወጀው የህግ ማስከበር አዋጅን በመንተራስ ተስፋፊው ልሂቅ የሚተማመንበት ጀነራል በማን ስር እንደሆነ ለማሳየት በግልፅ መልእክት ለማስተላለፍ የታለመ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሳይኖር ጀነራል አበባውን ይዞ የዞረው በስሩ እንደሚገኝ ለመግለጽ ነው።

በዛ ላይ በአንድ ቀን ልዩነት ውስጥ .. ሲቀጥል በአገው ምድር 😊 እያልክ ጉዳዩን ዘልዝለው። ፖለቲካ በንግግር ብቻ አይገለፅም። በዝምታ በእንቅስቃሴ በፎቶ .. በምልክት መግለጽ ትችላለህ። እናም ምን መሰለህ ባሻዬ .. ያንተ መከላከያ ሚኒስትር ዋጋ የለውም እያለህ ነው !!

Finfinne Times


ዩኒፎርሟም ወደ ነበረችበት ተመልሳለች። በነገራችን ላይ አማራ ክልል ላይ ነው እየተዟዟረ ያለው 🙄 !!




https://www.facebook.com/permalink.php? ... 1731586155

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Day 1: ፋኖን የማስተንፈስ የህግ ማስከበር ዘመቻ በአገው ምድር በአገው ጀነራል አጃቢነት ተጀመረ - የአገሩን መሬት ባገሩ በሬ እንዲሉ

Post by sarcasm » 08 May 2022, 17:14

ጥብቅ መረጃ
**********
ጥንቃቄ !!
======
የሚበላኝን አሞራ ሲዞረኝ ነው የማውቀው !!
---------- #ሼር #ሼር
አቫንቲ ሆቴል መሽጎ ሴራ ሲጎነጉን የከረመው ቡድን
1. ተመስገን ጥሩነህ … ከደህንነት
2. ጀነራል አበባው ታደሰ …… ከመከላከያ
3. ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ … ፌደራል ፖሊስ
-----------
በአብይ አህመድ አማራን ከፋፍሎ ለማስገበር ተልዕኮ የወሰዱት ምስለኔዎች…
1. ዶ/ር ይልቃል እና ዶ/ሰማ … ለጎጃም
2 . ዶ/ር ጌታቸው ጀንበር እና ሞላ መልካሙ …ለጎንደር
3. ዶ/ር ስዩም መኮንን እና መንገሻ አውራሪስ… ወሎ
(ቤተ-አማራ)
4. አቶ ግርማ የሺጥላ እና አቶ ደሳለኝ … ሸዋ
-----------
በግንቦት ወር ሊሰራ የታቀደው …
--------------
የፋኖ አመራሮችን መከፋፈል፣ የተወሰኑትን መግደል፣ የተወሰኑትን ማሰር … ከወልቃይት የአማራ ልዩ ኃይል ፋኖ እና ሚሊሻውን ማስወጣት ።
--------------
የፌደራል ፖሊሱ ዘላለም መንግሥቴ የሚመራው "የምርመራ ቡድን በሚል" በአማራ ክልል በ5 ቦታዎች ላይ አፋኝና ገዳይ ቡድን ተዋቅሯል። ጊዜያዊ እስር ቤቶች ተዘጋጅተዋል። አፋኝ ቡድኑ የፋኖን መሪዎች እየያዘ ለምርመራ ቡድኑ ያስረክባል። እምቢ ካለ ገዳይ ቡድኑ እርምጃ እንዲወስድ ይደረጋል።
ጎንደር፣ ባህርዳር ፣ ወልዲያ ፣ ባቲ እና ዳንግላ ታርጌት ማዕከላት ናቸው።
--------------
ይህ ኦፕሬሽን የሚጀምረው ግንቦት 3 ቀን በጦርነቱ አስተዋፅዖ ያደረጉ አካላት ተሸለሙ የሚል ዜና ከተሰራጨ በኋላ ነው። ፋኖን ከፋፍሎ መምቻ ፣ ልዩ ኃይሉን መበተኛ እርስ በራስ እንዳይተማመን ማድረጊያ ምዕራፍ አንድ ሽልማት በሚል ሴራ እንዲጀምር መወሰናቸው በማያሻማ መረጃ ተረጋግጧል።
ለዚህ አደገኛ ሴራ የማይመቹ 400 የልዩ ኃይል አባላት ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ጀነራል ባዩ፣ ጀነራል፣ ጀነራል አበራ፣ ጀነራል ስዩም የመሳሰሉት ተመንጥረው ተሰናብተው የሽልማት ስነስርዓት ላይ እንዲገኙ እየተለመኑ ነው። ሽልማት የሚያሰጥ ውጤት ያመጡ ጀነራሎች ለምን ተባረሩ ? ምላሹ ግልፅ ነው……
#
Please wait, video is loading...

Post Reply