-
- Member+
- Posts: 6372
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
ውታፍ ነቃይ ሆረስ
እና ውታፍ ነቃይ መሳይ
እና ውታፍ ነቃይ መሳይ
-
- Senior Member
- Posts: 11825
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member+
- Posts: 6372
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
Horus,
You know nothing about politics. You think you do. If you knew politics you would not have followed birhanu negabign to hell. You don't have to be a politician to know birhanu is going the wrong way and Abiy too but you blindly follow both. Mr politician
KIFFU
You know nothing about politics. You think you do. If you knew politics you would not have followed birhanu negabign to hell. You don't have to be a politician to know birhanu is going the wrong way and Abiy too but you blindly follow both. Mr politician
KIFFU
-
- Senior Member
- Posts: 11825
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
ውዳቂ ብቅ ጥልቅ የስሙኒ ልጅ - A school dropout now wants to guide us whom we support or not support. That’s a robotic woyane minion mindset: ‘Do this & Do that’
Who the fvck are you to tell us which politician we support or don’t support? Kichamam woyane, KIFFU!

union wrote: ↑23 Apr 2022, 09:55Horus,
You know nothing about politics. You think you do. If you knew politics you would not have followed birhanu negabign to hell. You don't have to be a politician to know birhanu is going the wrong way and Abiy too but you blindly follow both. Mr politician
KIFFU
-
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
የጠቅላይ ሚንስትሩስ ግብ ምንድነው?
በርዕስ መልክ ያቀረብኩትን ጥያቄ ከመጠየቄ በፊት፥ ትንሽ ወደ ኋላ አፈግፍጌ ልንደርደር ...
ታስታውሱ እንደሆነ … ጠቅላይ ሚንስትሩ ወታደራቸውን ወደኃላ እያስኮበለሉ፣ ህወሃትም ኣማራንና የኣማራን ክልል እያፈረሰ ደበረብረሀን በደረሰ ወቅት … እኚሁ አያልቅበት ጠቅላይ ሚንስትር በኣደባባይ ኣንድ አስገራሚ ነገር ተናግረው ነበር። እንዲህ ሲሉ፦ "በአካውንታቸው ገንዘብ የተቀበሉ ጄነራሎች አሉ፣ ለመቀበል ዳር ዳር እያሉም … ይኼ ነገር እንዴት ነው? ይቻል ይሆን? ልቀበል? አልቀበል? እያሉ በጥርጣሬ ውስጥ የወደቁም ጄነራሎች አሉ። በአንፃሩ ደግሞ የቀረበላቸውን የገንዘብ ስጦታም እምቢ ብለው የመለሱም የጦር አመራሮችም አሉ። ገንዘቡ ሲዘዋወር እያየነው ነው። ይህ የሚሆነው ደግሞ እዚሁ ኣዲስ አበባ ውስጥ ባሉ የህወሃት ተወካዮች ነው። ሁሉን ነገር እኛ በግልፅ እያየነው ነው።"
ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህንን በተናገሩበት ወቅት ኣንድ ነገር እራሴን ጠይቄ ነበር … "ታዲያ ለምንድነው እነዚህ ሀገርና ህዝብ የካዱ የጦር አመራሮችና ተባባሪ ግለሰቦች ያልታሰሩት (እርምጃ ያልተወሰደባቸው)?” ስል። ያ ጥያቄ … ይህንን ቪዲዮ እስከሰማሁበት ቀን (ትላንትና) ድረስ በውስጤ ይብሰለሰል ነበር።
የራሺያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን እኮ በዩክሬን ላይ ያወጁትን ጦርነት እያሸነፉ ቢሆንም እንኳ "በተወሰነለት የጊዜ ገደብ ውስጥ የዕቅዱም ያህል አልተከናወነም" በማለት አይደለም እንዴ ከደርዘን በላይ የሚሆኑ የጦር ጄነራሎቻቸውን በኣንድ ጀንበር ያሰናበቱት? ታዲያ ... "ገንዘቡ ሲዘዋወር እየተመለከትነው ነው" ያሉን የኛው የጦር አዛዥ … ይህንን ሀገር የመሸጥና የመግዛት ግብይት እንዴት እንደ ጉሊት ድንችና ሽንኩርት ንግድ በቸልታ ሊያልፉት ቻሉ? ዛሬ ግን … ለዛ ወራት ለፈጀው ጥያቄዬ ከራሱ ከፈረሱ ኣፍ መልሱን ሰማሁ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እውነታውን እንዲህ ተነፈሱት:
"… የወያኔ ኣንዱ ጥንካሬ ይኼ ነው። መከፋፈል እና እርስ በርስ ጥርጣሬ መፍጠር። ታስታውስ እንደሆነ አመራሩ account ላይ ገንዘብ አስገብተናልና ከአመራሩ ጋር አብረን እየሰራን ነው። ጥይት ይሰጡናል፣ ሬሽን ይሰጡናል እያሉ፤ የ psychological warfare ሲሰሩ ነበረ በዛን ወቅት ... በዛ በውጊያ ጊዜ። እኛ ግን ውስጣችንን እናውቃለን። ለወያኔ ፍቅር ወድቆ በገንዘብ ተታሎ ሀገሩን የሚሸጥ ጄነራልና ከፍተኛ መኮንን የለም። እና … በሠራዊታችን መሐል ግን እርስ በእርስ ጥርጣሬ እንዲፈጠር በማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ሰርተው … እኛ ደግሞ ሠራዊታችን ተደማምጦ በጋር ነው የተዋጋው። … ሁለት ግብ ለመምታት ነው የተፈለገው፦ ኣንደኛ … ውስጣችንን ለመሸርሸር፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ … የወደቀ ሠራዊታቸውን ሞራል ከፍ ለማድረግ። "
እንግዲህ፦ ህወሃት … "የኢትዮዽያን ጦር አመራር በገንዘብ ደልየዋለሁ" የሚለው ከላይ ፊልድማርሻሉ ለጠቀሷቸው ሁለት ግቦች ከሆነ ዘንዳ፤ የጠቅላይ ሚንስትሩስ … "የኢትዮዽያ ጦር ጄነራሎችና አመራሮች በገንዘብ ተደልለዋል። ይህንንም ደግሞ በዓይናችን ብሌን እያየነው ነው" የሚለው ቅጥፈትስ ግቡ ምንድን ነው?
ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን ለክህደትና ውሽት እጅግ ሲበዛ በጣም ቅርብ ናቸው።
-
- Member
- Posts: 2819
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
Field Marshall Berhanu Sekaram.
Laughable.
Can’t win a civil war.
Laughable.
Can’t win a civil war.
-
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
አሰግድ፣
በሂደት ካስተዋልኩት እና ከታዘብኩት በእርግጠኝነት ማለት የምችለው ቢኖር አብይ አህመድ ማለት የመጨረሻ ክብር ቢስ እና ወራዳ ፣ ሴረኛ እና መሰሪ ግለሰብ የኢትዮጵያን የመሪነት መንበር ይዞ ህዝብን እና ሀገርን ሲያወድም ምንም ደንታ የማይሰጠው ከሲኦል የተላከ የአጋንንቶች ወኪል ነው፣፣
አብይ ያደረሰውን የሰው እና የቁስ ውድመት ፣ የዋሸውን ውሸት እና ያሴረውን ሴራ ሁሉ ብታይ በ ታሪክ የመጀመሪያ መሆኑን ትገነዘባለህ
ሀገርን እና ህዝብን መቀመቅ ከቶ ብልፅግና እያለ የሚያላዝን ጀንፈል

Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2022, 11:25የጠቅላይ ሚንስትሩስ ግብ ምንድነው?
በርዕስ መልክ ያቀረብኩትን ጥያቄ ከመጠየቄ በፊት፥ ትንሽ ወደ ኋላ አፈግፍጌ ልንደርደር ...
ታስታውሱ እንደሆነ … ጠቅላይ ሚንስትሩ ወታደራቸውን ወደኃላ እያስኮበለሉ፣ ህወሃትም ኣማራንና የኣማራን ክልል እያፈረሰ ደበረብረሀን በደረሰ ወቅት … እኚሁ አያልቅበት ጠቅላይ ሚንስትር በኣደባባይ ኣንድ አስገራሚ ነገር ተናግረው ነበር። እንዲህ ሲሉ፦ "በአካውንታቸው ገንዘብ የተቀበሉ ጄነራሎች አሉ፣ ለመቀበል ዳር ዳር እያሉም … ይኼ ነገር እንዴት ነው? ይቻል ይሆን? ልቀበል? አልቀበል? እያሉ በጥርጣሬ ውስጥ የወደቁም ጄነራሎች አሉ። በአንፃሩ ደግሞ የቀረበላቸውን የገንዘብ ስጦታም እምቢ ብለው የመለሱም የጦር አመራሮችም አሉ። ገንዘቡ ሲዘዋወር እያየነው ነው። ይህ የሚሆነው ደግሞ እዚሁ ኣዲስ አበባ ውስጥ ባሉ የህወሃት ተወካዮች ነው። ሁሉን ነገር እኛ በግልፅ እያየነው ነው።"
ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህንን በተናገሩበት ወቅት ኣንድ ነገር እራሴን ጠይቄ ነበር … "ታዲያ ለምንድነው እነዚህ ሀገርና ህዝብ የካዱ የጦር አመራሮችና ተባባሪ ግለሰቦች ያልታሰሩት (እርምጃ ያልተወሰደባቸው)?” ስል። ያ ጥያቄ … ይህንን ቪዲዮ እስከሰማሁበት ቀን (ትላንትና) ድረስ በውስጤ ይብሰለሰል ነበር።
የራሺያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን እኮ በዩክሬን ላይ ያወጁትን ጦርነት እያሸነፉ ቢሆንም እንኳ "በተወሰነለት የጊዜ ገደብ ውስጥ የዕቅዱም ያህል አልተከናወነም" በማለት አይደለም እንዴ ከደርዘን በላይ የሚሆኑ የጦር ጄነራሎቻቸውን በኣንድ ጀንበር ያሰናበቱት? ታዲያ ... "ገንዘቡ ሲዘዋወር እየተመለከትነው ነው" ያሉን የኛው የጦር አዛዥ … ይህንን ሀገር የመሸጥና የመግዛት ግብይት እንዴት እንደ ጉሊት ድንችና ሽንኩርት ንግድ በቸልታ ሊያልፉት ቻሉ? ዛሬ ግን … ለዛ ወራት ለፈጀው ጥያቄዬ ከራሱ ከፈረሱ ኣፍ መልሱን ሰማሁ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እውነታውን እንዲህ ተነፈሱት:
"… የወያኔ ኣንዱ ጥንካሬ ይኼ ነው። መከፋፈል እና እርስ በርስ ጥርጣሬ መፍጠር። ታስታውስ እንደሆነ አመራሩ account ላይ ገንዘብ አስገብተናልና ከአመራሩ ጋር አብረን እየሰራን ነው። ጥይት ይሰጡናል፣ ሬሽን ይሰጡናል እያሉ፤ የ psychological warfare ሲሰሩ ነበረ በዛን ወቅት ... በዛ በውጊያ ጊዜ። እኛ ግን ውስጣችንን እናውቃለን። ለወያኔ ፍቅር ወድቆ በገንዘብ ተታሎ ሀገሩን የሚሸጥ ጄነራልና ከፍተኛ መኮንን የለም። እና … በሠራዊታችን መሐል ግን እርስ በእርስ ጥርጣሬ እንዲፈጠር በማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ሰርተው … እኛ ደግሞ ሠራዊታችን ተደማምጦ በጋር ነው የተዋጋው። … ሁለት ግብ ለመምታት ነው የተፈለገው፦ ኣንደኛ … ውስጣችንን ለመሸርሸር፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ … የወደቀ ሠራዊታቸውን ሞራል ከፍ ለማድረግ። "
እንግዲህ፦ ህወሃት … "የኢትዮዽያን ጦር አመራር በገንዘብ ደልየዋለሁ" የሚለው ከላይ ፊልድማርሻሉ ለጠቀሷቸው ሁለት ግቦች ከሆነ ዘንዳ፤ የጠቅላይ ሚንስትሩስ … "የኢትዮዽያ ጦር ጄነራሎችና አመራሮች በገንዘብ ተደልለዋል። ይህንንም ደግሞ በዓይናችን ብሌን እያየነው ነው" የሚለው ቅጥፈትስ ግቡ ምንድን ነው?
ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን ለክህደትና ውሽት እጅግ ሲበዛ በጣም ቅርብ ናቸው።
-
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
ሰላም Kibramlak; ለኣንተና ለቤተሰብህ ሁሉ መልካም ፋሲካ እመኛለሁ!kibramlak wrote: ↑23 Apr 2022, 12:23አሰግድ፣
በሂደት ካስተዋልኩት እና ከታዘብኩት በእርግጠኝነት ማለት የምችለው ቢኖር አብይ አህመድ ማለት የመጨረሻ ክብር ቢስ እና ወራዳ ፣ ሴረኛ እና መሰሪ ግለሰብ የኢትዮጵያን የመሪነት መንበር ይዞ ህዝብን እና ሀገርን ሲያወድም ምንም ደንታ የማይሰጠው ከሲኦል የተላከ የአጋንንቶች ወኪል ነው፣፣
አብይ ያደረሰውን የሰው እና የቁስ ውድመት ፣ የዋሸውን ውሸት እና ያሴረውን ሴራ ሁሉ ብታይ በ ታሪክ የመጀመሪያ መሆኑን ትገነዘባለህ
ሀገርን እና ህዝብን መቀመቅ ከቶ ብልፅግና እያለ የሚያላዝን ጀንፈል
ያልከውን በሙሉ በደንብ እረዳለሁ። ያ የሚቀጥልው ግን በጣም ለኣጭር ጊዜ ነው። በጣም ለኣጭር ጊዜ! Bob M. እንዳለው:
"Every day the bucket goes to the well
But one day the bottom will drop out"
መልካም ሁን; ወንድም Kibramlak
-
- Member+
- Posts: 9127
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
ጆርጅ ሶሮስ ከኣብይና ሽመልስ አብዲሳ ጋር በፎቶ ታይተዋል። ያንን ፖሊሲ ይሆናል የሚከተሉት ሌላውን ክልል ለመገዳደር። ሌላው የሚያሳስብ ነገር ክልሎችና መንግስት የነ ጆርጅ ሶሮስንና የ ሀርማን ኮህን በየ ክልሉ እርስ በራስ እንዳይተማመን ወደ ውግያ ለማስኬድ ነው። ክልሎች በንደዚህ ያሉ ግለሰቦች መከትል ማለት ባርነትን መምረጥ ነው። ዛሬ እየተጠበቀ ያለው ልክ እንደ ትግራይና ኦሮሚያ ክልል ኣምራን ኣክራሪ ማድረግ ነው ጦሩነቱን ለማቀጣጠል። ሕዋሃት አቀጣጣይ ነው ኣማራ ክልልም ወደዛ እያመራ ነው የውጪዎቹ የሚፈልጉት ይህን ነው። ታድያ ዐብይና ሽመልስ የውጮችን ምክር አማራም የዮዲት ጉዲትን ምክር ከተቀበለ በክልሎች ውስጥ ጥርጣሬ ብቻ ሳይሆን ወደ ውግያ መሄዱ አይቀርም። አብይ ሆነ የነቁ ሰዎች ይህን በደንብ ያቃሉ። ኣልበርት ፓይቅ የተባለ ኣሜሪካዊ ፩፰ መቶ የጻፈው ፕላን ለፍሪ ሜሰንስ በተግባር ኢትዮዹያ ላይ እየተደረገ ነው። ከፋፍሎ ጠላታችን ነው የሚሉትን ኣጥፍቶ ኣለምን ለመግዛት ነው።
ችግሩ በኦሮሚያ ውስጥ ነው። እኩልነትን ኣምጥቶ ወደ ቀልባቸው መመለስ ያለባቸው እነሱ ናቸው ከህዋሃት ጋር ለብዙ ኣመታት በዘረኝነት የተባበሩ ናቸው። ጊዜ ስሄድ አማራን ወደዛ እንዲሄድ እየገፋፉት ነው። እምቢ ሲል በውጭ ጣልቃ፣ በመግደል፣ በወልቃይት፣ ባማራ ወያነዎ ወዘተ። የድንቁርና ብዛት ያማራ ሕልውና የኢትዮዽያ ሕልህልውና ነው። ጦርነቱ የኢትዮዽያን ማዕድን፣ ኣባይ ወንዝን፣ ሃብትንና ታሪክን የመውሰድ ኣላማ ነው። ኦሮምያ ኣስተዳዳሪዎች ይሕን ያውቃሉ። ኣማራውም ዮዲት ጉዲት ያስብልኛል ካለ ሞኝ ነው ህዋሃትን ሻብያን ያደራጀው ማነው፣ ሆርማን ኮህን ኣይደለም ችግሩ ክልሎችም ሆነ ኢትዮዽያኖች ጠላታቸው ማን እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም። ይልቅ ኣማራ ውስጥ የጠፉትን በጎችን እነ ኣገውን ቅማንትን ቤተ እስራኤልን በሃሰት ትርክት እንደ ወያኔ ተሰልበው ወደ ቀልባቸው እንዲመለሱ ማድረግ ነው የውጭ እንደ ሕዋሃት ቅጥረኛ ከመሆን። ዋናው ብርቅዬ የኢትዮዽያን ህዝብ ለማጥፋት ነው። ኣማራ ይህን አውቆ መሸወድ የለብትም። ቢዋጋም ሁሉም እሱን ለመጨፍለቅ የመጡ ሃይሎች ናቸው። ይልቅ በትዮዽያ ውስጥ ኢትዮፕያዊ ነኝ ከሚሉ ጋር ግንኙነት መፍጠር አለበት እንደገና ኢትዮዽያዊን ማምጣት ኣለበት። በተልይ ሸዋንና ወሎን ለማጥፋት ትልቅ ስራ እየተሰራ ነው።
ችግሩ በኦሮሚያ ውስጥ ነው። እኩልነትን ኣምጥቶ ወደ ቀልባቸው መመለስ ያለባቸው እነሱ ናቸው ከህዋሃት ጋር ለብዙ ኣመታት በዘረኝነት የተባበሩ ናቸው። ጊዜ ስሄድ አማራን ወደዛ እንዲሄድ እየገፋፉት ነው። እምቢ ሲል በውጭ ጣልቃ፣ በመግደል፣ በወልቃይት፣ ባማራ ወያነዎ ወዘተ። የድንቁርና ብዛት ያማራ ሕልውና የኢትዮዽያ ሕልህልውና ነው። ጦርነቱ የኢትዮዽያን ማዕድን፣ ኣባይ ወንዝን፣ ሃብትንና ታሪክን የመውሰድ ኣላማ ነው። ኦሮምያ ኣስተዳዳሪዎች ይሕን ያውቃሉ። ኣማራውም ዮዲት ጉዲት ያስብልኛል ካለ ሞኝ ነው ህዋሃትን ሻብያን ያደራጀው ማነው፣ ሆርማን ኮህን ኣይደለም ችግሩ ክልሎችም ሆነ ኢትዮዽያኖች ጠላታቸው ማን እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም። ይልቅ ኣማራ ውስጥ የጠፉትን በጎችን እነ ኣገውን ቅማንትን ቤተ እስራኤልን በሃሰት ትርክት እንደ ወያኔ ተሰልበው ወደ ቀልባቸው እንዲመለሱ ማድረግ ነው የውጭ እንደ ሕዋሃት ቅጥረኛ ከመሆን። ዋናው ብርቅዬ የኢትዮዽያን ህዝብ ለማጥፋት ነው። ኣማራ ይህን አውቆ መሸወድ የለብትም። ቢዋጋም ሁሉም እሱን ለመጨፍለቅ የመጡ ሃይሎች ናቸው። ይልቅ በትዮዽያ ውስጥ ኢትዮፕያዊ ነኝ ከሚሉ ጋር ግንኙነት መፍጠር አለበት እንደገና ኢትዮዽያዊን ማምጣት ኣለበት። በተልይ ሸዋንና ወሎን ለማጥፋት ትልቅ ስራ እየተሰራ ነው።
-
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ አሰግድ፣ ለአንተ እና ለንትወዳቸው ሁሉ የተቀደሰ የትንሳኤ በአል ይሁን !
Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2022, 15:16ሰላም Kibramlak; ለኣንተና ለቤተሰብህ ሁሉ መልካም ፋሲካ እመኛለሁ!kibramlak wrote: ↑23 Apr 2022, 12:23አሰግድ፣